Misraqዋ ፡ ተግብጥና ሻቢያ ተጋምዶ ኢትዮጵያን መውጋት ክፉ መዘዝ አለው!
ቻዪው ! ይህ መጨረሻው እንደ ማይሆን ፈራሁልሽ
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13470
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Misraqዋ ፡ ተግብጥና ሻቢያ ተጋምዶ ኢትዮጵያን መውጋት ክፉ መዘዝ አለው!
Fiyameta,
አማራ የሻቢያ ተለጣፊ ሆኖ ወያኔንና ግብጽን ያገለግላል የሚለው ስሌትህ ግዙፍ ስህተት እንደ ሚሆን ተከታተል! አማራን ከአቢይ አህመድ የሚከላከለው ሻቢያ ነው ከሚለው ሎጂክ በላይ በአማራ ላይ ስድብ ሊኖር አይችልም ። ልድ በላ ለዚህ ሃረግ መልስ የሚሰጠው አንተው የግብጽ ቅጥረኛና አንድ ያበደ ጩሎ ናችሁ !! ይህ ብዙ የሚነግረን ነገር አለ!!! ሻቢያ አሰብን መነጠቋ የቀን ጉዳይ ነው! አማራ አሰብ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለስ ደሙን አፍስሶ ኢትዮጵያን ይወጋል የሚለው የግብጽ ሎጂክ በቅርብ ወደ ትቢያ ይጣላል። አንተም ብትሆን አንድ ቀን የሱ 57 ሙዚቃ እንደ ምታጣጥም አይቀሬ ነው!!!