eden wrote: ↑02 Oct 2025, 00:30
Horus wrote: ↑05 Jan 2014, 18:48
I Have a Question: What Have Oromos Contributed To Ethiopia By Way of Culture, Literate Language, Economy, Religion, Institution and Ethos???
Oromos have not given Ethiopia not a single custom, food, art, science, social or political instiotution. Can somebody enlighten us?
source:
viewtopic.php?f=17&t=69630
You are one sick blower of the wind using your different nicknames on this forum.
Just a day or so ago, you were laughing harder than Horus about how backward the celebration of Irrecha has been.
What changed overnight for you?
I don’t recall coming across the thread you linked until now.
Horus has a very valid point here about getting organized to present one’s values even when they are ancient and rich.
ሙጫ የሚል እና ሙጬ የሚል ወንድማማቾች ቢሆኑ የወንድማማቾቹን ታሪኮች ለየብቻ ማስተዋል ኣስቸጋሪ ኣይዴለም።
ትላንትና፣ መስከረም 23፣ 2018፣ ሶስት ነገሮችን ቆጥሬ ቦረና ሰነፈ ኣልኩኝ።
ኣንድ፥ ኔክሮፖሊስ ማለት የሙታን ከተማ ማለት ነዉ።
ጥንት ግብጥ፣ ጥንት ግሪክ፣ ጥንት ሮም ኔክሮፖሊስ እንኳን በሰፊዉ የታወቁ ቦታዎች ሆነዉ ኤኬራ እና ዽባዩ ኤኬራ የሚለዉ ቦረና የኣረፈን ሰዉ ቤቱ ደጃፍ የሚቀብር እና ዽባዩ ኤኬራን በየቤቱ ጓዳ የምያከናዉን ነበር። ይህን በእኔ ዕድሜ በዐይኖቼ ያየሁኝ ምስክር ነኝ።
ሁለት፥ አዲስ ዓመትን በየቤቱ እና በየአከባቢዉ ተደራጅተዉ የምያከብሩትን እያየ ያንኑ አዲስ ዓመት ወንዝ ሄዶ ቅቤን ዛፍ እየቀባ የምያከብር ነዉ እያልክ ኣሁን ለኦሮሞ ቆሜያለሁ የምትለዉ ትላንትና በጣም ስትስቅበት ነበር። በሌላ ስምህ።
ኋላ ቀር ቢባል እንጂ ወንጀሉ ምንድነዉ ብዬ ስጠይቅ የት ነበርክ?
ሶስት፥ ሙጬ የሚለዉ የቃልቻዉን አስርት ትዕዛዞች ታቦት ላይ ኣስቀርጾ ተደራጅቶ ስያከበር ኣንድ የቦረና ቃሉ ይህ ነዉ ያቃሉ ትዕዛዛት ብሎ ኣስቀርጾ የምያስተምር ዬት ኣለ?
ኣንድ ወቅት ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር ለስራ መንገድ ሄደን እግረመንገዳችን አሰቦት አከባቢ ይኖር የነበረ የቃሉ ቤት ጎራ ማለት ፈልገዉ ዉስጡን ባላይም እጅግ ደሳሳ ጎጆን እግረመንገዴን ኣይቻለሁ።
እነዚህ ሶስት ነገሮች ብቻ ሆረስ ለታዘበዉ ማስረጃዎች ኣይዴሉም? እሱ የታዘበዉን ሳላዉቅ እንዴት ነዉ እኔ እነዚህን ሁሉ የቆጠርኩኝ።
ኣንተ ደግሞ አስርት ዓመታትን የሚጠጋ አስተያየትን ዛሬ በምን ምክንያት ኣስታወስክ?
በእኔ ሚዛን ሰዉ ሰለጠና ከምያስብሉት ዉስጥ ኣንዱ ኣንድ ሰዉ ከእራሱ መብት በላይ ለወንድሙ እና ሌሎች ንጹሓን መብቶች መቆም ማለት ነዉ።
ኣንድ ሰዉ የወንድሙን ዉጤቶች የእኔ ነዉ ማለት ሳይሆን የወንድሜ ነዉ ማለት ይጠበቅበታል።
ኣንተ መልካም ፖለትካ መስሎህ ለምታናፍሰዉ ንፋስ ሁላ የአቅጣጫ ኮምፓሶችን መስራት በጣም ይሰለቻል።
በትለር መጥቶብህ በተር ሳይሆን በትለር በሉ ሲልህ ቶሌ ማስተሬ ብለህ ማናፈስ ጀመርክ። ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዛ ኣስባለህ።
በህይወት የነበሩ የቦረና እና የአኙዋ ጎሳዎች እያሉ የኦሮሞ ጎሳ ነኝ ብለህ ኣናፈስክ።
ይህም ተጠንቶ ይታረም የሚባል ኮምፓስ ተሠርቶልህ ኣሁንም መልሰህ መላልሰህ ታናፋለህ። ከዛም ከእነ ሆረስ ጋር ሆነህ ሰዉ ቀርቶ ታቦት የምያዉቀዉ እሬቻ ላይ ከሌሎች የበለጠ ትስቃለህ።
ኣንድ ለሊት ኣድረህ በምን ምክንያት እንደሆነ ባናዉቅም በሌላ ስም ብቅ ትላለህ።