ለትናንሽ ችግሮች ትናንሽ መብቴዎች እየፈለግን እና ችግርን ስንከተል አንኖርም! ለትናንሽ ችግሮች ዘላቂ መብቴዎችን እየሰጠን ችግሮችን ከስር-መሰረቱ አስወግደን፣ ለችግሮቻችን ዘላቂ መብቴዎችን እየፈለግን እንጓዛለን! Abiy Ahmed, Ethiopian PM, on the occasion of the inauguration of the new petroleum gas refinery in Ethiopia.
ደደቦች ይህ አባባል ምን ለማለት እንደሆነ ይገባችዋል? እርግጠኛ ነኝ አይገባችዉም!
ቆሞ ቀሮች!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12875
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ትናንሽ ችግሮች ማላት ምን ለማለት ነዉ?
ለትናንሽ ችግሮች መብቴ ለማስፈለግ ስሉ ትንንሾች በየቀኑ ትንንሽ ችግሮችን እየፈጠሩ፣ በደስታ ስፈነድቁ ዉሎ ያድራሉ። የምፈጥሩት ችግር ደግሞ ከትንንሽነት ምንጊዜም አይሻገሩም፣ እዚያቹ ዘፈጭ ለፈጭ ናቸዉ። ትልቅ መብቴ ፈላጊዎቹ ደግሞ በንቀት ትቶዋቸዉ መንገዳቸዉን ይቀጥላሉ። ለትንንሽ ችግሮች ፈፅሞ ጊዜም የላቸዉም።
ለዚህ ነዉ ሰሞኑን ትንንሽ ችግሮች ፈጣሪዎች ይህን ቦታ ያዝን፣ ያን ቦታ ያዝን እያሉ ስፈነጩ ዉሎ ያድራሉ። ለትንንሽ ችግሮች ዘላቂ መብቴዎችን ስያፈልቁ የምዉሉት ደግሞ፣ ታዲያ ያዛ፣ ምን ይጠበስልህ እያለ መልስም አይመልስላቸዉም። የተያዘዉ ቦታ ነዋሪዎች ለምን እንደምተኙ ራሳቸዉን ይጠይቁ፣ ዛሬ ከልገባቸዉ ነጌ ይገባቸዋል፣ ራሳቸዉን እየጎዱ መሆኑን። ይህን ያላየ ና የልሰማ ከለ ትግራይ ጎራ ብሎ ይጠይቅ! ትግራይ ራሷን ወደ ኃላ ጎተተች፣ ሌላዉ የአግሪቱ አከባቢ ራሱን ወደ ፊት እምርታ እያደረገ ጥሎዋቸዉ እየሄደ መሆኑን ይገነዘቡ ይሆናል። አዲስ አበባ ሰላሙን የምያስጠብቀዉ ለመንግስት ብሎ ሳይሆን፣ ለራሱ የወደ ፊት ዕጣ ፋንታ ስል ነዉ፣ በተግባርም እያሳየ ነዉ። የአዲስ አበባ ወደ ፊት ና የትግራይ ወደ ኃላ ካለስተማርህ፣ አንተ ምንም ነገር ለመማር ብቁ ስላልሆንክ ከጨዋታው ዉጪ ነህ።
ማንም አከባቢ ሰፈሩን በሽፍታ እያስያዘ አብሮ ይፈንጭ፤ ዋጋዉን ያገኛል፣ ከመንግስት ሳይሆን ከራሱ አልባሌነት፣ ወይ ዛሬ ወይ ደግሞ ነገ። ኢትዮጵያ እንደሆነች በጉዞ ላይ ናት፣ ወደ ኃላ የማይቀለበስ፣ በትንንሽ እንቅፋቶች ራሱን የማያደናቅፍ!
ይህን ከተረደህ የኢትዮጵያ ጉዞ ገብቶሃል፣ አላዚያ እንዲሁ ዝም ብለህ ኳትን!