Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39800
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፋኖ የተባለው የአማራ ካንሰር ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! የርስበርስ ጦርነቱ ለምን?

Post by Horus » 14 Oct 2025, 11:24

ይህ አማራን እያወደመ ያለ ነቀርሳ ስንት ክፍፍል ውስጥ እንደ ሚያልፍ መገመት ሮኬት ሳይስንስ አይደለም!
1
የግብጽ ገረድ እንሁን አንሁን በሚል ይከፋፈልና ይዋጋል!
2
የሻቢያ ገረድ እንሁን አንሁን በሚል ይከፋፈልና ይዋጋል!
3
የወያኔ ገረድ እንሁን አንሁን በሚል ይከፋፈልና ይዋጋላ!

ለምሳሌ አሁን ላይ የወያኔ ተላላኪ መሆን አይታሰብም የሚሉ አሉ ፣ ግን ለሻቢያ መገረድ ትክክል ነው ይላሉ እነዚህ ገረዶች ። ይህን በሚሉት ስዓት የትግሬና የሻቢያ ጄኔራሎች አብረው አስመራ ላይ ኢትዮጵያን እንዴት እንደ ሚወጉ እቅድ ያወጣሉ ።
4
የወያኔ መሳሪያና ገንዘብ ለማግኘት ራያና ወልቃይትን ለትግሬ እንሽጥ አንሽጥ በሚል ከተፋፍለው ይዋጋሉ!
5
አማራ በጎጃሜ መገዛት አለበት የለበትም በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
6
ጎንደሬን መነጠል ነው በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
7
በወያኔ እስከ ደም ስሩ ተሰርስሮ የተያዘው ወሎ አማራን የሚያስጠቃ እንጂ አማራን ነጻ አያደርግም በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
8
ሸዋ ሽንፍላ ነው ቢያጥቡት አይጠራም ስለዚህ አይታመንም በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
9
ጎጃሜ ውሎ አድሮ መንሸራተቱ አይቀሬ ነውና አይታመንም በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
10
እንዲያም ፋኖ የተባለ ክስተት አላማም የለው ፣ አማራንም ወደ ምንም አይነት ለወጥ ሆነ መሻሻል ፣ እድገት ሆነ ብልጽኛ የሚወስድ ቡድን አይደለም በሚል ክፍፍል አለ!
11
በመጨረሻም እያንዳንዱ የሽፍታ አለቃ መሪ መሆን ፣ መስፍን መሆን ፣ ንጉስ መሆን ያለብኝ እኔ ነኝ በሚል የነገው አምባ ገነኖች ማናባዊ ውጊያዎች አሉ!

ብዙ ብዙ ብዙ ዉጊያዎች ፣ መገዳደሎች እናያለን

በመሃሉ ያማራ ሕበረተሰብ በሁሉም መስኩ ይወድማል! በቃ አለቀ!

Last edited by Horus on 14 Oct 2025, 11:53, edited 4 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39800
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፋኖ የተባለው የአማራ ካንሰር ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! የርስበርስ ጦርነቱ ለምን?

Post by Horus » 14 Oct 2025, 12:06

ፋኖ የሚባለው የመሳሪያና ገንዘብ ቅጥረኛ ጥርቅም ዋና አላማው ይህን የሻቢያና ግብጽ ፕላን ማስፈጸም ነው!

Odie
Member+
Posts: 5990
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ፋኖ የተባለው የአማራ ካንሰር ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! የርስበርስ ጦርነቱ ለምን?

Post by Odie » 14 Oct 2025, 12:16

Horus wrote:
14 Oct 2025, 11:24
ይህ አማራን እያወደመ ያለ ነቀርሳ ስንት ክፍፍል ውስጥ እንደ ሚያልፍ መገመት ሮኬት ሳይስንስ አይደለም!
1
የግብጽ ገረድ እንሁን አንሁን በሚል ይከፋፈልና ይዋጋል!
2
የሻቢያ ገረድ እንሁን አንሁን በሚል ይከፋፈልና ይዋጋል!
3
የወያኔ ገረድ እንሁን አንሁን በሚል ይከፋፈልና ይዋጋላ!

ለምሳሌ አሁን ላይ የወያኔ ተላላኪ መሆን አይታሰብም የሚሉ አሉ ፣ ግን ለሻቢያ መገረድ ትክክል ነው ይላሉ እነዚህ ገረዶች ። ይህን በሚሉት ስዓት የትግሬና የሻቢያ ጄኔራሎች አብረው አስመራ ላይ ኢትዮጵያን እንዴት እንደ ሚወጉ እቅድ ያወጣሉ ።
4
የወያኔ መሳሪያና ገንዘብ ለማግኘት ራያና ወልቃይትን ለትግሬ እንሽጥ አንሽጥ በሚል ከተፋፍለው ይዋጋሉ!
5
አማራ በጎጃሜ መገዛት አለበት የለበትም በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
6
ጎንደሬን መነጠል ነው በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
7
በወያኔ እስከ ደም ስሩ ተሰርስሮ የተያዘው ወሎ አማራን የሚያስጠቃ እንጂ አማራን ነጻ አያደርግም በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
8
ሸዋ ሽንፍላ ነው ቢያጥቡት አይጠራም ስለዚህ አይታመንም በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
9
ጎጃሜ ውሎ አድሮ መንሸራተቱ አይቀሬ ነውና አይታመንም በሚል ሌላ ዉጊያ አለ!
10
እንዲያም ፋኖ የተባለ ክስተት አላማም የለው ፣ አማራንም ወደ ምንም አይነት ለወጥ ሆነ መሻሻል ፣ እድገት ሆነ ብልጽኛ የሚወስድ ቡድን አይደለም በሚል ክፍፍል አለ!
11
በመጨረሻም እያንዳንዱ የሽፍታ አለቃ መሪ መሆን ፣ መስፍን መሆን ፣ ንጉስ መሆን ያለብኝ እኔ ነኝ በሚል የነገው አምባ ገነኖች ማናባዊ ውጊያዎች አሉ!

ብዙ ብዙ ብዙ ዉጊያዎች ፣ መገዳደሎች እናያለን

በመሃሉ ያማራ ሕበረተሰብ በሁሉም መስኩ ይወድማል! በቃ አለቀ!

ምንድነው ይሄ ቀውስ ቅጥረኛ ሶዶ የሚቀባዥረው :lol:
ቀይ ሽብር የሚያውጅ ነው የሚመስለው :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39800
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፋኖ የተባለው የአማራ ካንሰር ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! የርስበርስ ጦርነቱ ለምን?

Post by Horus » 14 Oct 2025, 12:49

Fifi - in behavior science, there is a time tested principle: 'actors produce unintended consequences.' The 2 million population poor Eritrea could try all and everything between heaven and earth to annoy Ethiopia and certainly, we will make Eritrea pay for it dearly, costly and very very costly.

sesame
Member+
Posts: 7894
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ፋኖ የተባለው የአማራ ካንሰር ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! የርስበርስ ጦርነቱ ለምን?

Post by sesame » 14 Oct 2025, 14:29

ለIMF ስብሰባ ዋሽንግተን የሚገኙት ኢዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያ ህዝብን በአንድ ቀን በ7.16% አደይህተዋል። ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 1ን ዶላር በ148ብር ሽጧል።

100 ብር አካውንት ውስጥ ከነበረህ [1 ዶላር 148 ከገባ ቡሃላ] ያለህ የብርህ ዋጋ 92.84 ብር ብቻ ነው። በጠዋቱ 100 ብር አሁን ሄደህ እቃ ገዛለሁ ብትል የ92.84 ብር እቃ ብቻ ነው የሚገዛው ማለት ነው።

#የብልፅጌ ሀገር የመሸጥና የማው*ደም ፣ ህዝቡን የማደህየት የመጨረሻ ደረጃ ውድቀት የማስመዝገብ መንገድ ተጧጡፏል። አብይ አህመድና ጋሻግሬዎቹ የኢትዮጵያ ውድቀት ፊትአውራሪ ስፔሻሊስት ሆነው እየተጓዙ ነው !!

https://www.facebook.com/share/1CVrjamcbb/
.
.

Odie
Member+
Posts: 5990
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ፋኖ የተባለው የአማራ ካንሰር ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! የርስበርስ ጦርነቱ ለምን?

Post by Odie » 14 Oct 2025, 14:49

Horus wrote:
14 Oct 2025, 12:49
Fifi - in behavior science, there is a time tested principle: 'actors produce unintended consequences.' The 2 million population poor Eritrea could try all and everything between heaven and earth to annoy Ethiopia and certainly, we will make Eritrea pay for it dearly, costly and very very costly.
መሃይም!
behavior science :lol:
Forum ላይ ሌክቸር ሊስጥ ይሞክራል የገባው ይመስል :lol:

Tiago
Member
Posts: 2917
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ፋኖ የተባለው የአማራ ካንሰር ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! የርስበርስ ጦርነቱ ለምን?

Post by Tiago » 15 Oct 2025, 01:36

You do not decide what's good and right for the Amhara people.
Look into yourself first . SHEFAFA !!!!

Post Reply