ጭልፊቱና አክሱም ቅዘናሙ ሁለት አፍ አንድ ጭንቅላት ናቸው።
እንደ ታዮ ቦጋለ lበየቦታው የሚረግጡና ነገሮችን ሆነ ብለው የሚያደበላልቁ አጭበርባሪዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው።
Re: ጭልፊቱ aka አክሱም ቅዘናሙ
ኤርትርዊቷ Selam የአንቺ ኢትዮጵያ የትኛዋ ነች! ደርግ የቀበራት ብቻ እንዳትሆን!
Re: ጭልፊቱ aka አክሱም ቅዘናሙ
ዓይጠ መጎጡ aka ጭልፊቱ
የእኔ ኢትዮጵያ ፣ነገሥታቶቹ ያቆዩዋት፣ ደርግ ያቀጨጫት፣ ወያኔ የመረዛት፣ ፒፒ ያረከሳት ነች። እኔ ሰላም የአንተ ዓይነቱን ቀላዋጭ፣ አለቅላቂና ወላዋይ፣ አጭበርባሪና ጎጠኛ በጣም በጣም እጠየፋለሁ።
የእኔ ኢትዮጵያ ፣ነገሥታቶቹ ያቆዩዋት፣ ደርግ ያቀጨጫት፣ ወያኔ የመረዛት፣ ፒፒ ያረከሳት ነች። እኔ ሰላም የአንተ ዓይነቱን ቀላዋጭ፣ አለቅላቂና ወላዋይ፣ አጭበርባሪና ጎጠኛ በጣም በጣም እጠየፋለሁ።
Re: ጭልፊቱ aka አክሱም ቅዘናሙ
Your Ethiopia was buried for ever ! You shall die angry, frustrated & complaining!
Re: ጭልፊቱ aka አክሱም ቅዘናሙ
ተስፋ የቆረጠ ሰው ምልክት እኮ ሃሳብ ማመንጨት ተስኖት እንደ አሮጌ ውሻ ከጠቀመጠበት ቦታ ሳይነሳ 24/7 ሲሳደብ መዋሉ ነው!
Re: ጭልፊቱ aka አክሱም ቅዘናሙ
ዓይጠ መጎጡ aka ጭልፊቱ
እግርና እጅህ ተቀንጥሶ፣ መንቀሳቀስ ስለተሳነህ መላስህ አርባ ቦታ የሚረግጠው እኮ አንተ ከይሶው ወያኔ ነህ። ፎቶህን ልለጥፈው እንዴ?
ኩነኔ!
እግርና እጅህ ተቀንጥሶ፣ መንቀሳቀስ ስለተሳነህ መላስህ አርባ ቦታ የሚረግጠው እኮ አንተ ከይሶው ወያኔ ነህ። ፎቶህን ልለጥፈው እንዴ?
ኩነኔ!
Re: ጭልፊቱ aka አክሱም ቅዘናሙ
ጭልፊቱ ሁሬሳ Axumqizenaን "አንተ ዥዋዥዌ" ሲለው አይቼ በአግራሞት a kettle calling the pot darker የሚለው ትዝ አለኝ።