አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
ከብዙ አመታት በፊት አቢይ አህመድ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አጠንክሮ ያነሳ በነበረበት ወቅት አቢይ አህመድ የጎሳ ፌዴራሊዝምን በማፍረስ ወያኔ ሻቢያና ግብጽ ያፈረሷትን ኢትዮጵያ መልሶ አንድ አድርጎ ዘመናዊ ኢትዮጵያን ለመገምባት ከጣረ በታሪክ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን ታሪካዊ እድል አለው ብዬ ነበር ። በመካከሉ የጎሳ ስርዓትን የማፍረሱ አጀንዳ ላይ አፈገፈገ ። ዛሬ ላይ ቆመን የወደፊቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፖለቲካ መሪነት ፋራና ፋና ስናስተውል አቢይ አህመድ ሁለት አጀንዳዎችን ብቻ ካሳካ በርግጥም የዘመናችን የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ ሆኖ በታሪክ ይዘገባል። እነዚህ 2 አጀንዳዎች የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄን ማሳካትና የጎሳ ፌዴሬሽን አፍርሶ ፕሬዚዳንታዊ አገዛዝ መመስረት ናቸው። ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ ጳጉሜ 3 ቀን 2017 ዓም
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
WHY IS KEMAL ATATURK CALLED THE FATHER OF MODERN TURKEY?
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2792
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
Fu…ckly ugly aregit Kistane, why does your nig….. behind dare to insult the great Ataturk ? Shyyyt head. 
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
አንተ ውሻ! Attention seeking garbage!Horus wrote: ↑08 Sep 2025, 18:36ከብዙ አመታት በፊት አቢይ አህመድ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አጠንክሮ ያነሳ በነበረበት ወቅት አቢይ አህመድ የጎሳ ፌዴራሊዝምን በማፍረስ ወያኔ ሻቢያና ግብጽ ያፈረሷትን ኢትዮጵያ መልሶ አንድ አድርጎ ዘመናዊ ኢትዮጵያን ለመገምባት ከጣረ በታሪክ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን ታሪካዊ እድል አለው ብዬ ነበር ። በመካከሉ የጎሳ ስርዓትን የማፍረሱ አጀንዳ ላይ አፈገፈገ ። ዛሬ ላይ ቆመን የወደፊቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፖለቲካ መሪነት ፋራና ፋና ስናስተውል አቢይ አህመድ ሁለት አጀንዳዎችን ብቻ ካሳካ በርግጥም የዘመናችን የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ ሆኖ በታሪክ ይዘገባል። እነዚህ 2 አጀንዳዎች የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄን ማሳካትና የጎሳ ፌዴሬሽን አፍርሶ ፕሬዚዳንታዊ አገዛዝ መመስረት ናቸው። ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ ጳጉሜ 3 ቀን 2017 ዓም
የመርካቶ ሌባ!
አንተ ትንሽ ጭንቅላት ውስጥ ልታደርገው ትችላለህ!
Don’t forget there is crime to be dealt with.
We have self respect!
Last edited by Odie on 08 Sep 2025, 19:12, edited 1 time in total.
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
Abiy Ahmed deported Eritrean criminals, drug dealers, human traffickers and money laundry thieves.
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
If he is lucky, it is Mengistu's fate, otherwise it is Ghadaffi Abiy's soldiers are getting scr.e w.ed everywhere!
https://www.facebook.com/share/v/1LoLv2oZVi/
https://www.facebook.com/share/v/1LoLv2oZVi/
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
Of all the king, Ataturk is your hero? Enemy of Christianity?
I have suspicion you are trying to get target the Gurage Sodo pretending to be one, you are Dama.
I have suspicion you are trying to get target the Gurage Sodo pretending to be one, you are Dama.
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
Kemal Ataturk was not a king. Get your fact straight. He unified and built the modern Turkey. And, I want Abiy Ahmed to unify and build the modern Ethiopia. If he want to he can do it. The Ethiopian people want a unified and modern Ethiopia.ethiopianunity wrote: ↑08 Sep 2025, 22:56Of all the king, Ataturk is your hero? Enemy of Christianity?
I have suspicion you are trying to get target the Gurage Sodo pretending to be one, you are Dama.
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
How did Ataturk die: Cirrhosis disease weakened Ataturk's body. Ataturk died on November 10, 1938 at 9.05 in spite of his doctors' all treatment efforts. Ataturk's death caused sadness in Turkey and abroad. And how will Abiy dies? BY FANO
How did the midget Meles die? Nothing special with regard to Abiy Ahmad gragn
How did Ahmad Gragn die? With the leadership of Emperor Gelawdewos and aid from Portuguese Christian soldiers, the resistance grew stronger. In 1543, at the Battle of Wayna Daga, Ahmed Gragn was killed. His campaign crumbled, and many churches were rebuilt, faith restored, and hope revived.
Last edited by Odie on 09 Sep 2025, 15:54, edited 2 times in total.
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ distribuiting aid oil and sugar to some a selected group of needy Ethiopians. The guy's foolishness is incredible. Read some of the comments to understand what low opinion many Ethiopians have of him.

ዋልጌ መቆሚያ
7 September at 04:00
አንድ የሃገር መሪ እንደ ቀበሌ ካድሬ ድሃ ሰብስቦ ዘይትና ስኳር እየሰጠ የፎቶ ፓለቲካ የሚሰራ እኛ ሃገር ብቻ ነው
https://www.facebook.com/share/p/1BCVQ7dzmm/

Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
በቱስ ቱስ ጭልፊቱ ግንዛቤ አቶ ዓብዮት ቀድሞውኑ አታቱርክ ነበረ፤ ከዚያም የኦሮሞ ኦሊጋርኪ ሹመት አገኘ፣ ለጥቆ የጉራጌ ጨፍጫፊ ሆነ፣ ውሎ ሲያድር የትግሬ ዲቃላም ወለደ።
ኮሌጅ በነበርኩበት ጊዜ መስመር እየሳተች ዝብርቅርቅ የሚልባትን ካልኩሌተር ታስታውሰኛለህ።
ዕሪሪሪሪሪ!
ኮሌጅ በነበርኩበት ጊዜ መስመር እየሳተች ዝብርቅርቅ የሚልባትን ካልኩሌተር ታስታውሰኛለህ።
ዕሪሪሪሪሪ!
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
ጩልሌው
የአሲምባን ቁልፍ ስጠኝና እዚያ ሄጄ ልደበቃ!
ዕሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ!
የአሲምባን ቁልፍ ስጠኝና እዚያ ሄጄ ልደበቃ!
ዕሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ!
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
የሶዶ ፍናንፍንት ቅዘናም አሽቄው፥፥ ጋዲሳ ፊንጢጣህን ገልቦ ከለጠለጠልህ በሃዋል የሚሰራህን አሳጥቶሃል
Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
እኔ ሆረስ ቃላት አልፈልጥም፡ ግ ን አቢይ አህመድ ለምንድን ነው መጻሕፍት የሚጽፈው? የፖለቲካ መጻሕፍት? አሁን ላይ 4ኛ የመደመር መንግስት የተባለውን መጽሓፍ አስመርቋል ።
አቢይ አህመድ እንዳለፈው ትውልድ ተጽፎ የተቀመጠን የፖለቲካ ርዕዮተ አለም አንግቦ ወደ ስልጣን የመጣ ሰው አይደለም ። የብልጽኛ ሃሳብ የፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ ህሳቤ እንጂ የፖለቲካ ህሳቤ አይደለም። መደመር የሚባለው ሃሳብም እራሱ ፖዘቲቪቲ የሚባለው ህሳቤ ሲሆን የሳይኮሎጂ እንጂ የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም ።
ነገር ግን አንድ ሰው አንድን አገርና መንግስት የሚመራው ፖለቲካዊ መሪነት (political leadership) በተባለ ጽንሰ ሃሳብ ነው ። አንድ ያገር መሪ ደሞ ፖለቲካዊ መሪ ይሆን ዘንድ ፖለቲካዊ አይዲያ ወይም ፖለቲካዊ አይዲዮሎጂ (political ideas or political ideology) እንዲኖረው የግድ ነው ።
አቢይ በ4ቱ መጻሕፍቶቹ እያደረገ ያለው ይህን ነው ፤ ፖለቲካዊ ህሳቤዎቹን እያጠራ ፖለቲካዊ አይዲዮሎጂ እየቀመረ ነው። አሁን የደረሰበት መደምደሚያ በኔ ግምት 'አገር በቀል ' የተባለ የሃሳብ ምንጭን መጠቀም ነው ። የአቢይ አህመድ ፖለቲካዊ ሃሳቦች የሚመጡት ከየት ነው ከተባለ በመሰረቱ ከፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ ሳሆን አገር ውስጥ ከነበሩ ታሪካዊና ባህላዊ አስተዳደሮች፣ ሕጎች፣ ሴራዎች ፣ ማህበራዊ ድርጅቶች ነው ። የኢኮኖሚው ሪፍሮምም አገር በቀል ይባላል ። ሌላው ቀርቶ የብሄራዊ አንድነት ትርክት ፕሮጀክትም አሁን የሚጠቀመው ጥንታዊ የኢትዮጵያ ባህላዊ እሴቶች ፣ ካልቸሮችና የኖሩ ዘዴዎችን ነው።
በአንድ ቃል አቢይ መጽሃፍት የሚጽፈው የፖለቲካ ርዕዮትና የፖለቲካ ንደፈ ሃሳብ ለመቀመር ነው !
ውጤቱ ምንም ይሁን ምን ይህ ጥረቱ በጣም ትክክል ነው! አንድ መሪ የፖለቲካ ሃሳቦች ሳይኖሩት ፖለቲካዊ መሪነት ሊሰጥ አይችልምና

Horsey, I am sure you learned in grade 7 that 5+(-5)=0! What you are adding determines the outcome! Abiy Ahmed has the genius for multiplying Ethiopia's problems. He fought a 2-year bloody war with the Weyanes. Only weeks after signing a cease-fire, the dimwit started war against the Amharas. A few months later, he started blubbering about the Red Sea. Some weeks later, he signed a Memorandum of Understanding which got him into deep diplomatic crisis from which he was forced to make a humiliating retreat. The idiot sure knows how to add problems! He is now in a very tight corner. He made idiotic claims about the Red Sea. it is do or die time now. Either he starts war to take Assab or die because Eritrea is not going to give him an opportunity for retreat like Somalia did with the MoU!

Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?
ሲሴም
አንተኮ ማፈር የሚባል ነገር አታውቅበትም! 30 አመት የመገንጠል ጦርነት አድርገህ 34 አመት ምነግስት ሆነህ ማለትም 65 አመት ፖለቲካ ሰርተህ ዛሬ ላይ በሕሽብህና አለም ተረስተህ እያለ አቢይ አህመድ በ6 አመት ውስጥ 130 ሚሊዮን ሕዝብ እየገዛ 4 መጽሃፍ ጽፎ አገር እያከራከረ ነው! አንተ አታፍርም ከአቢይ ጋራ ትከሻ መለካካት ትሞክራለህ ! አታፍርም