Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9820
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 04 Oct 2025, 19:06
በዩናይትድ ኪንግደም፣ ኢሴክስ ግዛት ኤፒንግ ከተማ ለተቃውሞ መነሻ የሆነው ኢትዮጵያዊው ስደተኛ ሀዱሽ ቅባቱ በቀረበበት ወሲባዊ ትንኮሳዎች ክስ ጥፋተኛ ተባለ።
የኮልቸስተር ከተማ ፍርድ ቤት ሐሙስ፣ ነሐሴ 29/ 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት ሀዱሽን በ14 ዓመት ታዳጊ እንዲሁም አዋቂ ሴት ላይ ወሲባዊ ትንኮሳዎችን በማድረስ ጥፋተኛ ሆኖ አግኝቶታል።
ሀዱሽ በከተማዋ ማዕከል ተቀምጠው ከነበሩ ሁለት የ14 ዓመት ታዳጊዎች መካከል አንደኛዋን መነካካቱን እንዲሁም ልጅ መውለድ እንደሚፈልግ ተናግሯል ተብሏል።
ታዳጊዎች ላይ ወሲባዊ ትንኮሳዎች ማድረስን ጨምሮ አምስት ክሶች የቀረቡበት ኢትዮጵያዊው ስደተኛ ሀዱሽ ገብረ ሥላሴ ቅባቱ ጋር ተያይዞ ባረፈበት ዘ ቤል በተሰኘው የጥገኛ ጠያቂዎች ሆቴል አካባቢ ከፍተኛ ተቃውሞ እንዲነሳ ምክንያት ሆኗል።
በትናንትናው ችሎት ሀዱሽ በታዳጊዋ ልጅ ላይ ወሲባዊ ትንኮሳን በማድረስ፣ ህጻንን ለወሲባዊ ድርጊት በማነሳሳት እንዲሁም በወሲባዊ ጥቃት ሙከራ ጥፋተኛ የተባለ ሲሆን ዳኛው የእስር ቅጣት እንደሚጠብቀው አስጠንቅቀዋል።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9820
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 04 Oct 2025, 19:15
በ almaze/Misraq የሚመራ የብልፅግና ካድሬዎች ቡድን የኢትዮጵያዊው ስደተኛ ወንድማችን እስርን በመቃወም በለንደን ከተማ የተቃዉሞ ሰልፍ ጠራ።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9820
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 04 Oct 2025, 22:12
ወንድማችን ያጠፋው ነገር ቢኖር በ 14 ዓመቷ ታዳጊ ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ መፈፀም ሳይሆን ፣ ሁላችንም ሀገር ወዳድ የሆንን ኢትዮጵያውያን ሁሌ እንደምናደርገው በእንግሊዝ አገር ኤርትራዊ ነኝ ብሎ ጥገኝነት ባለመጠየቁ ነው። አንገት አስደፋን! አሳፈረን እኮ ጎበዝ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!