Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sarcasm
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ማን ነው ተላላኪው? የአማራ ሕዝብ ወይስ አዴፓ?

Post by sarcasm » 06 Oct 2025, 15:10

Finfinne Press

ተመስገን ጥሩነህም .."ተላላኪ" .. ብሎ ህዝብ ተሳደበ ...
27 አመት ሙሉ ተላላኪ ነበርን ብሎ ነበር እኮ 😁

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ማን ነው ተላላኪው? የአማራ ሕዝብ ወይስ አዴፓ?

Post by Abere » 06 Oct 2025, 15:17


በዘመነ ግርንቢጥ ውሃ ሽቅብ ይፈሳል ነው። ይህ እንሽላሊት የተላላኪነት ሂሳብ ማወራረዱ አይቀርለትም - ሳይንሳዊ ሃቅ ነው። :mrgreen: የአማራ ህዝብ ለኦሮሙማ ይገረድ ማለቱ የቱን ያህል ገልቱ መሆኑን ያስረዳል። ገልቱ ነውር አያውቅም።

Right
Member
Posts: 4234
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ማን ነው ተላላኪው? የአማራ ሕዝብ ወይስ አዴፓ?

Post by Right » 06 Oct 2025, 15:39

One thing I don’t understand with Fano is that this human garbage should never be allowed to breeze.

Post Reply