Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by DefendTheTruth » 05 Oct 2025, 16:53

አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል፣ እየተረሸንክ ና እየተዘርፍክ እንዲሁ ዝም ብለህ ጠብቀዉ፣ የመንግስት ሀላፊነት የሕዝቡን ሰላም መጠበቅ ነዉ የምል መፈክር አንግበህ፣ ተንዛዛ።

ጅል ና ቅል፣ መንግስት ማን ነዉ ብትባል፣ አብይ አህመድ ነዉ ልትል ነዉ፣ አንተ ጋ ያለዉን መንግስት ትተህ፣ ሩቅ ያለዉ መንግስት ላይ ጣትህን ሰንዝር፣ ቅል የሆንክ ነገር!

ራሴን በራሴ አስተዳድራለሁ ብለህ ስታበቃ፣ የቀበሌ ና የወረደ እንዲሁም የሌሎች መዋቅሮችን ሀላፊን ራስህ መርጠህ አስቀምጠህ፣ አሁን ደግሞ መንግስት ከቤተመንግስት መጥቶ የአንተን ሰላም እንዲያስከብርልህ ጠብቅ! ጅል ነህ!

የኢትዮጵያ መከለኪያ የአገሪቷን ደር ድንበር ና የአገር ሉዓላዊነት መስጠበቅ ነዉ፣ ሀላፊነቱ፣ በየመንደሩ እየዞረ የአንተን ሰላም ማስጠበቅ አይደለም፣ ይህን መረዳት ከአቃተህ ደደብ ነህ! መኖርም አይገባህም፣ እዉነቱን ንገረኝ ከልከኝ።

ሽፍታ በመሃልህ አስቀምጠህ፣ ከለላ ሰጥተህ፣ ያንኑን መከላኪያ እያስጠቃህ ኖረህ፣ ያ ሽፍታ አሁን ተመልሶ አንተኑን ስያጠቃህ ና ስዘርፍህ፣ መንግስት ሰላሜን ያስጠብቅልኝ ስትል እፍረት የሌላህ ፍጡር መሆንህን ያሳብጥብሃል። ደደብነት ይህን ያስከትላል!

If you can't even ensure the security of your own village, then what is the reason of your existence? Ask yourself until you get an answer for it, that is the end!

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by Odie » 05 Oct 2025, 17:08

DefendTheTruth wrote:
05 Oct 2025, 16:53

አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ!
ዛሬ ስው ስታግትና ስትዘርፍ ስትግጣት ነው ኢትዮዽያ መኖርዋ የተገለጠልህ?
ገልቱ ካድሬ!

sesame
Member+
Posts: 7892
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by sesame » 05 Oct 2025, 18:08

Abiy cannot protect Oromos!

Finfinne Press
4h

ሼክ ጉንጃ ሮበሌ ይባላሉ። በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። የተከበሩ የሀይማኖት አባትና የሀገር ሽማግሌ ናቸው። ለሀገር ሰላምና እርቅ የሚለፉ ፣ አስታራቂና ተወዳጅ ሼህ ነበሩ። ከሳምንታት በፊት ምክንያቱ በማይታወቅ ጉዳይ በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች አቦምሳ ከተማ ታስረው ነበር።

ትናንት ከእስር ቤት አውጥተው እጃቸውን ወደኃላ አስረው አደባባይ ላይ ረሽ*ነዋ*ቸዋል። እጅግ የሚያሳዝነው አስ*ክሬና*ቸው እንዳይነሳ ፣ ቤተሰቦቻቸው ለቅሶ እንዳይቀመጡ መከልከላቸው ነው።

ኦሮሚያ ላይ የሚፈፀመው የንፁሃን የአደባባይ ግ*ድ*ያ የሀይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎች እንኳን አልቀረላቸውም። ወጣቱን ገ*ድ*ለ*ው አስረው አልበቃ ብሏቸው አሁን የተከበሩ አባቶች ላይ እ*ር*ም*ጃ እየወሰዱ ነው።

#ኦሮሚያ ላይ እንደዚህ አይነት ዘግናኝ ግፎች በየእለቱ ለሰባት አመታት እየተፈፀሙ ነው ....

https://www.facebook.com/share/p/16J7xbpqJG/

eden
Member+
Posts: 9973
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by eden » 05 Oct 2025, 18:43

DefendTheTruth wrote:
05 Oct 2025, 16:53
መኖርም አይገባህም
DTT, how many of the OPDO top leadership shares this belief in your estimation?

Axumezana
Senior Member
Posts: 18351
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by Axumezana » 05 Oct 2025, 20:37

Abiy is not for Oromo's or any religion or any people but he is commiting crime and destroying the country only to stay in power. It is the people of Ethiopia that must stop him

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by DefendTheTruth » 06 Oct 2025, 09:40

eden wrote:
05 Oct 2025, 18:43
DefendTheTruth wrote:
05 Oct 2025, 16:53
መኖርም አይገባህም
DTT, how many of the OPDO top leadership shares this belief in your estimation?
eden,

just wait for the repeat of 2018! Do you even remember the year?

No, you may not, what you remember very well and dying for is that Abiy came to power through a massive uprising of the people from all corners, and you are craving for the repeat of that. That will not happen!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by DefendTheTruth » 06 Oct 2025, 09:46

eden,

if Abiy was to let that happen, then he would have been gone long time ago.

That is why we keep saying he is not in your club, but you can't get it!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by DefendTheTruth » 06 Oct 2025, 09:54

Axumezana wrote:
05 Oct 2025, 20:37
Abiy is not for Oromo's or any religion or any people but he is commiting crime and destroying the country only to stay in power. It is the people of Ethiopia that must stop him
Yes, President Taye Astedqeseliase is also echoing that message.

Abiy can't even wait to finish the speech of the President, he wants to get up and get to job for the next chapter of the journey of transforming Ethiopia, in unseen pace in the whole of the country's history.

Dedebit is always dedebit, tragic lose of lives!

Right
Member
Posts: 4231
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by Right » 06 Oct 2025, 10:16

Abiye Ahmed Ali is a con artist. Everything about him including his degree is fake. He is not a PHD holder.

Yes, without a doubt Ethiopians will stop him. The Oromos are waking up. Unlike the Tigrains the Oromos have an elite group that believes and understands the toxic nature of ethnic politics.
And then the economy. The economy has already collapsed.

Dama
Member+
Posts: 6212
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል!

Post by Dama » 10 Nov 2025, 22:50

DefendTheTruth wrote:
05 Oct 2025, 16:53
አብይ መጥቶ ይጠብቀሃል፣ እየተረሸንክ ና እየተዘርፍክ እንዲሁ ዝም ብለህ ጠብቀዉ፣ የመንግስት ሀላፊነት የሕዝቡን ሰላም መጠበቅ ነዉ የምል መፈክር አንግበህ፣ ተንዛዛ።

ጅል ና ቅል፣ መንግስት ማን ነዉ ብትባል፣ አብይ አህመድ ነዉ ልትል ነዉ፣ አንተ ጋ ያለዉን መንግስት ትተህ፣ ሩቅ ያለዉ መንግስት ላይ ጣትህን ሰንዝር፣ ቅል የሆንክ ነገር!

ራሴን በራሴ አስተዳድራለሁ ብለህ ስታበቃ፣ የቀበሌ ና የወረደ እንዲሁም የሌሎች መዋቅሮችን ሀላፊን ራስህ መርጠህ አስቀምጠህ፣ አሁን ደግሞ መንግስት ከቤተመንግስት መጥቶ የአንተን ሰላም እንዲያስከብርልህ ጠብቅ! ጅል ነህ!

የኢትዮጵያ መከለኪያ የአገሪቷን ደር ድንበር ና የአገር ሉዓላዊነት መስጠበቅ ነዉ፣ ሀላፊነቱ፣ በየመንደሩ እየዞረ የአንተን ሰላም ማስጠበቅ አይደለም፣ ይህን መረዳት ከአቃተህ ደደብ ነህ! መኖርም አይገባህም፣ እዉነቱን ንገረኝ ከልከኝ።

ሽፍታ በመሃልህ አስቀምጠህ፣ ከለላ ሰጥተህ፣ ያንኑን መከላኪያ እያስጠቃህ ኖረህ፣ ያ ሽፍታ አሁን ተመልሶ አንተኑን ስያጠቃህ ና ስዘርፍህ፣ መንግስት ሰላሜን ያስጠብቅልኝ ስትል እፍረት የሌላህ ፍጡር መሆንህን ያሳብጥብሃል። ደደብነት ይህን ያስከትላል!

If you can't even ensure the security of your own village, then what is the reason of your existence? Ask yourself until you get an answer for it, that is the end!
Which law requires zones, Weredas and villages have a responsibility and yraining and the resources for tgeur own security?
PP outlawed regional police to strengthen central government. With it, regions, weredas and villages providing security for themselves were outlawed. Rather, federal commandos were deployed who have not been effective to say the least. In fact, there are many reports of complicity to crimes everwhere they are deployed, especially in the Central, South and Southwest regions.

Post Reply