Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሉቃስ 19:4 “ዘኪዮስ ጌታን ለማየት ዛፍ ላይ ወጣ” = የኩሽ ዘር የኦዳ ዛፍን ቅቤ ቀባ = ፈረንጅ የገና ዛፍ አጌጠ

Post by Abere » 02 Oct 2025, 16:39

የነጋቱማ ነገር መያዣ መጨበጫ ያጣ ይመስለኛል። ይበልጡንም የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ከምንም በላይ የሚፈልገው በህይወት የመኖር መብት ማረጋገጥ፤ በልቶ የመዋል እና የማደር ፍላጎቶች ናቸው።

ነጋ ሲፈልግ በዳቬንቼ ስታይል ነው የምግባባው ይላል። ለመሆኑ ዳቬንቼ በግብረሶዶማዊነት እንደሚታማ ያውቅ ይሆን? አሁን ዳቬንቼ ለሶዶ ጎርደና ወይም ለጉጂ ምን ይጠቅመዋል?

ነጋ ስለ የአባ-ገዳ ጉዳይ ከአፉ አይወጣም። የሰላም ተምሳሌት ከሆነ አገሩ ሁሉ አባ-ገዳ ነኝ እያለ ዘንግ እና ብልት ግንባር ላይ በወደሩ በሞላበት ሁኔታ ጦርነት፤ ዝርፊያ፤ግድያ ለምን ተበራከተ? ከተግባር እና ከግብር በላይ ምንም አይነት ማስረጃ የለም። ትውልድ አሁን አባ-ገዳ ሳይሆን አባ-ገዳይ ነው እያለ የሚጠራው። ሎሬቱ ከአንድ የቦረና አባ ገዳ(በዘመኑ) አሁን አባ-ገዳይ ያደረገውን የቡና ወሬ ተጠቅሞ የሰጠው ኢ-ሳይንሳዊ ትንታኔ ( የሀሳብ ሽምቅ) እንጅ ሁለንተናዊ ፋይዳ የለውም። በመሰረቱ ማንኛውም ባህል ወይም ልምድ ለሚገኝበት ቦታ እና ጊዜ ትርጉም አለው - ጊዜ እና ትውልድ ሲቀየር ግን ቅቡልነት ያጣል። እንደዛ ሁሉ አሁን በ15ኛ ክ/ዘመን ወሸላ የሚቆርጥ ጉጅ ወይም አባ-ገዳ በ21ኛ ክፍለ ዘመን ወንጀል እንጅ የሚያስመገን አይደለም። ጥምጣም ሳይጠመጥሙ ቄስ ወሸላ ሳይቆርጡ አባ-ገዳይ መሆን አይቻልም። አባ-ገዳ መንቀፍ ማለት ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ መጥላት አይደለም። እንደ ዜጋ ጎጅ ልማድ እና ባህል የመዋጋት ትውልድ የማስተማር ግደታ አለብን። ኦሮሙማ እና ኦሮሞን መለየት ይገባል። አቅላቸውን የሳቱ ኦሮሙማዎች የመጀመሪያው ሰው አዳም ጾታ አልባ ከባህር የወጣ ፍጡር ሲሆን የሚናገረውም ኦሮምኛ ነበር ይላሉ። ይህ የኦሮሙማ ዕብደት እንደ ቁንጫ አፈትልኮ ከምሁራን ዘንድ ከገባ የቆየ ይመስላል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6754
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሉቃስ 19:4 “ዘኪዮስ ጌታን ለማየት ዛፍ ላይ ወጣ” = የኩሽ ዘር የኦዳ ዛፍን ቅቤ ቀባ = ፈረንጅ የገና ዛፍ አጌጠ

Post by Naga Tuma » 02 Oct 2025, 20:17

ሆረስ የምትባል ምሁር ነኝ ባይ፥

ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ስለ ታሪክ ተምሬኣለሁ ብለህ ነበር።

እኔ ስለ ሎሬት ጸጋዬ ስራዎችን ሳላዉቅ በፊት ነዉ በርካታ የታሪክ መዝገቦችን ኣንብቤ እሱ ደርሶበት የነበረዉ ድምዳሜ ላይ የደረስኩኝ።

የእሱን ስራዎችን ሳላዉቅ ምሁር ስፈልግ እዚህ መድረክ ላይ ኣንተን ቆጥሬ ብፈትሽህ የገመትኩህ ያህል ኣልሆን ብትለኝ ታዝቤህ ቀጠልኩ።

ከኣንተ በፊት የኖረ እና ከኣንተ በኋላ የመጣ፣ ኣንዱ የሌላዉን ጥናቶች ሳያዉቅ ተመሳሳይ ድምዳሜ ላይ ከደረሱ እና ኣንተ ተመሳሳይ ድምዳሜ ላይ ካልደረስክ ወይ ሁለቱ ተሳስተዋል ወይም ኣንተ ተሳስተሃል።

ለአዋቂ ይህ እጅግ ኣሳፋሪ ነዉ።

ስህተቱ የት እንደሆነ ሳይጣራ ስህተትን ሕዝብ ላይ መጫን የታሪክ ወንጀል ነዉ።
Last edited by Naga Tuma on 02 Oct 2025, 20:35, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6754
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሉቃስ 19:4 “ዘኪዮስ ጌታን ለማየት ዛፍ ላይ ወጣ” = የኩሽ ዘር የኦዳ ዛፍን ቅቤ ቀባ = ፈረንጅ የገና ዛፍ አጌጠ

Post by Naga Tuma » 02 Oct 2025, 20:33

Abere:

ዳ ቭንቺ ይታማ እንደነበረ ብቻ ሳይሆን ሞናሊዛ ብሎ የሳለዉ እራሱን ነዉ የሚባል ወሬም ሰምቻለሁ።

የዳ ቪንቺ ኤግዝቢሽን ሆነ ብዬ ሄጄ ኣይቼ በጣም ተደንቄኣለሁ።

እኔ ሃገር ዉስጥ ስለማልኖር አባ ገዳዎች በዚህ ዘመን ወንጀል እየሰሩ የሚኖሩ መሆኑን ካወክ ከኣንተ ጋር ኡኡ ብዬ እጮሃለሁ።

በየስምንት ዓመታት የሚደረጉ ሕግ የማበጀት ወይም ሴረ ቱማ ስብሰባቸዉ ላይ የሃገር ሕግ ይጣስ የሚል ዉሳኔ ማስተላለፋቸዉን የምታዉቅ ከሆነ ኣብሬህ እገስጻለሁ።

ይህ ርዕስ እሬቻን የሚገስጽ ነዉ። እሬቻን ማክበር ወንጀሉ ምንድነዉ?
Abere wrote:
02 Oct 2025, 16:39

የነጋቱማ ነገር መያዣ መጨበጫ ያጣ ይመስለኛል። ይበልጡንም የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ከምንም በላይ የሚፈልገው በህይወት የመኖር መብት ማረጋገጥ፤ በልቶ የመዋል እና የማደር ፍላጎቶች ናቸው።

ነጋ ሲፈልግ በዳቬንቼ ስታይል ነው የምግባባው ይላል። ለመሆኑ ዳቬንቼ በግብረሶዶማዊነት እንደሚታማ ያውቅ ይሆን? አሁን ዳቬንቼ ለሶዶ ጎርደና ወይም ለጉጂ ምን ይጠቅመዋል?

ነጋ ስለ የአባ-ገዳ ጉዳይ ከአፉ አይወጣም። የሰላም ተምሳሌት ከሆነ አገሩ ሁሉ አባ-ገዳ ነኝ እያለ ዘንግ እና ብልት ግንባር ላይ በወደሩ በሞላበት ሁኔታ ጦርነት፤ ዝርፊያ፤ግድያ ለምን ተበራከተ? ከተግባር እና ከግብር በላይ ምንም አይነት ማስረጃ የለም። ትውልድ አሁን አባ-ገዳ ሳይሆን አባ-ገዳይ ነው እያለ የሚጠራው። ሎሬቱ ከአንድ የቦረና አባ ገዳ(በዘመኑ) አሁን አባ-ገዳይ ያደረገውን የቡና ወሬ ተጠቅሞ የሰጠው ኢ-ሳይንሳዊ ትንታኔ ( የሀሳብ ሽምቅ) እንጅ ሁለንተናዊ ፋይዳ የለውም። በመሰረቱ ማንኛውም ባህል ወይም ልምድ ለሚገኝበት ቦታ እና ጊዜ ትርጉም አለው - ጊዜ እና ትውልድ ሲቀየር ግን ቅቡልነት ያጣል። እንደዛ ሁሉ አሁን በ15ኛ ክ/ዘመን ወሸላ የሚቆርጥ ጉጅ ወይም አባ-ገዳ በ21ኛ ክፍለ ዘመን ወንጀል እንጅ የሚያስመገን አይደለም። ጥምጣም ሳይጠመጥሙ ቄስ ወሸላ ሳይቆርጡ አባ-ገዳይ መሆን አይቻልም። አባ-ገዳ መንቀፍ ማለት ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ መጥላት አይደለም። እንደ ዜጋ ጎጅ ልማድ እና ባህል የመዋጋት ትውልድ የማስተማር ግደታ አለብን። ኦሮሙማ እና ኦሮሞን መለየት ይገባል። አቅላቸውን የሳቱ ኦሮሙማዎች የመጀመሪያው ሰው አዳም ጾታ አልባ ከባህር የወጣ ፍጡር ሲሆን የሚናገረውም ኦሮምኛ ነበር ይላሉ። ይህ የኦሮሙማ ዕብደት እንደ ቁንጫ አፈትልኮ ከምሁራን ዘንድ ከገባ የቆየ ይመስላል።

Selam/
Senior Member
Posts: 16861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሉቃስ 19:4 “ዘኪዮስ ጌታን ለማየት ዛፍ ላይ ወጣ” = የኩሽ ዘር የኦዳ ዛፍን ቅቤ ቀባ = ፈረንጅ የገና ዛፍ አጌጠ

Post by Selam/ » 02 Oct 2025, 21:42

አይ ጭልፊቱ

ከራስህው ጋር ትነጋገራለህ? እስኪ ሆረስ የሚባለውን የአውሬ ስም አሁን ማን ጠራ?

ቅጥቅጥ!

Naga Tuma wrote:
02 Oct 2025, 20:17
ሆረስ የምትባል ምሁር ነኝ ባይ፥

ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ስለ ታሪክ ተምሬኣለሁ ብለህ ነበር።

እኔ ስለ ሎሬት ጸጋዬ ስራዎችን ሳላዉቅ በፊት ነዉ በርካታ የታሪክ መዝገቦችን ኣንብቤ እሱ ደርሶበት የነበረዉ ድምዳሜ ላይ የደረስኩኝ።

የእሱን ስራዎችን ሳላዉቅ ምሁር ስፈልግ እዚህ መድረክ ላይ ኣንተን ቆጥሬ ብፈትሽህ የገመትኩህ ያህል ኣልሆን ብትለኝ ታዝቤህ ቀጠልኩ።

ከኣንተ በፊት የኖረ እና ከኣንተ በኋላ የመጣ፣ ኣንዱ የሌላዉን ጥናቶች ሳያዉቅ ተመሳሳይ ድምዳሜ ላይ ከደረሱ እና ኣንተ ተመሳሳይ ድምዳሜ ላይ ካልደረስክ ወይ ሁለቱ ተሳስተዋል ወይም ኣንተ ተሳስተሃል።

ለአዋቂ ይህ እጅግ ኣሳፋሪ ነዉ።

ስህተቱ የት እንደሆነ ሳይጣራ ስህተትን ሕዝብ ላይ መጫን የታሪክ ወንጀል ነዉ።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሉቃስ 19:4 “ዘኪዮስ ጌታን ለማየት ዛፍ ላይ ወጣ” = የኩሽ ዘር የኦዳ ዛፍን ቅቤ ቀባ = ፈረንጅ የገና ዛፍ አጌጠ

Post by ethiopianunity » 03 Oct 2025, 08:37

Certain brainwashed Oromos say Orthodox Christianity is old ancient backward, that they called Tabot as mere box , Aby called it Kirakimbo when he first gave speech, the religion of some in Arab countries ,most Eastern European countries and Russia . The hippocracy is that these Oromos and Aby have support of countries like Russia, who follow Orthodox faith. Here they put [deleted], when majority don't have food to eat wasting [deleted] on the tree! Tell me that is not backward faith!

Post Reply