Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

360 በቱለማዎችና አማሮች ለሁለት ተሰንጥቋል - ሃብታሙ ቆልፎባቸው የራሱን ሚድያ ከፍቷል

Post by Misraq » 20 Oct 2025, 11:39

AFPO በ2 ጎራ ተከፍሎ ሲናጥ ሰንብቶ ሚድያውም አደጋ ላይ ወድቋል፡፡ ሃብታሙና ሽመልስ vs የቱለማና የደቡብ ድቅሎች እልህ አስጨራሽ ፍትጊያ ካደረጉ በኋላ በሃብታሙ ቡድን አሸናፋነት ተጠናቋል።

የቱለማና የደቡብ ድቅሉ የሚመራው በእየሩሳላም፡ በልዩ እና ብሩክ ይባስ ሲሆን እነ ዘመነ ካሴ እንዲሁም ምሬና የጎንደሩ ሃብቴ ላይ ከፍተኛ ዘመቻ ከፍቶ ነበር። Aboma (Union) የዚህ ቡድን አባል ሲሆን ርዕዬቱ ግንቦት ሰባት አይነት ነበር። አላማውም የአማራ ፋኖን እንደ foot soldier ተጠቅም ሁሉም ካበቃ በኋላ ፋኖን ወደ ማሳው እንዲያርስ መላክና ስልጣን አማራ ላልሆነ ማንገስ ነበር።

ለዚህ ቡድን ነበር እነ ዘመነ አራሽ ተኳሽ ቀዳሽ ነጋሽም ነን የሚል መልስ የሰጡት። ውሎ አድሮ ይህ የቱለም እና የቤርቤረሰብ ቡድን እየተነቃበት ተመናኖ ሸዋ ላይ ቦታ አጥቷል። ምድያውም ወደማይቀረው ግብዓተ መሬት በመግባት ላይ ነው።

ሃብታሙ አያለው Ethiopian Segenet በሚል አዲስ ሚድያ ተከስቶ ኢየሩሳሌምን ደም እንባ አስለቅሷታል።



almaze
Member+
Posts: 8345
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: 360 በቱለማዎችና አማሮች ለሁለት ተሰንጥቋል - ሃብታሙ ቆልፎባቸው የራሱን ሚድያ ከፍቷል

Post by almaze » 22 Oct 2025, 19:34

Please wait, video is loading...

Post Reply