Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የተማረከው የኦህዴድ ብልፅግና ታንክ lol

Post by Misraq » 10 Oct 2025, 09:56

.
.
.
የሶዶ ቅዘናም ወታደሮች ታንኩ ውስጥ በፍርሃት ቀዝነው ስለፈረጠጡ ጀግናው ፋኖ ውስጥ አልገባም።

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: የተማረከው የኦህዴድ ብልፅግና ታንክ lol

Post by Yimer » 10 Oct 2025, 10:09

ከ5 አመት በፊት በየሜዳው ወድቀው ከቀሩ የተበላሹ ታንኮች አንዱ እንዳይሆን? የወያኔ ታንክ ላለመሆኑስ ምን ማስረጃ አለን? ወያኔ ብዙ “surprise” መሳሪያወች እንደሚያወጣ እገምታለሁ... ግብፅ ታስታጥቃቸዋላች ... በሱዳንና ኤርትራ በኩል... ደብረፂ smart መሪ ከሆነ ማለት ነው...

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተማረከው የኦህዴድ ብልፅግና ታንክ lol

Post by Abere » 10 Oct 2025, 10:20

:lol: ይህ አሁን እርፍና ነው ወይስ ሰገጤ ሲያርፍ ነው?! :mrgreen: ጥቁር ክላሽ መልሱ፤ ከሞተ ወታደር ላይ ሰርቃችሁ ነው - ሰገጢያዊ ተውኔት። አሁን ከጥቁር ክላሽ ወደ ታንክ አደገ። እውነቱ ይኸ ነው። እናንተ እኮ "ሴና" ሲና በርሃ ነው ያላችሁ - ከዚህ አለም ሳይሆን በሌላ አለም ካሉ ጅሎች የመጣ ድርቅና ነው። መቸም በዚህ አለም የነበሩ ጅሎች ሁሉ በዚህ ደረጃ ተጃጅለው ሰምተን አናውቅም። ከሌላ አለም የወደቀ ድንጋይ ይላሉ ሳይንቲስቶች -ሁሉ ነገሩ (ይዘቱ) ከዚህ አለም ድንጋይ ስለሚለይ። ኦሮሙማ ከሌላ አለም ከሰማይ የወደቀ ጅል ነው። ኢትዮጵያ ጥሎባት -ጅል ፈረደባት።
Yimer wrote:
10 Oct 2025, 10:09
ከ5 አመት በፊት በየሜዳው ወድቀው ከቀሩ የተበላሹ ታንኮች አንዱ እንዳይሆን? የወያኔ ታንክ ላለመሆኑስ ምን ማስረጃ አለን? ወያኔ ብዙ “surprise” መሳሪያወች እንደሚያወጣ እገምታለሁ... ግብፅ ታስታጥቃቸዋላች ... በሱዳንና ኤርትራ በኩል... ደብረፂ smart መሪ ከሆነ ማለት ነው...

Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የተማረከው የኦህዴድ ብልፅግና ታንክ lol

Post by Misraq » 10 Oct 2025, 10:47

Oboletti Yimer

The news we hear about your OPDO is not so gleam. Only the Sodo gladiators are fighting heroically. Your breeds are easily surrendering. Qizenamu ሶዶ ግን ተኩስ ሲሰማ እየቀዘነ አላስጠጋ ብሎናል

Horus
Senior Member+
Posts: 39795
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የተማረከው የኦህዴድ ብልፅግና ታንክ lol

Post by Horus » 10 Oct 2025, 11:55

Yimer wrote:
10 Oct 2025, 10:09
ከ5 አመት በፊት በየሜዳው ወድቀው ከቀሩ የተበላሹ ታንኮች አንዱ እንዳይሆን? የወያኔ ታንክ ላለመሆኑስ ምን ማስረጃ አለን? ወያኔ ብዙ “surprise” መሳሪያወች እንደሚያወጣ እገምታለሁ... ግብፅ ታስታጥቃቸዋላች ... በሱዳንና ኤርትራ በኩል... ደብረፂ smart መሪ ከሆነ ማለት ነው...
ሃቁ ይህው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተማረከው የኦህዴድ ብልፅግና ታንክ lol

Post by Abere » 10 Oct 2025, 12:55

ሞላጫው ኪስ አውላቂ ታንኮቹ በርከትከት ሲሉ በደንብ ዕሪሪሪታ ለመሰንጠቅ ተዘጋጅ :lol: ። የአንተ CNN ይህ ፓኪስታን ዩቲዩበር ነው ( he is lucky he got so many lunatic and Sodo-OLF ገተት like you። ዕደገቱ ከጥቁር ካላ መማረክ ወደ ታንከኛነት እየሆነ ይመስላል።

አንተን 40 ወፌ ላላ የሰጠህ ሰው ከእግዚአብሄር ጽድቅ ያገኝ ነበር። በአብይ አህመድ ድንቡሎ የተጠበሰውን/የተተኮሰውን/ ምላስህ እርም እስኪል ድረስ - በዚህ ዕድሜህ የቆጥ የባጥ የምትዘላብድ።

Abiy Ahmed minted your tongue with coins borrowed from the IMF- fueling inflation and dragging the nation's economy into ruin. Your Huresa Sodo-Gordena mouth can’t stay quiet for even a minute. You keep flooding the feed with useless propaganda no one bothers to read, let alone open.

Horus wrote:
10 Oct 2025, 11:55
Yimer wrote:
10 Oct 2025, 10:09
ከ5 አመት በፊት በየሜዳው ወድቀው ከቀሩ የተበላሹ ታንኮች አንዱ እንዳይሆን? የወያኔ ታንክ ላለመሆኑስ ምን ማስረጃ አለን? ወያኔ ብዙ “surprise” መሳሪያወች እንደሚያወጣ እገምታለሁ... ግብፅ ታስታጥቃቸዋላች ... በሱዳንና ኤርትራ በኩል... ደብረፂ smart መሪ ከሆነ ማለት ነው...
ሃቁ ይህው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የተማረከው የኦህዴድ ብልፅግና ታንክ lol

Post by Misraq » 10 Oct 2025, 13:36

ወያኔ በአንድ ግዜ 15 ሺህ ማርኮ እንደ በግ ሲያግተለትለው የታላቁ ሩጫ ፎቶን ፎቶሾፕ አድርገው ነው ያሉን ሰዎች አሁን ደግሞ ታንካቸው ሲማረክ ከ4 አመት በፊት ወድቆ የቀረ ታንክ ነው ይሉናል፥፥ እስቲ ንገሩን የማይዝግ ታንክ ከየት እንደምትገዙ

Post Reply