Horus wrote: ↑06 Feb 2023, 01:3706 Feb 2023, 01:37
ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!
የአቢይ አህመድ አሊ መንግስት በቁቤ አንጎል ልክ እየሰፋ የሚያወጣውን የዉሸት ሰዋስው የኦርቶዶክስ ሊቀ ሊቃውንት እንደ ሃይሮግሊፊክስ ብትንትኑን እያወጡ ለጸሃይ ሲያሰጡት መከታተል ምንኛ ደስ ያላል! ከዛሬ ጀምራችሁ ያቢይ አህመድ ቁቤ ምጥን አንጎሎች ስለኦርቶዶክስ መግለጫ ሲሰጡ የሲኖዶሱን መልስ ልብ ብላችሁ ተከታተሉ !!! አንዱን በጸሎት ሌላውን በቅኔ ሲያወራርዱት ታያላችሁ !! አቢይ ከማይችለው ሃይል ጋር ነው ሊጋጠም የሚዳዳው !
ዝንጀሮ ሰማይን ለመጨበጥ እንጣጥ ስትል ታድራልች እንዲሉ
መቀነስ፣ መደመር፣ ማደናበር - ዕሪሪሪሪሪሪ!
Re: መቀነስ፣ መደመር፣ ማደናበር - ዕሪሪሪሪሪሪ!
Sounds like another Getachew
Re: መቀነስ፣ መደመር፣ ማደናበር - ዕሪሪሪሪሪሪ!
የሚበላው ዱቄት ሲያጣ ሄዶ ተከመራት!ሁሬሳ ትንሽ ቀደመው መስለኝ እንጂ
Re: መቀነስ፣ መደመር፣ ማደናበር - ዕሪሪሪሪሪሪ!
Oh, his rudness!
Proof Whorus has not had a decent family to teach him politeness and Ethiopian chewannet.
Yetell bet @she*muta lij!
Proof Whorus has not had a decent family to teach him politeness and Ethiopian chewannet.
Yetell bet @she*muta lij!
Re: መቀነስ፣ መደመር፣ ማደናበር - ዕሪሪሪሪሪሪ!
Horus wrote: ↑19 Mar 2023, 14:4529 Mar 2023, 14:45
መደመር የሚባለው ግሪን ቦኦክ እንዴት በቁቤ ይጻፋል ። በቁቤ የሚጻፈውማ እውነተኛ የኦሮሙማ ሄጂሞኒ ቲኦሪና ፕራክቲስ መምሪያ ነው ። ያኮ በተግባር የሚውለው እና እየዋለ ያለው ነው ። ይህኛው ትልድ ማስተኚያ፣ መሸወጃ ዴማጎጊ ስብከት ነውኮ ።
ግን ያቢይ ስትተት ምን እንደ ሆነ አስተውል ። እሱን የወጣቱን አንጎል አጥብበታለሁ ብሎ የለፈፈው ቲኦሪ ኋላ የሱ መሬት ላይ ያለው ስራውና ስብከቱን ሕዝብ እያመሳከረ ዞሮ እራሱን የሚያጋልጠው ይሆናል ። ሄዶ ሄዶ ሁሉም የሚመተነው በለፈፈው ቃል ሳይሆን በፈጸመው ተግባር ስለሆነ።
ዊዝደም የሚባለው ትንሽ መነገር ብዙ መስራት ነው ። ለማንኛውም እስቲ ምሁራን እንዴት ድረሰቱን እንደ ሚበትኑት ይታያል