የትግሬ አርሚ 70 ከጎጃም ፋኖ ፣ ሻቢያና አል ቡርሃን ጋር አንድ ሆነው ከቋራ ጀምሮ ያለውን የሱዳን ድምበር በመቆጣጠር ላይ ናቸው ። የዚህ አላማ ያው ከሱዳን ትጥቅና ስንቅ ለማስገባትና ወደ ሱዳን ለመሸሽ ድምበሩን ለመቆጣጠር ነው
በወሎ ስላለው ሁኔታ የምናውቀው ነው
በዚህ የጽምዶ ጦርነት ያሉት ተጣማጆች ያላቸው የግል አላማ ምንድን ነው?
(1) ኤርትራ ያላት አላማ አሰብን መከላከል እና የምር ጦርነት ከመጣ አስመራን መከላከል ነው! ጦርነቱም በትግሬና አማራ ምድር ማድረግ ነው!
((2) የትግሬ ጦር ዋና አላማ ወልቃይትና ራያን ካማራ መንጠቅና ቲ ፒ ኤፍ የተባሉትን አፈንጋጮችን ማክሰም ነው! ውያኔ ዋና ጠላቴ ፒፒና ትግሬ ፒስ ፎርስ ቢልም ዋና ጠላቱ አማራ ነው! ስለዚህ ተላላው ፋኖ ነው ።
(3) ፋኖ አላማ የሌለው ጆከር ካርታ ነው
ጥቂት የፋኖ ሰዎች ዋና አላማቸው ራያና ወልቃይትን መጠበቅ ፣ ሸዋ ውስጥ ኦሮሞ የያዘባቸውን መሬት መቀማትና እድል ከቀናቸው ወደ አዲሳባ መምጣት ሲሆን ... ብዙሃኑ ፋኖ ምንም ይህ ነው የሚባል አላማ የለውም።
እንዲያውም ትግሬና ኤርትራ ጦር ከወጉ እንደ ሆኔታው በመከፋፈል አንዱ ጸረ ትግሬ ሲሆን ሌላው የሻቢያ ተላላኪ ይሆናሉ ።
ስለዚህ ፋኖ ገና በሰፊው እርስበርሱ ይሰነጣጠቃል
ይህም ሆነ ያ አሁን የጦርነቱ 2ኛ ምዕራፍ ተከፍቷል
የኢትዮጵያ መከላከያ እንደ ፋኖ ያለ ጎሬላ ቡድን መደብደቢያ የሚሆን የድሮን ጦር በገፍ ወደ ሁሉም ያማራ ዞኖች እያጎረፈ ሲሆን ...
ኢትዮጵያ በሺዎች የምታመርታቸውን አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን 100% ሙከራ ቴስቲንግ የሚገረግበት ጦርነት ነው ! ይህ ዉጊያ !!!
ለትግሬና ሻቢያ የሚሆን ሜካናይዘድ ጦርና ያየር ጦርነት ብቃት እያጎርፈ ነው!
ለነገሩ በደምብ መደብደብ ያለበት የትግሬ ጦር ሲሆን ያ ሲጠናቀቅ የፋኖ እትብት ከሻቢያና ወያኔ ይቆረጣል ።
ድል ለኢትዮጵያ!!!