Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: መቸንከርም ማራገብም መገለባበጥም የአድር ባዮችና የዕርኩስ አሕዛብ ባህርይ ነው፤ መረገጥን፣ መደፍጠጥን፣ መከርቸምን መጠየፍ ደግሞ የመመሪያ ሰዎች ምግባር ነው!

Post by Odie » 19 Sep 2025, 08:22

የዝንጀሮ ቆንጆ!
ከወያኔ ጥፋት መውጣቱና ጤናውን መምረጡ (free health from Dubai from public fund) ባደንቅለትም ምላስኛና potentially የንግግርና የአስተሳሰብ ችሎታ ያለው ቢመስልም ጌታቸውዛሬን የሚኖር የ ወፍጮ ቤት በግነቱ የተው ስው አይደለም:: አሳማ ነው:: የመጣለትን ያወራል:: ነገ ፋኖ ስልጣን ቢዝ እንደገና ተጣጥፎ መልኩን ቀይሮ መላሱን አሹሎ የሚመጣ ስው ነው!
ንኡስ ከበርቴ opportunist ነው ማንንም ያገለግላል እንዳሉት ኮሚንስቶች!! የአላማ ስው አይደለም:: በችሎታ ግን አብይንድርግም አድርጎ የሚበልጥ ሞላጫ ሳሙና:: ጌታቸው!!
ከኢትዮዽያ ፖለቲካ ቢወጡ ከምመኛቸው ስዎች:
አብይ አህመድና ርዝራዡ
ጌታቸው ረዳ
ሞንጀሪኖ
ደብረዮንናየወያኔ leftovers
ልደቱ አያሌው
ኤርምያስ ለገስ
ህዝቅኤል ጋቢሳ
ኦቦ በቀለ
ኦቦ ብራኑ ነጋ......


Post Reply