Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16536
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?

Post by Misraq » 20 Sep 2025, 22:06

ሁሬሳ አንተ ቁቤ አባጫዳ ላቲን ስትል ይሃው ሌላ ትኩሳት መጣብህ

Horus
Senior Member+
Posts: 39832
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?

Post by Horus » 20 Sep 2025, 22:17

Misraq wrote:
20 Sep 2025, 22:06

ሁሬሳ አንተ ቁቤ አባጫዳ ላቲን ስትል ይሃው ሌላ ትኩሳት መጣብህ

አንተ አህያ ተገንጣይ ጎጃሜ አንዱን መምረጥ ይኖርብሃልኮ! ያማራ ችግር ኢትዮጵያዊነቱ ብለህኮ የራስክን ሃኪምና ገበሬ እየገደልክ ነውኮ! እንዳንተ ያለ አዲስ መጤ መሃይም ጩሀትህና ጡሩምባ በዛ እንጂ ያፍሪካ ሕብረት ሲቋቋም ኃይለ ስላሴና ንክሩማ ያፍሪካ የስራ እስዋሂሊ ሆኖ በግዕዝ ፊደል ጻፍ የሚል ፕሮፖዛል እንደ ነበር እንዳንት ያለ መሃይም ሊያውቅ አይችልም ። ባፍሪካ እጅግ ብዙ ብዙ ሚሊዮኖች የሚናገሩት እስዋሂሊ ነው ስለዚህ አማራኛ ሊሆን አይችልም፣ ግ ን ያፍሪካ ፊደል ግዕዝ ሊሆን ይችላል ወደፊትም ቢሆን !!! አንተ ግ ን ተገንጣይ ባንዳ ጎጃሜ እንጂ ኢትዮጵያዎ አይደለም! ተራትክን አቁም ሰሚ የለህም! የግብጽ ሻቢያ ተላላኪ ባንዳ !

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?

Post by Odie » 20 Sep 2025, 22:23

ማን ምን እንደሚለጥፍ አይጥ እንደሚጠብቅ ድመት ነው የሚጠብቀው ቆሌው አንዘፈዘፈው :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16536
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?

Post by Misraq » 20 Sep 2025, 22:47

ሁሬሳ ግልፅ አድርጎታል። አማርኛ ወይ ፍንክች ብሎ ስዋሁሊ ካልሆነ ብሏል። የእሱ ቁቤ ላቲን waste of paper and ink እንደሆነ ጠንቅቆ ማወቁ ኖቤል ተሸላሚ candidate ያደርገዋል።

Horus
Senior Member+
Posts: 39832
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?

Post by Horus » 20 Sep 2025, 23:02

Misraq wrote:
20 Sep 2025, 22:47
ሁሬሳ ግልፅ አድርጎታል። አማርኛ ወይ ፍንክች ብሎ ስዋሁሊ ካልሆነ ብሏል። የእሱ ቁቤ ላቲን waste of paper and ink እንደሆነ ጠንቅቆ ማወቁ ኖቤል ተሸላሚ candidate ያደርገዋል።
አንተ ሻቢያ የግብጽ ተላላኪ አንተኮ ፋኖ የሚባል ነጻ አውጪ ነገ አዲሳባ ይገባል የሚል ተረት በተታታይ የተረትክ ሰገጤ መሃይም ነህ! አው አፍሪካ በሙሉ ነገ አማራኛ ሊናገር ነው ብለህ ቲክ ቶክ ብታወጣ ምን ሊገረም :lol: :lol: :lol: : ደሞም ያን አጠገብህ ያለው ጩሎ ነገረው እኔ አንድም የሚተፋውን ትውከት ከፍቼ እንደ ማላውቅ ደግመህ ንገረው ። አንድም ቀን ምን እንደ ሞነጫጨረ ከፍቼ አላውቅም! ወደፊት አላደርግም ። ላንተ መልስ የሰጠሁህ ቋንቋ ኢንተረስቴም ጥናቴም ስለሆነ ነው ። ወደፊትም አፍሪካ አንድ የስራ ቋንቋ ሲመረጥ መጻፊያው ፊደል እንዲሆን እንታገላለን (አረብኛም ላቲንም) የባዳ ፊደሎች ስለሆኑ !

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?

Post by Odie » 20 Sep 2025, 23:15

Horus wrote:
20 Sep 2025, 23:02
Misraq wrote:
20 Sep 2025, 22:47
ሁሬሳ ግልፅ አድርጎታል። አማርኛ ወይ ፍንክች ብሎ ስዋሁሊ ካልሆነ ብሏል። የእሱ ቁቤ ላቲን waste of paper and ink እንደሆነ ጠንቅቆ ማወቁ ኖቤል ተሸላሚ candidate ያደርገዋል።
አንተ ሻቢያ የግብጽ ተላላኪ አንተኮ ፋኖ የሚባል ነጻ አውጪ ነገ አዲሳባ ይገባል የሚል ተረት በተታታይ የተረትክ ሰገጤ መሃይም ነህ! አው አፍሪካ በሙሉ ነገ አማራኛ ሊናገር ነው ብለህ ቲክ ቶክ ብታወጣ ምን ሊገረም :lol: :lol: :lol: : ደሞም ያን አጠገብህ ያለው ጩሎ ነገረው እኔ አንድም የሚተፋውን ትውከት ከፍቼ እንደ ማላውቅ ደግመህ ንገረው ። አንድም ቀን ምን እንደ ሞነጫጨረ ከፍቼ አላውቅም! ወደፊት አላደርግም ። ላንተ መልስ የሰጠሁህ ቋንቋ ኢንተረስቴም ጥናቴም ስለሆነ ነው ። ወደፊትም አፍሪካ አንድ የስራ ቋንቋ ሲመረጥ መጻፊያው ፊደል እንዲሆን እንታገላለን (አረብኛም ላቲንም) የባዳ ፊደሎች ስለሆኑ !
አናሳ ሶዶ!
ምነው ስርህ ተግተረተረ በጥላቻ!
stroke እንዳይመታህ ባለቀ ስአት!
የአራሙማ comfort animal kisto-ድንቄም!
የኢሃፓ leftover :lol:
Fano is real; your handlers are in trouble.

Post Reply