Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum











MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Sep 2025, 01:57

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በድል እንደቀጠለ ነው! ......... https://x.com/i/status/1971811505050976653



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Sep 2025, 03:50

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምኒልክ ዕዝ ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአስደናቂ ስኬት እየተካሄደ ይገኛል።

የተገኙት ድሎችም ድርጅታችን እና ሰራዊታችን የአማራ ህዝብ ህልውና የመጨረሻ ምሽግ መሆናቸውን ያስመሰከረ በመሆኑ በዚህ ዘመቻ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እና ለአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ዋና ጦር አዛዥ ፊታውራሪ ድርሳን ብርኃኔ እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ።

በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና የተገኙት ድሎች በሁሉም የድርጅታችን ቀጠናዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል።






Post Reply