-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12870
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የሞንጆሪኖ ደሞዝተኛው ፋኖ ጋሸናን ጥሎ ሸሸ!
ጌታዋን የተማመነች በግ ላታዋን ዉጪ ታሳድራለች፡ ይላል፣ አንድ የአማርኛ አባበል። ፋንዶ ጌታዋን ተማምና ይህን ተቆጣጠርኩ፣ ያን ተቆጣጠርኩ ማለትን አብዝታ ነበር፣ አሁን ጅቡ ደርሶ ላታዋን ላስ ስያደርግላት፡ ጌታዋ የት እንዳለም አጣች፣ የምታሳዝን ፍጡር። በ45 ቀን ዉስጥ መንግስትን እንገለብጣለን ብላም ስታናፍስም ነበር፣ በ4 ቀን ዉስጥ 4 ኪሎ እንገባለን ብላ እንደነበርም ዘንግታለች፣ አሁን ወደ 45 ቀን ከፍ አደረገችዉ። ጌታዬ ድረስልኝ፣ እያለች እየተንጣጣች ነዉ አሁን፣ ሙቀቱ ስጠናባት!
Re: የሞንጆሪኖ ደሞዝተኛው ፋኖ ጋሸናን ጥሎ ሸሸ!
የቱስ ቱስ ጽምዶ ድራማ ዞሮዞሮ ድራማ!
ፋኖ ጥሎ የጠፋቸው ከተሞች
ሲሪንቃ
መካነሰላም
ትንታ
ጋሲና
መርሳ
ድራማ ድራማ
ፋኖ ጥሎ የጠፋቸው ከተሞች
ሲሪንቃ
መካነሰላም
ትንታ
ጋሲና
መርሳ
ድራማ ድራማ
Re: የሞንጆሪኖ ደሞዝተኛው ፋኖ ጋሸናን ጥሎ ሸሸ!
DDT,
አለቆችህን አትዝረክረኩ በላቸው... ፋኖ/ወያኔ አንድትም መንደር የመያዝ እድል ሊሰጠው አይገባም ነበር... አገር ከተከላከሉ ኮስተር ማለት ያስፈልጋል... ጠላት አይናቅም... ሁሌም የማልረሳው የወያኔ ጠንካራ ባህሪ ... ጠላት የመሰላቸውን ነገር እይንቁም ነበር... ያላቸውን ሀይል ተጠቅመው ያጠፉታል... ሰሞኑን የምናየው የወታደሮች ምርኮና ሞት በጣም የሚያሳፍርና የሚያሳዝን ነው... ኢትዮጵያን የሚያክል ታላቅ ሰራዊት እንደት እንድህ ይዋረዳል?

DefendTheTruth wrote: ↑09 Oct 2025, 15:25ጌታዋን የተማመነች በግ ላታዋን ዉጪ ታሳድራለች፡ ይላል፣ አንድ የአማርኛ አባበል። ፋንዶ ጌታዋን ተማምና ይህን ተቆጣጠርኩ፣ ያን ተቆጣጠርኩ ማለትን አብዝታ ነበር፣ አሁን ጅቡ ደርሶ ላታዋን ላስ ስያደርግላት፡ ጌታዋ የት እንዳለም አጣች፣ የምታሳዝን ፍጡር። በ45 ቀን ዉስጥ መንግስትን እንገለብጣለን ብላም ስታናፍስም ነበር፣ በ4 ቀን ዉስጥ 4 ኪሎ እንገባለን ብላ እንደነበርም ዘንግታለች፣ አሁን ወደ 45 ቀን ከፍ አደረገችዉ። ጌታዬ ድረስልኝ፣ እያለች እየተንጣጣች ነዉ አሁን፣ ሙቀቱ ስጠናባት!
Re: የሞንጆሪኖ ደሞዝተኛው ፋኖ ጋሸናን ጥሎ ሸሸ!
ትክክል ነው!Yimer wrote: ↑09 Oct 2025, 17:28DDT,

ወያኔ በተደጋጋሚ መከላከያን በተኛበት ማጥቃቱ የሚያሳየው ወታደሩ ልክ እንደ እኛ ዘና ብሎ ስለ ሚተኛ ነው! ያሳፍራል! ሞንጆሪኖ አዲስ አበባ ባንኮችን ዘርፋ በወሰደችው 30 ቢሊዮን ለፋኖ ቅጥረኛ ተዋጊ ከኢትዮጵያ ወታደር በላይ ትከፍላለች ነው የሚባለው! ይህን እያወቁ የኢትዮጵያ ጦር አዛዦች በተኙበት መመታታቸው አሳሳቢ የመከላከያ መዝረክረክ ነው ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12870
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የሞንጆሪኖ ደሞዝተኛው ፋኖ ጋሸናን ጥሎ ሸሸ!
የማናዉቀዉ ነገር ዉስጥ ገብተን ባናቦካ እንዴት ጥሩ ነበር። እኔ የሚሊተሪ እዉቀት ምንም የለኝም፣ የራሴ እንስትክት በመራኝ መንገድ እዚህም እዚያም አስተያየቴን ከማካፋል በስተቀር። ወያኔ የኢትዮጵያን ሰራዊት የማሻነፍ አቅሙ የለዉም! አለቀ ደቀቀ። ያ ባይሆን ኖሮ፣ ይህን መንግስት ባልደገፍኩት ነበር።Yimer wrote: ↑09 Oct 2025, 17:28DDT,
አለቆችህን አትዝረክረኩ በላቸው... ፋኖ/ወያኔ አንድትም መንደር የመያዝ እድል ሊሰጠው አይገባም ነበር... አገር ከተከላከሉ ኮስተር ማለት ያስፈልጋል... ጠላት አይናቅም... ሁሌም የማልረሳው የወያኔ ጠንካራ ባህሪ ... ጠላት የመሰላቸውን ነገር እይንቁም ነበር... ያላቸውን ሀይል ተጠቅመው ያጠፉታል... ሰሞኑን የምናየው የወታደሮች ምርኮና ሞት በጣም የሚያሳፍርና የሚያሳዝን ነው... ኢትዮጵያን የሚያክል ታላቅ ሰራዊት እንደት እንድህ ይዋረዳል?
DefendTheTruth wrote: ↑09 Oct 2025, 15:25ጌታዋን የተማመነች በግ ላታዋን ዉጪ ታሳድራለች፡ ይላል፣ አንድ የአማርኛ አባበል። ፋንዶ ጌታዋን ተማምና ይህን ተቆጣጠርኩ፣ ያን ተቆጣጠርኩ ማለትን አብዝታ ነበር፣ አሁን ጅቡ ደርሶ ላታዋን ላስ ስያደርግላት፡ ጌታዋ የት እንዳለም አጣች፣ የምታሳዝን ፍጡር። በ45 ቀን ዉስጥ መንግስትን እንገለብጣለን ብላም ስታናፍስም ነበር፣ በ4 ቀን ዉስጥ 4 ኪሎ እንገባለን ብላ እንደነበርም ዘንግታለች፣ አሁን ወደ 45 ቀን ከፍ አደረገችዉ። ጌታዬ ድረስልኝ፣ እያለች እየተንጣጣች ነዉ አሁን፣ ሙቀቱ ስጠናባት!
ፋንዶ ማለት ማን ነዉ? ሕዝብ ና ከሕዝብ አብራክ በወጡ ቅጥረኞች መሃል የተሰገሰገ አፍራሽ ሓይል ነዉ። ሕዝቡ ከልመታ በሕዝብ ዉስጥ የተሰገሰገን እኩይ መንጥረህ ማጥፋት አይቻልም። ሕዝቡ ራሱ በቃኝ የምልበት ጊዜ ከልመጣ። ኦሮሚያ ዉስጥ ይህ ጉዳይ አሁን ላይ እየታየ ነዉ። ሕዝቡ በቃን ብሎታል። እኩዩ ስብስብ አሁን ላይ ሕዝቡ መሓል ሄዶ እንደፈለገዉ መሽግሸግ አይችልም።
የአማራ ሕዝብ ኦሮሞን የበደለ መስሎት አሁንም በበቂ ሁኔታ አጥፊዎችን ከመሓሉ ለመመንጠር ጋና ቆርጦ አልተነሳም፣ ይደብቀዋል። ልክ ትግራይ ዉስጥ ያኔ ከ3 አመት በፊት የኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ እንደፈፀመዉ ጭካኔ የተሞላበት ግፍ። በሕዝብ ዉስጥ ይቅርና በፓርቲዉ ዉስጥ ራሱ የተሰገሰጉ አደርባዮች ና ጥቅመኞች አሁንም መንግስትን የጎዱ መስሎዋቸዉ የኢትዮጵያን ወታደር ያስጣቃሉ፣ ግፍ ይፈፅሙበታል፤ እግዚያብሔር ይቅር የማይለዉ በደል። የድሃን ልጅ ላይ አሰቃቂ ግፍ ፈፅሞ ያስፈፅሙበታል፣ እግዚያብሔር አንድ ቀን ስራቸዉን ይሰጣቸዋል።
የኢትዮጵያ ወታደር በሕግ ነዉ የምተዳደረዉ፣ የሕዝብ ደንነትን ራሱን መስዋዕት አድርጎ ይጠብቃል እንጂ ሕዝቡ ላይ አይተኩስም፤ ይህ መመሪያዉ ነዉ። ከዉስጡም ሆኖ ራሱ ላይ የምዶልቱ አይጠፉም፣ ወይ በግል ጥቅም ወይ ደግሞ አማራን የደገፉ መስሎዋቸዉ። በዚህ መልክ ነበር እኮ ሻቢያ የምትባል ፍጡር በአንቀልባ ተሽክሞ አዲስ አበባ ድረስ የመጡዋት፤ የራሳቸዉን ጓዶች በመስጠቃት። የዛሬዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ና የነገዉ ያዛን ጥፋት ዕዳ እየከፈለ ይኖራል፣ አሳዛኝ ጉዳይ ነዉ።
ኢትዮጵያኖች ስንባል፣ አንድነታችንን አጠናክረን፣ የጋራ ጠላት ላይ እንደመነሳት፣ እርስ በራሳችንን በራሳችን ማዳከምን ና ለጠላት መሳሪያ መሆንን እንመርጣለን።
ሕዝብ ላይ እንዳይተኩስ የታዘዘ ወታደር፣ ሕዝቡ መሃል ተሰግስጎ የምተኩስበትን ዒላማ ከመሆን ሌላ ምንም አማራጭ የለዉም። ያ ማለት ግን ይሸነፋል ማለት አይደለም!
ያ በሻቢያ ጊዜ አልፎዋል! ኢትዮጵያ ትምህርት ቀስማበት አልፋልች፣ ዛሬ ላይ እንኳን የሰፈር ጎሮምሳ ና ማንም የአከባቢዉ ጠላት ኢትዮጵያን አያሰጋም። ይህ ዝም ብሎ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ልመስልህ ይችላል። ነገር ግን ቁጭት ይባላል።
ቁጭት!
Re: የሞንጆሪኖ ደሞዝተኛው ፋኖ ጋሸናን ጥሎ ሸሸ!
የአማራ ህዝብ በአረመኔ ኦሮሞ ሲገደል የአብይና የሽመልስ ቂጥ አጣቢዎች ድምፃቸው አይሰማም
ስለ አብይና ሽመልስ የነፍሰገዳይ ቡድንና የኦሮሞ ልዩ ሃይል ለምን አትነግሩንም?
ያውም ሕገወጥ በሆነ መንገድ በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ የሚሰለጠኑና የሚታጠቁ
የአማራ ህዝብ ፋኖ ነው ከጥቂት ከበሰበሱ ከርሳሞች በስተቀር
ለማንኛውም የተረገመ ወሮበላ ጎጠኛ ኦሮሞ ስለ ፋኖ ለመናገር እውቀትም ሞራልም የለውም