Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6755
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ብራ ማለት በፍጥረት በር ክረምት ኣልፎ ብርሃን ሲሆን ማለት ሆኖ አበረን ምን ነበር ያቅበዘበዘዉ?

Post by Naga Tuma » 17 Oct 2025, 03:47

ብራ ማለት ከክረምት በኋላ በራ እንደማለት ነዉ።

በፍጥረት በር ብራ ሲደርስ ያፈረኦኑ ቃላት ተሸካሚ ታቦት ጨምሮ ሁሉም ኣክባሪ ናቸዉ።

የቃላቱ ባለቤት የእስራኤላዊያንም ኣምላክ የሆነ ነዉ።

እሬቻ ኣክባሪዎቹም ቃሉ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የማይስቱ ናቸዉ።

በዘመኑ ምድር ላይ ከሁሉም በላይ ገናና ነበረ የተባለዉ ፕሮፌት ሁሉን ሰብስቦ የነበረ ቢሆን ነዉ።

ፕሮፌቱም ብራን ያዉቅ ስለነበረ ነዉ እዚህም እዛም ብራ በየዓመቱ ደርሶ የሚከበረዉ።

ታድያ ብራ ሲደርስ አበረን ምን ነበር ያቅበዘበዘዉ?

የሰለሞን እና የሳባ ትርክት የድሮ ሆኖ የአክናተን እና የሳራ ታሪክ የዘንድሮ ትረካ ይሆናል ብሎ ነዉ?

Abere
Senior Member
Posts: 14741
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብራ ማለት በፍጥረት በር ክረምት ኣልፎ ብርሃን ሲሆን ማለት ሆኖ አበረን ምን ነበር ያቅበዘበዘዉ?

Post by Abere » 17 Oct 2025, 10:48

Naga

ግን አንተ መቼ ነው ይህ የፍጥረት በር ነገር እያነሳህ መጨቅጨቅህን የምታባራው? :mrgreen: አሁን በድፍን ጦብያ የኦሮሙማ የጥፋት ጭጋግ እና ዶፍ እየወረደ ፤ በጅብ ወለደች አይነት አሳምን-አደናግር ነጎድጓድ ሰዎች በቆፈን ተይዘዋል።

ነብይ ከሆንክ መቸ ነው የኦሮሙማ የጥፋት ዶፍ የሚያባራው፤ በሞት ጥላ ሥር ለሚኖሩ የጦቢያ ሰዎች ብርሃን የሚፈነጥቅላቸው? የኦሮሙማ ዐለቃ የሆነው እሬቻ ዘቆሪጥ ዘብጥያ የሚወርደው? አውሬው ከዛፍ ላይ ተሰቅሎ የላም-አላባ ቅቤ፤ የሰው ደም ግብር፤ የአምባጓሮ ምድር ማድረጉን የሚያቋርጥበት ከዚያም ሰው ፍቅር የሚጎናጸፈብት የባቢሎን ግንብ (ክልል) የሚፈርስበት?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6755
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ብራ ማለት በፍጥረት በር ክረምት ኣልፎ ብርሃን ሲሆን ማለት ሆኖ አበረን ምን ነበር ያቅበዘበዘዉ?

Post by Naga Tuma » 17 Oct 2025, 14:59

Abere:

ኣንደኛ፣ ግዜያዊ ግለሰቦች እና ዘላለማዊ ማህበረሰቦች ልዩነት እንዳላቸዉ ማንን መምከር ያስፈልጋል?

ሁለተኛ፥ መጽሓፉ ሕክምና የምያስፈልገዉ ነዉ ማለት ከዚህ ጋር ይገናኛል?

Odie
Member+
Posts: 5990
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ብራ ማለት በፍጥረት በር ክረምት ኣልፎ ብርሃን ሲሆን ማለት ሆኖ አበረን ምን ነበር ያቅበዘበዘዉ?

Post by Odie » 17 Oct 2025, 15:39

Abere wrote:
17 Oct 2025, 10:48
Naga

ግን አንተ መቼ ነው ይህ የፍጥረት በር ነገር እያነሳህ መጨቅጨቅህን የምታባራው? :mrgreen: አሁን በድፍን ጦብያ የኦሮሙማ የጥፋት ጭጋግ እና ዶፍ እየወረደ ፤ በጅብ ወለደች አይነት አሳምን-አደናግር ነጎድጓድ ሰዎች በቆፈን ተይዘዋል።

ነብይ ከሆንክ መቸ ነው የኦሮሙማ የጥፋት ዶፍ የሚያባራው፤ በሞት ጥላ ሥር ለሚኖሩ የጦቢያ ሰዎች ብርሃን የሚፈነጥቅላቸው? የኦሮሙማ ዐለቃ የሆነው እሬቻ ዘቆሪጥ ዘብጥያ የሚወርደው? አውሬው ከዛፍ ላይ ተሰቅሎ የላም-አላባ ቅቤ፤ የሰው ደም ግብር፤ የአምባጓሮ ምድር ማድረጉን የሚያቋርጥበት ከዚያም ሰው ፍቅር የሚጎናጸፈብት የባቢሎን ግንብ (ክልል) የሚፈርስበት?
:lol: :lol: :lol: :lol:
ነዘነዘህ!
እንደ ክፉ ሚስት!

Post Reply