Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » 25 Sep 2025, 08:07

The entire current leadership is made up of former POWs and self-confessed errand boys - ምርኮኛና ተላላኪ.

Has this ever happened in other parts of the world? History buffs, where art thou?
Please wait, video is loading...

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by ZEMEN » 25 Sep 2025, 11:50

sarcasm wrote:
25 Sep 2025, 08:07
The entire current leadership is made up of former POWs and self-confessed errand boys - ምርኮኛና ተላላኪ.

Has this ever happened in other parts of the world? History buffs, where art thou?
Please wait, video is loading...
ጀግና ጀግናን ይወልዳል፣ ሙርኮኛ ደግሞ ሙርኮኛ ይወልዳል።
It is from the core. In the history of the world, there is no one who was POW and becomes ፊልድ ማርሻል, Never! On the other point, No country I know of that have head of the state who is a 7th grade dropout who pretends to have PhD. What is funny is Abiy spends money to buy weapons and Eritrea and takes it.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian Army's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » 27 Sep 2025, 05:15

ምርኮኞች አትላኩብን ሁለተኛ

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » 07 Oct 2025, 19:05

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » 11 Oct 2025, 08:07

''አባቶቻችን ተማርከዋል ፤ እኛም ተደግመናል'' ፤ የባጫ ደበሌ ፎቶ ሾፖች በወሎ

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by Yimer » 11 Oct 2025, 08:26

... እነዚያ ተማራኪወች ... ማራኪወቻቸውን መበታተናቸውና ማንኮታኮታቸው ነው ቁም ነገሩ .... እነ ስዩም መስፍን ይመሰክሩ ነበር... እስከመጨረሻው ለዘርም በሚያሳፍር ሁታ ባይሰናበቱ ኖሮ...

ደግሞም ለሀገር መሞትና መማረክ ጀግንነት እንጅ የሚያሳፍር አይደለም:: ለምርኮ የበቁትም በሶሻሊዝም መውደቅ ነው... በናነተ መርፌ እንካን በማያሰራ ችሎታ አይደለም::
sarcasm wrote:
11 Oct 2025, 08:07
''አባቶቻችን ተማርከዋል ፤ እኛም ተደግመናል'' ፤ የባጫ ደበሌ ፎቶ ሾፖች በወሎ

sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » 22 Oct 2025, 17:53

Please wait, video is loading...

Affable
Member
Posts: 750
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by Affable » 22 Oct 2025, 18:45

Eden, ነገሩ የተገላቢጧሽ ነው እያልሽ ነው። በቀድሞ መፎከር የአሁንን መረታት ያሳብቃል። የድሮ ምርከኞች ለ EPDRF መፈጠር አስፈላጊ ነበሩ። ምርከኞቹ EPDRFን አልሹም። አጎቶችሽ እንጂ። አዲስ አበባ ለመዝለቅ አጎቶችሽ ቢያንስ የአዲስ አበባን ነዋሪ የሚመስል የ ፓለቲካ ቡድን መፈልፈል አስፈላጊ መሆኑን ዘግይተውም ቢሆን ተገነዘቡ ። የ ትግራይ ነፃነትን የማወጅ ቅዠታቸው ሰከን ካለ በሃላ አዲስቱን ኢትዪጺያ ሀ ብሎ “ለመውለድ” እነዚህን ምርከኞች በመያዠነት መጠቀም “አስፈላጊነትን”ተረዱ።
እውነት እንነጋገር ከተባለ ምርከኞቹ የህወአት አምባሳደር ነበሩ። ያኔ አዲስ አበባ — አሁንም — ብዙ ባጫ ደበሌ ፣ ሌተና ጄነራል
መሀመድ ተሰማን የሚመስሉ ነዋሪዎች ነበሯት።
የብሄር ፓለቲካ ላይ ሙጭጭ ብለሽ ፣ አናሳ ሆነሽ ልክ አይመጣም።
አይ የግዜ ነገር! ዛሬ እነዛ ምርከኞች ናቸው አምባሳደሮች ፣ የጦር መሪዎች የድሮ ማራኪዎቻቸውን ልጆችና የልጅ ልጆች አደብ እንዲገዙ እያረጉ ያሉት።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » 04 Nov 2025, 09:46

የትናንቱ ንግግራቸው ኮርኳሪ ነው። ስለ እጅ መስጠት ያወሯትን ሳቅ እናስቀድም። ዓለም የሚውቀው የብርሃኑ ጁላ ታሪክ እጅ ወደ ላይ ብሎ የተማረኩ መሆናቸው ነው። . . . . . .

"እጅ ከመስጠት አንድ ቀን ማደር የለብንም መሞት አለብን" ፊልድ ማርሻሉ

sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » 08 Nov 2025, 06:41

What would be Bacha's and Julla's response?
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » 11 Nov 2025, 18:53

ጸረ እውቀት!
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11575
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopian Army ENDF's unique characteristics in the entire world

Post by sarcasm » Yesterday, 15:56

Excelling in ድንቁርና

ሞሮኮ ጎረቤቷ ላሉት ለነ Western Sahara አገሮች የባህር በር በነፃ ሰጥታለች ይለናል ይህ ጡንቻ እራስ! የሞሮኮ ጎረቤቶች አልጄሪያና Western Sahara ናቸው: አልጄሪያ የራሷ 13 Sea ports አላት። ለመሆኑ ይህ ደንቆሮ Western Sahara ሉዓላዊ አገር እንዳልሆነና ሞሮኮ የኔ ነው የምትለው ፓሊሳሪዮ ደሞ ነፃ አገር መሆን አለብን ብሎ ውጊያ ውስጥ የገባበት አገር መሆኑን ያውቃል? ደሞኮ Western Sahara ነፃ አገር ቢሆንም የራሱ ረጂም Sea coast አለው ለምን የሞሮኮን ስጦታ ይፈልጋል?
ለእንደዚህ አይነት ድንጋይ እራሶች ነው አገር አስረክበን ቁጭ ያልነው?

https://x.com/GTWTW_Now/status/2033189885469774100

Post Reply