Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
It is obvious, brother Horus. I also believe at least 90% of “Wollo Fano” members are woyane soldiers. I heard some of the leaders speaking; their accent shows that they are not Wolloyes or Amharas. Usually, woyanes and their diaspora supporters are against anything Fano. But, they have a soft spot for Wollo Fano. Woyanes are the primary defenders of this group.
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
አብይን በጊዜው ጠላት ቀንስ ብለነው ነበረ! እርሱ ግን እኛ ዝሆን ነን እያለ ጠላት ሲደምር ከረመ!
የኤርትራን፥ የትግራይንና የአማራን ጥምረት በል ቻለው!
ናቂ ውዳቂ
እቡይ ወዳቂ
ዝሆን ወደቀ
ፈነዳ ተዘረፈጠ
የኤርትራን፥ የትግራይንና የአማራን ጥምረት በል ቻለው!
ናቂ ውዳቂ
እቡይ ወዳቂ
ዝሆን ወደቀ
ፈነዳ ተዘረፈጠ
Last edited by Axumezana on 03 Oct 2025, 21:28, edited 1 time in total.
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
These PP dimwits don't seem to realize that if Fano and TPLF collaborate, then PP's expected life span will be shortened to 1/4th. And if Shaebya joins the fray, then Abiy would immediately launch his plans to immigrate!
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
I wiould work with Hitler1.0 to overthrow Hitler2.0 personified in Clown dictator Abiy Ahmed. You just have decide who is worst and then work with the lesser evil.
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
ም ን ጥርጥር አለው! ይህ ሁሉ ድራማ የሚቀናበረው በጽምዶ እንደ ሆነ 100% በመረጃ የተደገፈ ነውኮ። ጽምዶ ማነው በል? ጽምዶ ማለት ሻቢያ፣ ህወሃት ፣ አንዳርጋቸው ፣ ገዱ ፣ ፋኖ ማለት ነው። ለምንድን ነው በወያኔ ይታዘዛሉ የሚባለው በል?Yimer wrote: ↑03 Oct 2025, 16:57It is obvious, brother Horus. I also believe at least 90% of “Wollo Fano” members are woyane soldiers. I heard some of the leaders speaking; their accent shows that they are not Wolloyes or Amharas. Usually, woyanes and their diaspora supporters are against anything Fano. But, they have a soft spot for Wollo Fano. Woyanes are the primary defenders of this group.
የዚህ ዉጊያ እስትራተጂ ልብ ብለው ብትከታተል አንዱም ያማራን ጥቅም ወይም እስትራተጂክ አላማ በፍጹም ታሳቢ ያደረገ አይደለም! ይህ ያሰቡት ዉጊያ ቢሳካላቸው ተጠቃሚው ወያኔ ነው (ወልቃይትን ይወስዳል)፣ ሌላው ኢሳያስ ነው (አሰብን ይከላከላል) አለቀ ። ግብጽ ያው ኢትዮጵያን ማስጨነቅ ነው አላማዋ። እውነተኛ ያማራ ጥቅም ሳንቲም ወደ ፊት ፈቀቅ አይልም።
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
Horus ፋኖ አራት ኪሎን ይረከባል የሚለውን ለምን ተውከው?
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
How many phony prophesies did you make sodo opportunist Huresa?
Should Selam post your DESDERATA?
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
Abiy is Hitler 2.0 because:
1. He vilifies, insults and indignifies the Ethiopian people.
2. Ethiopia is unstable under his leadership than any in history.
3. He multiplied foreign disapproval of Ethiopia by internal human rights violations and by his infentile foreign policies
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
Horus ትግራይ፥ አገው፥አማራን ጉራጌን ቀንሶ ኢትዮጵያ የሚባል አገር አለ?
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9820
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
ብልፅግና ትእዛዝ የሚቀበለው ከኤምሬቶች ነው።
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
አክሱም ስንት ግዜ ልንገርህ ህወሃት ትግሬን የሚገድል ነቀርሳ ነው! ዛሬ ይህን ስናወራ ትግሬኮ በኮሌራ እየተምታ ፣ ወጣቶቹ ዉሃ ውስጥ እየሞቱ ነው ። ነገ ትግሬ ወደ ረሃብ ይመለሳል ! አማራ በሚቀጥሉት 2ና 3ቱ አመታት ያማራ ሕዝብ ፋኖን ያራግፋል ! ስለዚህ ትግሬም አማራም በኢትዮጵያዊነታቸው ይቀጥላሉ ። ይህን ቃሌን አስታውሳት! ይህን ውይይት ስማ
Re: ፋኖ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከህወሃት ነው!
ይሄ ሆዳም ሽማግሌ ለ በሻሻው አታላይ ያልስገደ ዘር ሁሉ ጠላቱ ነው:: ሶዶ ከ ኦሩሙማ የተካለስ በስም በስም በምን ተመሳሰሎ የሚኖር clan ነው!
ነገ ፋኖ አአ ቢገባ ከምንሊክ ጋር የነበረው ወዳጅነት እያጣቀስ ይመጣል:: ጉራጌ ነኝ እያሌ እኔ ይህን ያህል ዝም ብዬ አልቃወመውም ነገር ግን አቋም የለሽ ልክስክስ ስለሆነ he lost respect! He does not deserve anybody’s attention!
