Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Naga Tuma
Member+
Posts: 6755
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: “ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም!” - ዕሪሪሪሪሪሪ!

Post by Naga Tuma » 05 Oct 2025, 04:51

እሬቻ እየረገጠ መጽሓፉን ኣቆሸሸብህ?

የሃገር ሰዉ ነዉ ምን ይሻለዋል ብዬ ቃሉን ኣፈላልጌ ብጠይቅ የታመመ መጽሓፍ ተሸክሞ እዴሳ ብትለዉ፣ ህዳሴ ብትለዉ፣ ሬይነሳንስ ብትለዉ የማይሰማ ዱዳ ነዉ ኣለኝ።

በተፈጠርኩበት የፍጥረት በር የኮነነኝ ገተለ በትለር ሌላን ማከም ቀርቶ እራሱን ማከም የማይችል ዘገምተኛ ነዉ ኣለኝ።

ዘፈን ተዉ ብሎ ዘፈናችሁ።
እሬቻ ተዉ ብሎ ማሬዎ ኣላችሁ።
ቃልቻ ወይም ቃሉ ተዉ ብሎ ቃልቻ ወይም ቃሉ ኣላችሁ።
የታመመ ይታከም ኣለ።
ይቻላል ኣለ።

Selam/
Senior Member
Posts: 16864
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም!” - ዕሪሪሪሪሪሪ!

Post by Selam/ » 05 Oct 2025, 10:57

ጭልፊቱ
በህልምህ ኢየሱስ ከእሬቻ መንፈስ ሲወርድለትና ትምህርት ሲቀስም አንተ የአይሲስ ትንሹ ድኝ ተሸካሚ ደቀ መዝሙሩ ነበርክ!

አሁን ወግድ፣ ምንጃርን ላጣጥምበት!



Dama
Member+
Posts: 6217
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: “ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም!” - ዕሪሪሪሪሪሪ!

Post by Dama » 05 Oct 2025, 11:10

Selam
Let it go, allow Shewa to rest. It brings up many unpleasant histories.
Shoa in Hebrew, actually, means holocaust.

Selam/
Senior Member
Posts: 16864
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም!” - ዕሪሪሪሪሪሪ!

Post by Selam/ » 05 Oct 2025, 11:19

”ዳማ” የሚለው ስያሜ በቻይና ሃገር አሮጊት ማለት ነው!

Let it go nigg’a’ you have only a few years left.

Post Reply