AbereAbere wrote: ↑20 Oct 2025, 10:01በዚህ ፎረም ላይ ከማደንቃቸው እና የተሻለ ኢትዮጵያዊ አርዐያነት አላቸው የምለው አንተ እና Odie ነው። የእኔ ምክንያት ደግሞ በOdie ሆነ አንተ የኦነግ፤ሻዕብያ እና ወያኔ መናኛ አላማ በዘላቂነት ስትቃወሙ ሃሳባችሁም በእውነት ላይ የተመረኮዘ እንደሆነ በመረዳቴ ነው። ሆኖም ግን ወንድም Odie ከደርግ በፊት የአሁኑ የኦሮሞ ህዝብ ለዘመናት ይጠራበት የነበረውን ስም ጋላ እያለ የሚሰጠው አስተያየት በእጅጉ ያናደደህ ይመስለኛል። ከዚያ ወድህ አንስቶ Odie ላይ አተካራ እየፈጠርክበት ነው። እንደ እኔ ጥሩ አይመስለኝም። በመሰረቱ ጋላ ስድብ አይደለም - ስም ነው። ኦሮሞ እራሱን ጋላ ብሎ ይጠራል። ለምሳሌ የኦሮሞ ነጻነት ግንባ (ኦነግ) እራሱን ለተባበሩት መንግስታት (ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት)ያስተዋወቀበት ጋላ በሚል ስያሜ። የጋላ ስም አማራ የሰጠው ወይም ሌሎች ጎሳዎች የሰጡት ስያሜ ሳይሆን እራሱን ጋላ ብሎ የስየመ ህዝብ ነው። በእርግጥ የኦሮሞ ህዝብ በወል ጋላ የሚለው ስያሜ ተቀይሮ ኦሮሞ በሉኝ የሚል ህግጋት ከጸደቀ ምንም ችግር የለውም - ከበደ የነበረ አረጋዊ ብሎ ካሳወጀ አረጋዊ ይባላል። እንደ እኔ ግን የኦሮሞ ህዝብ ደርግ ኦሮሞ አለው እንጅ ኦሮሞ የሚለው ቃል ለእራሱ ለኦሮሞ እንግዳ ነው። ለምሳሌ በጥንት የመሬት ስሪት 1) ጋላ መሬት 2) ገባር መሬት 3) ልዩ ማደሪያ የሚባሉ ስሪቶች አሉ። የጋላ መሬት የሚለው በጥንት ጊዜ የጋላ ወረራን ለመከላከል የዘመተ ወታደር ሲመለስ ደመውዝ ሳይሆን ግብር አልባ የሆነ መሬት ይሰጠዋል - ይህም ጋላ መሬት ይባላል። ከጊዜ በኋላ ግን በነጋሪት እየተጠራ ይዘምት የነበረው ባህል ለተለያየ ግዳጅ ሲውል ነጭ ለባሽነት መጣ። ስለዚህ አንድ መምህር ለተማሪዎቹ "ጋላ መሬት" ወይስ "ኦሮሞ መሬት"?ብሎ ያስተምር ስለዚህ ጥንት የነበረው ታሪክ በታሪነቱ እንዳለ መተርጎም ሲኖርበት አዲሱ ትውልድ ደግሞ ከጊዜው ጋር የሚሄደውን መከተል ይገባዋል። ግን ጋላ የሚል ስም ሳይሆን የአንድ ጎሳ ገጸ-ባህርይ ከሆነ እርሱ ችግር አለ። የአሁኑ የኦሮሙማ ትውልድ የአባ ባህርይ ዘመን የነበረውን አረመኔያዊ ግብር እየፈጸመ ጋላ rough ስም ነው ኦሮሞ ግን cute ነው የሚል ከሆነ ሊሆን አይችልም። ስም ግብር ወይም ጸባይ አይቀይርም። በአጭሩ ችግሩ የስም or የምግባር ነው?
ያለፈው ሳምንት የብዙ ሰዎችን ስሜት የጎዳ እንሰሳዊ ባህርይ ነው ከኦሮሞ ክልል ተሰማርቶ የአማር እንስቶችን ጡት የቆረጠው። ታዲያ ይህ ድርጊት የአብዛኛውን ህዝብ ብስጭት ውስጥ እንደጣለ የ Odie ስሜት አይጎዳም ማለት ስህተት ይመስለኛል። እንደ እኔ Odie ዐይን በዐይን ጥርስ በጥርስ የሚብቀላ ሳይሆን የአማራህብ እራሱን መከላከል በሚያስችል መንገድ መሄድ አለበት ነው። ለመሆኑ እህትህ እናትህ በወለጋ ኦሮሙማ ዐይንህ እያየ ስትደፈር፤ስትታረድ እያየህ ዝም ትላለህ? ከመልዐክ በላይ መሆን አለብህ ዝም የምትል ከሆነ -ምክንያቱም ብዙሃኑ ኦሮሞ ይቀየመኛል በማለት። እስኪ ማን የሚባል ኦሮሞ ወይም ኦነጋዊ ድርጅት ተቃውሞ ወጣ? በየትኛው ክ/ሀገር ነው ኦሮሞ ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት የአማራ እህቶቻችን ጥቃት የእኛም ጥቃት ነው ያለው። እንደ እኔ የኦደን ሰንድ ከመፈተሽ የኦሮሞን ስልጡን እና ሰባዐዊ ምግባር ብታቀርብ ውይይቱን አስተማሪ ያደርገዋል። ጠጉሩን ገምዶ አማራን በአንገቱ ቢላዎ አስገባበታለሁ እያለ እኮ ነው- አባ ባህርይ ዜናሁ ለጋላ ከዘገቡት ታሪክ እጅግ የከፋ - በ21ኛ ክ/ዘመን።
I am not advocating animalistic revenge, but one cannot ignore how angelic Amhara Fano and the people are to tolerate the animalistic act of Orommuma.
Selam used to insult others by saying Gurage Listro etc.
Now he became kesis Belay Mekonnen (cadre priest of OPDO) because he has Tulama gene from Showa
He does not want to hear the word "political correctness" because he thinks it is a western word with no Ethiopian equivalent while himself is living in the West and enjoying rich western life. He wants Ethiopians to live isolated in non-changing world because while living a western life, the poor Ethiopians to get stuck in old tradition that gives him a pride. Also, he bashes me for saying words while he does not care about the gala youth talking slur, cutting bodies into pieces in YouTube and their Interahamwe militia cutting breast and rapping in the field. The Selam character is a sheer hypocrite.