-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13134
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
በሕይወቱ ያጎበጣቸዉ፣ በሞቱ ደግሞ የነዳቸዉ!
ምነዉ አማራ፣ ታሪክህን አቆሸሽክ፣ ሰዉ ጠፋስ፣ እዉነትን የምጋፈጥ፣ ራሱን ሰዉቶ የራሱን ሕዝብ ስም የምያፀደ?
Re: በሕይወቱ ያጎበጣቸዉ፣ በሞቱ ደግሞ የነዳቸዉ!
ይህን ጥያቄ ነፍሷ በጄነት ይሁን እና ለአይሻ ሰይድ እና ለመሰል የኦሮሙማ ጥቃት ሰለባ ለሁኑት ብታቀርበው መልስ የምታገኝ ይሆናል። ጣቶችህ በደም ጨቅይተው፤ በጨቀየው ጣት በአማራ ላይ መቀሰር ያስተዛዝባል። ይህ ሁሉ ላይ ታች በአማራ ፋኖ አልተሸነፍንም በሻዕያ እና ወያኔ ነው እንጅ ብሎ ለማላገጥ ነው። ምንድነው ለአማራ ህዝብ አብይ አህመድ ያድረገለት? ምን ድን ነው ለወሎ ህዝብ አብይ ያደረገለት? እንደት የተለያየ የዚግነት ደረጃ ያላቸው ለአንድ አገር አብረው እግዜር እኩል የሰጣቸን ህይወት ይሰዋሉ? ኦሮሙማ 1ኛ ደረጃ ዜጋ በሆነባት አዲስ አበባ፤ አማራ 4ኛ ዜጋ ወይም ዜሮ በሆነበት አማራ ክቡር ህይወቱን በመሰዋት የኦሮሙማ ወንበር አስጠባቂ መሆን አለበት ማለት ጀግናውን የአማራ ህዝብ መሳደብ ነው። ፋኖ የሚዋጋው እኮ አብይ አህመድ ራያ ኮረም አላማጣ ወዘተ ለወያኔ በመስጠቱ ወይም ለመስጠት እያደረገ ባለው ትጥቅ አስፈታለሁ ድፍረት እንጅ አብይ አህመድ ጸረ-ወያኔ ወይም ጸረ-ደደቢት ህገመንግስት ሁኖ አይደለም። አማራ እና ወያኔ ወይም አማራ እና ሻዕብያ ህበረት የላቸውም። ግን መዋሸት ትችላላችሁ። የተሻለ ታማኝ ልትሆኑ የምትሽችሉበት ምክንያት ግን እግዜአብሄር ከአማራ ጋር ቁሞ ተዋግቶ አሸነፈን ብትሉ ነበር። ለእስራዔላዊያን ከሰማይ በግብጽ በርሃ መና እንዳወረደላቸው ባዶ እጁን ለነበረው ለኦነግ እና ወያኔ ጥቃት ለተጋለጠው አማራ ብርሃኑ ጁላ አስታጥቄን ሰዶ ስንቅ እና ትጥቅ ቸረው። የአገሬ ሰው ሲተርት እግዜር ምን ሃብት አለው የአንዱን ለአንዱ ያደርጋል እንጅ ይላል - የኦሮሙማን ትጥቅ ለአማራ እየፈታ አስታጠቀው።
Abiy Ahmed has lost the battle in Amhara forever - one must be stupid to imagine Abiy can rule Amhara.
Abiy Ahmed has lost the battle in Amhara forever - one must be stupid to imagine Abiy can rule Amhara.
DefendTheTruth wrote: ↑28 Sep 2025, 10:26ምነዉ አማራ፣ ታሪክህን አቆሸሽክ፣![]()
ሰዉ ጠፋስ፣ እዉነትን የምጋፈጥ፣ ራሱን ሰዉቶ የራሱን ሕዝብ ስም የምያፀደ?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13134
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: በሕይወቱ ያጎበጣቸዉ፣ በሞቱ ደግሞ የነዳቸዉ!
could you also say more about the person you mentioned (አይሻ ሰይድ) in more detail?Abere wrote: ↑28 Sep 2025, 11:14ይህን ጥያቄ ነፍሷ በጄነት ይሁን እና ለአይሻ ሰይድ እና ለመሰል የኦሮሙማ ጥቃት ሰለባ ለሁኑት ብታቀርበው መልስ የምታገኝ ይሆናል። ጣቶችህ በደም ጨቅይተው፤ በጨቀየው ጣት በአማራ ላይ መቀሰር ያስተዛዝባል። ይህ ሁሉ ላይ ታች በአማራ ፋኖ አልተሸነፍንም በሻዕያ እና ወያኔ ነው እንጅ ብሎ ለማላገጥ ነው። ምንድነው ለአማራ ህዝብ አብይ አህመድ ያድረገለት? ምን ድን ነው ለወሎ ህዝብ አብይ ያደረገለት? እንደት የተለያየ የዚግነት ደረጃ ያላቸው ለአንድ አገር አብረው እግዜር እኩል የሰጣቸን ህይወት ይሰዋሉ? ኦሮሙማ 1ኛ ደረጃ ዜጋ በሆነባት አዲስ አበባ፤ አማራ 4ኛ ዜጋ ወይም ዜሮ በሆነበት አማራ ክቡር ህይወቱን በመሰዋት የኦሮሙማ ወንበር አስጠባቂ መሆን አለበት ማለት ጀግናውን የአማራ ህዝብ መሳደብ ነው። ፋኖ የሚዋጋው እኮ አብይ አህመድ ራያ ኮረም አላማጣ ወዘተ ለወያኔ በመስጠቱ ወይም ለመስጠት እያደረገ ባለው ትጥቅ አስፈታለሁ ድፍረት እንጅ አብይ አህመድ ጸረ-ወያኔ ወይም ጸረ-ደደቢት ህገመንግስት ሁኖ አይደለም። አማራ እና ወያኔ ወይም አማራ እና ሻዕብያ ህበረት የላቸውም። ግን መዋሸት ትችላላችሁ። የተሻለ ታማኝ ልትሆኑ የምትሽችሉበት ምክንያት ግን እግዜአብሄር ከአማራ ጋር ቁሞ ተዋግቶ አሸነፈን ብትሉ ነበር። ለእስራዔላዊያን ከሰማይ በግብጽ በርሃ መና እንዳወረደላቸው ባዶ እጁን ለነበረው ለኦነግ እና ወያኔ ጥቃት ለተጋለጠው አማራ ብርሃኑ ጁላ አስታጥቄን ሰዶ ስንቅ እና ትጥቅ ቸረው። የአገሬ ሰው ሲተርት እግዜር ምን ሃብት አለው የአንዱን ለአንዱ ያደርጋል እንጅ ይላል - የኦሮሙማን ትጥቅ ለአማራ እየፈታ አስታጠቀው።
Abiy Ahmed has lost the battle in Amhara forever - one must be stupid to imagine Abiy can rule Amhara.
DefendTheTruth wrote: ↑28 Sep 2025, 10:26ምነዉ አማራ፣ ታሪክህን አቆሸሽክ፣![]()
ሰዉ ጠፋስ፣ እዉነትን የምጋፈጥ፣ ራሱን ሰዉቶ የራሱን ሕዝብ ስም የምያፀደ?
Where and when was she born, who are her parents, where they lived (do live), when and what did happen to her, how much evidence do you have about it, where did you how did you get that much information? Were you an eye witness or come to know about it indirectly?
A grand allegation needs elaborate evidence, don't you know?
Re: በሕይወቱ ያጎበጣቸዉ፣ በሞቱ ደግሞ የነዳቸዉ!
መካነ መቃብሯ ላይ ዛፍ የተከለባት እኮ የአንተ ቅርብ ሰው ነው። ከፈረሱ አፍ ለምን አትሰማምiii
DefendTheTruth wrote: ↑28 Sep 2025, 14:09could you also say more about the person you mentioned (አይሻ ሰይድ) in more detail?Abere wrote: ↑28 Sep 2025, 11:14ይህን ጥያቄ ነፍሷ በጄነት ይሁን እና ለአይሻ ሰይድ እና ለመሰል የኦሮሙማ ጥቃት ሰለባ ለሁኑት ብታቀርበው መልስ የምታገኝ ይሆናል። ጣቶችህ በደም ጨቅይተው፤ በጨቀየው ጣት በአማራ ላይ መቀሰር ያስተዛዝባል። ይህ ሁሉ ላይ ታች በአማራ ፋኖ አልተሸነፍንም በሻዕያ እና ወያኔ ነው እንጅ ብሎ ለማላገጥ ነው። ምንድነው ለአማራ ህዝብ አብይ አህመድ ያድረገለት? ምን ድን ነው ለወሎ ህዝብ አብይ ያደረገለት? እንደት የተለያየ የዚግነት ደረጃ ያላቸው ለአንድ አገር አብረው እግዜር እኩል የሰጣቸን ህይወት ይሰዋሉ? ኦሮሙማ 1ኛ ደረጃ ዜጋ በሆነባት አዲስ አበባ፤ አማራ 4ኛ ዜጋ ወይም ዜሮ በሆነበት አማራ ክቡር ህይወቱን በመሰዋት የኦሮሙማ ወንበር አስጠባቂ መሆን አለበት ማለት ጀግናውን የአማራ ህዝብ መሳደብ ነው። ፋኖ የሚዋጋው እኮ አብይ አህመድ ራያ ኮረም አላማጣ ወዘተ ለወያኔ በመስጠቱ ወይም ለመስጠት እያደረገ ባለው ትጥቅ አስፈታለሁ ድፍረት እንጅ አብይ አህመድ ጸረ-ወያኔ ወይም ጸረ-ደደቢት ህገመንግስት ሁኖ አይደለም። አማራ እና ወያኔ ወይም አማራ እና ሻዕብያ ህበረት የላቸውም። ግን መዋሸት ትችላላችሁ። የተሻለ ታማኝ ልትሆኑ የምትሽችሉበት ምክንያት ግን እግዜአብሄር ከአማራ ጋር ቁሞ ተዋግቶ አሸነፈን ብትሉ ነበር። ለእስራዔላዊያን ከሰማይ በግብጽ በርሃ መና እንዳወረደላቸው ባዶ እጁን ለነበረው ለኦነግ እና ወያኔ ጥቃት ለተጋለጠው አማራ ብርሃኑ ጁላ አስታጥቄን ሰዶ ስንቅ እና ትጥቅ ቸረው። የአገሬ ሰው ሲተርት እግዜር ምን ሃብት አለው የአንዱን ለአንዱ ያደርጋል እንጅ ይላል - የኦሮሙማን ትጥቅ ለአማራ እየፈታ አስታጠቀው።
Abiy Ahmed has lost the battle in Amhara forever - one must be stupid to imagine Abiy can rule Amhara.
DefendTheTruth wrote: ↑28 Sep 2025, 10:26ምነዉ አማራ፣ ታሪክህን አቆሸሽክ፣![]()
ሰዉ ጠፋስ፣ እዉነትን የምጋፈጥ፣ ራሱን ሰዉቶ የራሱን ሕዝብ ስም የምያፀደ?
Where and when was she born, who are her parents, where they lived (do live), when and what did happen to her, how much evidence do you have about it, where did you how did you get that much information? Were you an eye witness or come to know about it indirectly?
A grand allegation needs elaborate evidence, don't you know?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13134
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: በሕይወቱ ያጎበጣቸዉ፣ በሞቱ ደግሞ የነዳቸዉ!
መከነ መቃብሯ የት ነዉ ያለዉ? ወይስ እሱንም አታዉቅም?DefendTheTruth wrote: ↑28 Sep 2025, 14:09could you also say more about the person you mentioned (አይሻ ሰይድ) in more detail?