Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ገድሎች፥ ድርሰቶችና ስእሎች ፀረ ወንጌል ናቸው!

Post by Axumezana » 18 Sep 2025, 13:12

Ethiopianunity!
As a correction the new version of the Orthodox Bible was issued during Aba Paulo's time. Jesus Christ is 100% human & 100% God. His mother Mary is only human & choosen by God and spiritually you cannot compare them. Actually Mary the mother of Christ was at the same time the servant of God all her life. Actually she was also among the 1st disciples of Jesus Christ & she was a Christian. No image/icon should be used to represent her & to be used to worship her. No prayer can be also offered in her name. Worship is only to one God that revealed to us in three personalities ( Father, Son & Holy Spirit).

Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ገድሎች፥ ድርሰቶችና ስእሎች ፀረ ወንጌል ናቸው!

Post by Axumezana » 18 Sep 2025, 16:50

Aba Polus was the one who printed the new version! Mary was the chosen one by God but she is 100% human & ultimately she beccame a Christian ( a follower of Jesus Christ). What is means of Jesus is her son and at the same time her saviour. ቅድስትና ብፅእት ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን ስራ ጨርሳ ውድ አምላዃ ሄዳለች። አትመለከም፥ አታማልደም።

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ገድሎች፥ ድርሰቶችና ስእሎች ፀረ ወንጌል ናቸው!

Post by Selam/ » 18 Sep 2025, 19:12

ዕጨጌ ዓይጠ መጎጡ የእሬቻ በዓል ሲደርስ፣ የክፋት አንቴናውን በድጋሚ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ላይ መዘዘ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ገድሎች፥ ድርሰቶችና ስእሎች ፀረ ወንጌል ናቸው!

Post by Axumezana » 18 Sep 2025, 21:22

እምሆይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ውስጤ ናት ነገር ግን መፅሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ እንክርዳዶችን ሁላችንም ነቅለን ማውጣት ነው። ፈረንጅ የሳላት ስእል መቀደዱ ትርጉም እንደሌለው እንደምታውቂ እተማመናሎሁ! እሬቻ አጋንንታዊ አምልኮ መሆኑ የታወቀ ነው። ይኸ የማርያም ነው ተብሎ የሚሰግድለት ስዕል ህንድ ውስጥ ከጣኦቶቻቸው ጋር አብሮ የሚታተም ነው።

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ገድሎች፥ ድርሰቶችና ስእሎች ፀረ ወንጌል ናቸው!

Post by Meleket » 19 Sep 2025, 03:22

ኣዬ ኣዅሱመጫላ አንተም የትግራዩ የኣዅሱሙ ልሒቅ ነገሩ ዞሮብሃል ማለት ነው። መቼም ነገር የሚገባህ ከምድራዊውና ከቦለቲካው ኣኳያ ሲነገርህ ነው። ብጽዕት ድንግል ማርያም አትመለክም ያልከው እርግጥ ነው አትመለክም። ፍጡር ነች። ራሷ በወንጌል ቁልጭ አድርጋ እንደመሰከረችውም “ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድኅኒቴ ሐሴት ታደርጋለች። የባርያዪቱን ውርደት ተመልክቷልና። እንሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል። . . .” ብላለች። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዋ አምላኳና መድኃኒቷ ነውግን ደግሞ ወልዳዋለች። በመሆኑም “እመቤታችን ብጽዕት ድንግል ማርያም፡ የአምላክ እናት ነች” ነው እያልን ያለነው፡ እሷን እስከዛሬ ድረስ ብጽዕት እያልን ያለን ክርስትያኖች

ማርያም አታማልድም ያልከውን ግን በቦተሊካዉ ቋንቋ እናስረዳህ። ሸቃ በኋላም ራስ አሉላ አባነጋ ካረፉ መቶ ምናምን ዓመታት ተቆጥረዋል፡ ታዲያ አንተና ሕወሓቶቻችሁ፡ የትግል ወኔያችሁን ለማነቃቃት፡ ህዝቡንም ከጎናችሁ ለማሰለፍ፡ “አሉላ አሉላ” ትላላችሁ። አጤ ዮሃንስም በተመሳሳይ መልኩ ካረፉ መቶ ምናምን ዓመታት አልፏል፡ ወኔያችሁንና የህዝባችሁን ወኔ ለማነሳሳት “ዮሃንስ ዮሃንስ” ትላላችሁ። “መለስ መለስም” የምትሉ አላችሁ። አማሮችም እንዲሁ “ቴዎድሮስ ቴዎድሮስ” ይላሉ፡ የመሃል አገር ሰዎችም “ምኒልክ ምኒልክ” ይላሉ። ለምን ሲባሉ፡ ትክክለኛ ጉዞ የተጓዙ አርኣያዎቻችን ናቸው፡ እንደነሱ አካሄድ በመጓዝ እነሱ የተጎናጸፉትን ድል እንጎናጸፋለን ዓላማች ላይም እንደርሳለን ይላሉ። ታዲያ በአካለ ስጋ ያለፉት ስጋውያኑ ቦተሊከኞቻችሁ፡ ዓላማችሁ ላይ ለመድረስ ካማለዷችሁ አርአያ ከሆኗችሁ፡ እኛ ክርስትያኖች ደግሞ በስጋ ያረፉትን በመንፈስ ግን ህያው የሆኑትን ቅዱሳን አርአያዎቻችን ብናደርጋቸው ዓላማችን ጋር ለመድረስ ቢያማልዱን፡ ብናሞግሳቸውና ብናከብራቸው ለምን ቅር ይላችኋል፡ ብጽዕት ድንግል ማርያም ደግሞ በዚያ ላይ የአምላክ እናት ነች፡ ያዉም አሁን በቀኙ የቆመች።

ኣዅሱመጫላ ‘የኣዅሱሙ ሊቅና ካድሬ’ እንዲህ በድንግል ማርያም ላይ ከዘመተማ፡ መንበረሰላማ ብዙ ስራ ይጠብቀዋል ማለት ነው!

Axumezana wrote:
18 Sep 2025, 16:50
Aba Polus was the one who printed the new version! Mary was the chosen one by God but she is 100% human & ultimately she beccame a Christian ( a follower of Jesus Christ). What is means of Jesus is her son and at the same time her saviour. ቅድስትና ብፅእት ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን ስራ ጨርሳ ውድ አምላዃ ሄዳለች። አትመለከም፥ አታማልደም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ገድሎች፥ ድርሰቶችና ስእሎች ፀረ ወንጌል ናቸው!

Post by Axumezana » 20 Sep 2025, 03:24

መለከት የድምበር ማካለሉ ጉዳይ ለምን ችላ አልከው?

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ገድሎች፥ ድርሰቶችና ስእሎች ፀረ ወንጌል ናቸው!

Post by Meleket » 20 Sep 2025, 03:53

ወዳጃችን Axumezana የድንበር ማካለሉን ጉዳይ ችላ አላልነውም አንለውምም። ድንበራችን አንጻራዊ ሰላም ላይ ይገኛል።

ለግዜው በሌላ ግንባር በእመቤታችን ላይ ጥቃት ስለተሰነዘረና እሱን ለመከላከል በመፈለጋችን ብቻ ነው።

“በመጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስና በህያዉ ኢየሱስ ክርስቶስ መካከል ያለው ልዩነት፡ በወረቀት ላይ በተሳለ ሰማይና በገሃዱ ዓለም በምናዬው ሰማይ መካከል ያለ ልዩነት ነው።” ብሎ ነበር አንድ ግሩም የክርስትና መምህር! እናማ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናትነትና የምልጃ ስራ እላይ የገለጽንልህን ተዝቆ የማያልቅ መረጃ አጣጥም እስኪ፡ Axumezana ወዳጃችን! የድንበሩ ጉዳይ ምድራዊ ነው፡ የእመቤታችን የድንግል ማርያምና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጉዳይ ግን ምድራዊዉን አልፎ ሰማያዊ ጉዳይ ነው። በመሆኑም በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ለሰማያዊው ጉዳይ ቅድሚያ ስለሰጠነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!

Axumezana wrote:
20 Sep 2025, 03:24
መለከት የድምበር ማካለሉ ጉዳይ ለምን ችላ አልከው?
Meleket wrote:
19 Sep 2025, 03:22

Post Reply