Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

መለሥ ዜና ስራሽ "ኦሮምያ" የዕብድ መፈጠሪያ ነበር። ዐብይ አህመድ ብቻ መስሎኝ ነበር ዕብድ - የአገር ዕብድ፤ ጅል፤ የሚተራመስበት የዕብድ መርዐ-ገንዳ ነው። ጀግና ሊፀድቅበት የሚፈልግ

Post by Abere » 05 Oct 2025, 12:09

መለሥ ዜና ስራሽ "ኦሮምያ" የዕብድ መፈጠሪያ ነበር። ዐብይ አህመድ ብቻ መስሎኝ ነበር ዕብድ - የአገር ዕብድ፤ ጅል፤ የሚተራመስበት የዕብድ መርዐ-ገንዳ ነው። ጀግና ሊፀድቅበት የሚፈልግ ተምኔታዊ ክልል። ትግላቸው ከ ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ብቻ አይደለም - ሁሉን በእጁ ከያዘው አልፋ እና ኦሜጋ ከእግዚአብሄር ጋር ሁኗል። እኔ በኦሮሞ ህዝብ መካከል ይህንን ያህል ዕብድ እና ጅል ይኖራል ብየ ገመቼ አላውቅም ነበር። ጉድ ነው! ፅድቅ የሚሰራ ጀግና ይፈለጋል - ጥጋበኛ ማስተማር ከጽድቅ ይቆጠራል። ባልጌን ካሳደገው፤ ያነቀው ጸደቅ ይባላል። ምክንያቱም 1 ባለጌ በዙ ባለጌዎችን፤ ኃጥዕ እና ወንጀል ሰሪዎችን ስለሚቀፈቅፍ