Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14741
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በ21ኛው ክ/ዘመን ኦሮሙማ የሚፈጽመውን አረመኔዊ ጭፍጨፋ፤ጡት ቆረጣ ለሚሰማ የ16ኛ ክ/ዘመን እማኝ እና ታሪክ ጸሃፊ አባ ባህርይ በ"ዜናሁ ለጋላ" ያሰፈሩት ነው።

Post by Abere » 17 Oct 2025, 13:54

በ21ኛው ክ/ዘመን ኦሮሙማ የሚፈጽመውን አረመኔዊ ጭፍጨፋ፤ጡት ቆረጣ ለሚሰማ የ16ኛ ክ/ዘመን እማኝ እና ታሪክ ጸሃፊ አባ ባህርይ በ"ዜናሁ ለጋላ" ያሰፈሩት ነው።


እንድህ ይላል "የነገዱን ቁጥር፤ ሰውን ለመግደል የትጋቱ ነገር፤ የጠባዩን እንሰሳነት ለማወቅ የጋላን ዜና ልጽፍ ጀመርኩ"

ይህ ታሪካዊ ሰነድ ለብዙዎች በተለይም የፓለቲካ አርታኢዎች አይመቻቸውም፤ ዳሩ ግን አሁን ምን እየሆነ ነው? የታሪክ ሊቅ አባ ባህርይ የጻፉትን ለሚያነብ ይህ እንደት ሊሆን ይችላል፤ የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ አረመኔ አይሆንም ለማለት ይችላል፤ አሁን የኦሮሙማ እንሰሳ አባ ባህርይ ከገለጹት በላይ የሚዘገንን ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 14741
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በ21ኛው ክ/ዘመን ኦሮሙማ የሚፈጽመውን አረመኔዊ ጭፍጨፋ፤ጡት ቆረጣ ለሚሰማ የ16ኛ ክ/ዘመን እማኝ እና ታሪክ ጸሃፊ አባ ባህርይ በ"ዜናሁ ለጋላ" ያሰፈሩት ነው።

Post by Abere » 18 Oct 2025, 20:08

የአባ ባህርይ ዜናሁ ለጋላ መጽሀፍ በሚገባ ላጤ ነው በአፍሪካ የመጀመሪያ የሰው ዘር ማጥፋት (ጄኖሳይድ) የፈጸመ ታሪካዊ ወንጀል ነበር። እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር የተመድ በ1945 የጀኖሳይ ትርጉም በራፋዔል ለምኪን ከማግኜቱ በፊት በኢትዮጵያ የተፈጸመ የዘር ማጥፋት። በኦሮሞ ወረራ/ፍልሰት/ ቢያንስ ከ22 በላይ ታላላቅ ጎሳዎች ጠፍተዋል። ከሁሉም በላይ ከፍተኛ ሰለባ የነበረው የአማራ ጎሳ እንደሆነ ይታወሳል። ይህ ዘር ማጥፋት እና አረመኔያዊ ጭፍጨፋ በስነ-ቃል ከትውልድ ትውልድ ሲነገር ይሰማል። ለምሳሌ " ጋላ እና ዝናብ ከደጅ ይጨርሳል" የሚል ብሂል አለ። ይህ አባባል የአማራ ጎሳ የቱን ያህል traumatized እንደሆነ ይገልጻል። የፓለቲካ ጭምትነት ( ይሉኝ ባይነት) ወደ ጎን በመተው ታሪካዊ ጭብጡ ሲታይ የመጀመሪያ የዘር ማጥፋት ወንጀል መሆኑን ያሳያል። አድሱ ትውልድ ይህን አረመኔ የውርደት ታሪክ ላለመድገም ቢቻ ደብዛቸው ስለጠፉት ጎሳዎች የታሪክ ተጠያቂነት እንድሁም እየተሳደደ ለሚገደለው አማራ ይቅርታ እንደማቅረብ ጭራሽ በ21ኛ ክ/ዘመን የጡት፤ የብልት ቆረጣ እና የሰው ልጅ ቆዳ ገፈፋ እኩይ እንሰሳዊ ወንጀል በመፈጸም በአባ ባህር ዘመን በዜናሁ ለጋላ የተፈጸመውን ዘር ማጥፋት ሪኮርድ ሰባሪዎች ሁነዋል።

Anyone who want to read the first and only source of the history of Oromo (ዜናሁ ለጋላ) can find it on Amazon
Hope the book could be available in Ethiopian groceries and shops. A book worth to have it with you.


Abere
Senior Member
Posts: 14741
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በ21ኛው ክ/ዘመን ኦሮሙማ የሚፈጽመውን አረመኔዊ ጭፍጨፋ፤ጡት ቆረጣ ለሚሰማ የ16ኛ ክ/ዘመን እማኝ እና ታሪክ ጸሃፊ አባ ባህርይ በ"ዜናሁ ለጋላ" ያሰፈሩት ነው።

Post by Abere » 19 Oct 2025, 11:31

አባ ባህርይ የ16ኛው ክ/ዘመን ግብረ-አራዊት ለትውልድ በዜናሁ ለጋላ ዘግበው አልፈዋል። ለዚህ ተወዳዳሪ ለማይገኝላቸው ምሁር በስማቸው አንድ ትልቅ መታሰብያ ማድረግ ይገባ ነበር። ለምድረ ዘፋኝ እና አርቲስት የክብር ዶክትሬት ሲሰጥ ለዚህ ዕንቁ ምሁር አለመደረጉ ያሳዝናል። አባ ባህርይ ባይኖሩ የኦሮሞ ታሪክ ምንጭ ባልኖረ ነበር።

አባ ባህርይ ማን ናቸው? ትውልዳቸው እና እድገታቸው በጋሞ በአብያታ ሀይቅ አካባቢ ሲሆን፤ የብርብራ በዚሁ በጋሞ የጥንታዊ የብርብራ ማርያም አገልጋይ አባት ነበሩ። በዘመኑ የኦሮሞ ወረራ/ፍልሰት/ የጋሞ ህዝብ ሲጨፈጨፍ እና የራሳቸው መኖሪያ ቤት ተቃጥሎ፤ ጥሪታቸውም ሲወድም ያዩ ናቸው። Aba Bahrey wrote that they "devastated his country" and "looted all that he possessed"

Post Reply