Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum















MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Oct 2025, 06:16

ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ለጎንደር ወንድሞች የተላለፈ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት!
Please wait, video is loading...
ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም
____
ወንድሞቻችን!አንድ ቃል እንድትናገሩ፥እንዳታዝኑ፥ፍፁማንም እንድትሆኑ፥ሁላችሁንም፦በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እማልዳችኋለሁ፥እንዳትለያዩም አንድ ልብና አንድ ሃሳብ ሆናችሁ ኑሩ።
(የሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ወደ ቆረንጦስ ሰዎች-1)

እንኳን ደስ ያለን!
ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!
አንድ አማራ!
እስከምፃት አማራ!
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!

©አርበኛ ዘመነ ካሴ የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የቴዎድሮስ ዕዝ ሰብሳቢ
Please wait, video is loading...





Post Reply