Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

አይ ሶዶ lol

Post by Misraq » 06 Oct 2025, 17:01

ሶዶ በቃ እንደ ስልጤ ካልሆንኩኝ አለ በቃ? :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Odie
Member+
Posts: 6003
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Odie » 06 Oct 2025, 17:06

See the girl facing the camera how she shakes her head and neck. The had neck dance they are doing is not Gurage dance. That is not Gurage dance or else done to appease OPDO. Typical Gurage don’t do that. That is probably from neighboring Oromo indicating these including Horus are oportunists that take advantage of the plight of others :lol:

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አይ ሶዶ lol

Post by ethiopianunity » 06 Oct 2025, 21:55

These people are gullible the danger of Olf ideology spreading throughout Ethiopia, meaning, there is danger force in pp government trying to disintegrate the nation, the usual suspects, Olf, Shabia and Tplf. Do these people not realizing that they are not holding the flag their forefathers fought and died for against colonization?

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Horus » 06 Oct 2025, 22:39

ምስራቅ ፤
በቅናት ሙት !
መላ በቾ እስke ገላን ፣ ከዝዋይ እስከ ወንጪ ሁሉኮ ክስታኔ ነው! ምን ያክል በክስታኔነታቸው እንደ ሚኮሩ ነው የሚያሳዩህ ጂዳ በላቸው ሰደን! እስቲ ክስታኔኛ ካልቸር ያላቸውን ሕዝቦች ጉጠር በመላ መሃል ሸዋ!


Last edited by Horus on 06 Oct 2025, 23:09, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Horus » 06 Oct 2025, 22:44


Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Misraq » 06 Oct 2025, 23:03

Odie wrote:
06 Oct 2025, 17:06
See the girl facing the camera how she shakes her head and neck. The had neck dance they are doing is not Gurage dance. That is not Gurage dance or else done to appease OPDO. Typical Gurage don’t do that. That is probably from neighboring Oromo indicating these including Horus are oportunists that take advantage of the plight of others :lol:
ትክክል brother Odie. From weaving the Egyptian OPDO flag to the way it is danced Tulema style, it is all appeasement and servitude.

ሁሬሳ በግልፅ ነገረን እኮ። በሞጋሳ በውድም በግድም ተጠቅልዬ ገብቻለሁ አለ እኮ። ዘይገርም ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Horus » 06 Oct 2025, 23:15

Odie
እስቲ ከክስታኔኛ ውጭ ጭፈራ ካለህ አሳየው ለጫማ አስተራጊህ ምስራቅ! የክስታኔን አባትነት ስፋት እየመሰከርክ ያለሃው! ከጨቦ እስከ ወንቺ ከአዋሽ ገላን እስከ ዝዋይ !!!!


Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Horus » 06 Oct 2025, 23:24

ምስራቅ አትቅና!
ይህውልህ የኦዴ አጎት ልጅ ክስታኔኛው ውብ ባህሏ እንደ ሆነ !!! ከግቤ በረሃ እስከ አዋሽ የሚጨፈረው ክስታኔኛ ነው !

ሰማሃት! ጉራጌ ዘመነ!


Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Horus » 06 Oct 2025, 23:44

የተከበረ ሕዝብ ቅጂ ስለሆኑ ክስታኔኛ የሚኮሩበት ባህላቸው ነው!


Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Horus » 07 Oct 2025, 00:09

ተገንጣዩ ምስራቅ፣
አንድ ከማን እንደ ተወለደ የማያውቅ የጠፋ በግ ኦዴን ይዘህ ትለፋለህ! የጉራጌ ሕዝብ ምን ያክል አንድ መሆን ብቻ ሳይሆን እስከ አለም ፍጻሜ ኢትዮጵያ ሲያውክ ሲያዳክም የግብጽ በለው የሻቢያ ተላላኪ የማይሆን ቁጥር 1 ታማኝ የኢትዮጵያ ውልድ እንደ ሆነ አትርሳ! አንተም ዛሬ አዲስ የባንዳነት አመል ተማርክ እንጂ ዉበትና ኢትዮጵያዊነት በጋፋት ወንድሞቻችን በኩል ደጋ ዳሞት ልከንልህ ነበር! ዳሞት ማለት ደጋ ተራራ እንደ ሆነ ደሞ የምነግርህ እኔ የጋፋቶቹ ወንድም ነኝ ! ይህ ውብ ዘፈን ስለ እንሾሽላ የሚዘፍነው ክስታኔ ጉራጌ አይደለም! ምሁር አክሊል ጉራጌ ነው! ደሞም በደም እንተሳሰራለን!! ስለዚህ ግዜህን አታባክን ጉራጌ እንኳን ዛሬ የዛሬ ሺ አመት ያልተገዛ ሕዝብ ነው! ወሬ እንዳንተ ስለማያበዛ ድራማ ውስጥ ስለማታየው አታውቀውም እንጂ !!!


Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Misraq » 07 Oct 2025, 05:41

ሁሬሳ

የክስታኔ ሶዶን ግዛት ደጋግመህ ገልፀህልናል። እሺ ይሁን እንበል። ግን የሃገሪቱ ሕገመንግስት እኮ 20,000 ፊርማ አሰባስበህ ለፌዳሬሽን ምክር ቤት አቅርበህ ክልልነትን እንድትጠይቅ ይፈቅድልሃል። ሶዶ ይህንን መብቱን ጠይቋል? ወይንስ በሞጋሳ መጠቅለለን አሜን ብሎ ተቀብሏል?

ለዚህ እንደማትመልስ እርግጠኛ ባልሆንም እንደምትሸሽ ይሰማኛል

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Horus » 07 Oct 2025, 11:38

Misraq wrote:
07 Oct 2025, 05:41
ሁሬሳ

የክስታኔ ሶዶን ግዛት ደጋግመህ ገልፀህልናል። እሺ ይሁን እንበል። ግን የሃገሪቱ ሕገመንግስት እኮ 20,000 ፊርማ አሰባስበህ ለፌዳሬሽን ምክር ቤት አቅርበህ ክልልነትን እንድትጠይቅ ይፈቅድልሃል። ሶዶ ይህንን መብቱን ጠይቋል? ወይንስ በሞጋሳ መጠቅለለን አሜን ብሎ ተቀብሏል?

ለዚህ እንደማትመልስ እርግጠኛ ባልሆንም እንደምትሸሽ ይሰማኛል
ምስራቋ
ክስታኔ የራሱን ሃሳብ የሚያስብበት የራሱ አንጎል አለው እያልኩህ ሺ ግዜ ስነግርህ የማይገባህኮ የማይገባህ ግብዝ ስለሆንክ ነው። አለም ሁሉ ባንተ የጫጨ አንጎል እንዲያስብ መፈለግህኮ ነው ይህው አማራን እያወደመ ያለው! ጉራጌ ዘመናዊ ከተማ ገምቢ ፣ ንግድና ኢንዱስትሪ አሳፍፊ ሕዝብ እንጂ አንዲት መሬት ላይ ተቀብሮ የሚማቅቅ ሕዝብ እንዳልሆነ ለደቂቃ እንኳ ማሰብ አትችልም!! ሂድና የኢትዮጵያ ከተሞችን የሚያንቀሳቅስ ማነው ብለህ አስተውል ፤ ጂግጂጋ ሃረር ድሬ ደዋ ዲላ አዋሳ ጂማ ናዝሬት ያዳይዳ! ጉራጌ የዘመናዊ ኢትዮጵያ ጀርብ አጥንት ነው!! የዛሬ 50 አመት የሥራ ባህሉንት ሰድብ ነበር! ዛሬ የጉራጌ የሥራ ባህል የኢትዮጵያ መንግስት መመሪያ ሕግ ነው! አለቀ አገር ማቆም አገር መገምባት ማለት ይህ ነው! ያ አንተ እስከ ዛሬ የምትሟሟትለት የበሰብሰ የፊውዳል ኋላ ቀር ሪአክሽነሪ ስርዓት ሁለተኛ ላይመለስ ቀብረነዋል ። ከዚህ በኋላ እርስትህ ሥራህና ችሎታህ ነው ! በነገራች ላይ ኢትዮጵያን መረበሽ ማዳከም ማወክ አቁሙ! የማታሸንፉት ትግል ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 14742
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አይ ሶዶ lol

Post by Abere » 07 Oct 2025, 12:57


ከአንገት በላይ በጣም ነው የሚመቱት - የአሩሲ ኦሮሞ ጭፈራ ይመስላል። ከወግብ በታች የሉበትም። ድንቅ ኦሮምኛ ጭፈራ ነው- ክሊፑ ግን አጭር ሆነ። አልባሳታቸውም የአሩሲ አይነት ይመስለኛል - ካልተሳሳትኩ።

I am sure Huresa loves to enjoy this Oromo girls music, they hit very well in the head/neck dance. If they know how to dance Gurage they should not be sloppy below the waist - this one is amateurish by the standard we know the Gurage dance. Anyway, is the the Sodo Oromo girls idol show?

Misraq wrote:
06 Oct 2025, 17:01
ሶዶ በቃ እንደ ስልጤ ካልሆንኩኝ አለ በቃ? :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Post Reply