Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14766
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 12 Sep 2025, 13:14
እሳትን በነጠላ ጠቅልሎ መሸከም አይቻልም። የሐሰት ሸማውን ጀግኖቹ አቃጥለውታል። ይህ ነገር ለሆረስ ብርቱ መርዶ ነው። በእሬቻ ዋዜማ ላይ ይህን መስማቱ ንደት ውስጥ ይጨምረዋል 
ኦቦ ሆረስ በዕድሜ ከአዛውንቱ ታዲዎስ ታንቱ ይበልጣል - በህሌና (wisdom) ግን ከክቡር ታዲዎስ ታንቱ ድዊ ነው። His belly robbed Horus's wisdom.
-
Meleket
- Member
- Posts: 4773
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 13 Sep 2025, 02:04
የቤተ መንግሥቱና የቤተ ክህነቱ ‘ምርጥ’ ሰዉ፡ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፡ እንዴት ስለነዚህ ሰዎች ማማለድ አልቻለም? ይገርማል!