Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14755
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 19 Sep 2025, 11:20
ይህን ውሃ ምን ያስጮኸዋል ቢሉት - ከውስጡ ያለው ድንጋይ አለ። ገና በወሬ ብቻ አረቦች እና አውሮፓውያን ስለ ቀይ ባህር ጉዳይ ተረበሹ እኮ። የሰሯትን ስራ ስለሚያዉቁ ነው። አይነጋም መስሏት....
እሳት የሚተፋ ትውልድ እንደሚመጣ መገመት እንደት ተሳናቸው? የትግሬ ወያኔ ገባየ ቢገጥማት እናቷን ሸጠች አይነት የኢትዮጵያን ባህር በሃራጅ ያለምንም ህግ አግባብ ስለሸጠ ኢትዮጵያዊያን ተፈጥሮአዊ እና ህጋዊ ባህራቸውን ለትውልደ ትውልድ ያጣሉ ማለት ትልቅ ስህተት ነው። እራሱ ካልተገነጠልኩ ብሎ ገና የሚፎገላ ትግሬወያኔ ስለኢትዮጵያ አንዳች የማድረግ ስልጣን የለውም ነበር። ሦስት መንታ ፀረ-ኢትዮጵያዊያን (ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ) ማን አፈራቸው? ማን የፓለቲካ እና የቁስ ጡጦ አጠባቸው? ምዕራባዊያን እና አረብ አገራት ናቸው። ትልቁ ተግዳሮት የሆነው እነኝህ ጉጠቶች ናቸው ወይስ ጉጠቶቹ ተወገደ ነው ፍትህ ለኢትዮጵያ የሚገኘው? አሁን ያለው ጉዳይ የገበያ ግርግር ለቀጣፊ ይመቻል አይነት ነው። ቀጣፊ ደግሞ አፈጮሌ ነው። ፒፒ-ኦነግ አፈጮሌ ነው። ገና አማራ ክልል ውስጥ ሰው እያረደ፤ አዲስ አበባ ውስጥ እያፈናቀለ ስለ ቀይ ባህር ማውራት ቅጥፈት ነው። በሦስት ቀን ውስጥ ከድል በኋላ አማራን በመክዳት ፕሪቶሪያ የሸጠ ይሁዳ አሁን የተለየ ያደርጋል ማለት ሞኝነት ሳይሆን ዕብደት ነው።
በዚህ ሁሉ ድራማ ውስጥ ግን ---- የኢትዮጵያ ሀቅ እና የሴረኞች ትልም። ትልቁ የሴረኞች ትልም ምን ጊዜም ኢትዮጵያን ከተፈጥሮ ቀይ ባህር ስጦታዋ ማስወገድ ነው። ኢትዮጵያ ከቀይ ባህር ውጭ መሆን ማለት ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለችም ማለት ነው።
ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ ቀይ መስመሯ ነው።፡
-
sesame
- Member+
- Posts: 7903
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14755
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 19 Sep 2025, 14:39
ዴደብ sesame,
I liken Shabia-controlled Eritrea to a bird sitting on someone else's egg - only to hatch a larger bird that either devours it or flies away. In this sense, Assab and the Red Sea rightfully belong to Ethiopia, and like that fledgling bird, they will eventually return to their true home, Ethiopia.
stupid sesame, sit on someone else' egg for now, you later find the harsh reality.