Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 7194
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢሬቻ በ Chicago! ይሄ ሁሉ unsalted-ቅቤ እንዲህ በከንቱ ሲባክን ማየት በጣም ያሳዝናል

Post by Naga Tuma » 01 Oct 2025, 04:12

“almaze” wrote: ኢሬቻ በ Chicago! ይሄ ሁሉ unsalted-ቅቤ እንዲህ በከንቱ ሲባክን ማየት በጣም ያሳዝናል
የበተር እና የበትለር ጉድ።
እሬቻ ብዙ በተር ያባክናል።
በትለር ጆን ሜሪን ምንም በተር ኣልቀባም ሲልሽ ዬስ ማስተር ኣልሽ።
ሬይነሳንስ እሬቻ በዓመት ኣንድ ቀን ቅቤ ቀባ፣ ጆን ሜሪን ቅቤ ቀባ ኣልቀባም የኣንተ ጉዳይ ነዉ፤ የእኔ ጉዳይ አስትሮኖሚን ማጥናት ነዉ ኣለ።
እሬቻ በአስትሮኖሚ መዘመን ይችላል።
ዬስ ማስተር ያልክለት የበትለር ጆን ሜሪን በተር ኣልቀባም ጭንጋፍ ነዉ።

እዴሳ ይሄ ነዉ።

Post Reply