Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14784
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሆረስ ለአብይ አህመድ " የጨፌ ተወካዮች ምክር ቤት እንቁጣጣሽ እና መስቀል በኢትዮጵያ ማከበር እንድታገድ እና እሬቻ ብቻ የሀገረ-ኦሮምያ በዓል ሁኖ እንድከበር እንድወስኑ"።

Post by Abere » 04 Sep 2025, 14:24

የሆረስ ምክር ለአብይ አህመድ " የጨፌ ተወካዮች ምክር ቤት እንቁጣጣሽ እና መስቀል በኢትዮጵያ ማከበር እንድታገድ እና እሬቻ ብቻ የሀገረ-ኦሮምያ በዓል ሁኖ እንድከበር እንድወስኑ"። ይህ ምክር በሽመልስ አብዲሳ እና አዳነች አቤቤ ዘንድ ድንቅ ተቀባይነት እንደሚያገኝ ጥርጥር የለውም። ዕልልል! ለዩ የቢዝነስ ፈጠራ ሃሳብ!


Horus
Senior Member+
Posts: 39936
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ለአብይ አህመድ " የጨፌ ተወካዮች ምክር ቤት እንቁጣጣሽ እና መስቀል በኢትዮጵያ ማከበር እንድታገድ እና እሬቻ ብቻ የሀገረ-ኦሮምያ በዓል ሁኖ እንድከበር እንድወስኑ"።

Post by Horus » 04 Sep 2025, 14:27

የኢትዮጵያ ባንዳዎች ተሸንፈዋል ምክኛቱም ተገንጣይዎች፣ ዉሸታሞች ፣ ሃገር ከጂዎች ጥላታቻና ፖለቲካን መለየት የማይችሉ የፖለቲካ ነጋዴና የፖለቲካ መሃይሞች ስለሆኑ :lol: :lol: :lol: :lol:


Selam/
Senior Member
Posts: 16930
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ ለአብይ አህመድ " የጨፌ ተወካዮች ምክር ቤት እንቁጣጣሽ እና መስቀል በኢትዮጵያ ማከበር እንድታገድ እና እሬቻ ብቻ የሀገረ-ኦሮምያ በዓል ሁኖ እንድከበር እንድወስኑ"።

Post by Selam/ » 04 Sep 2025, 19:26

“የናይጄሪያ ምክትል ጠ/ሚኒስቴር ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው!” ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

“አብይ ከትግሬ ወልዷል!” ዕልልልልልል!

“MOU ሊፈረም ነው!” ዕልልልልልል!

“የሴተኛ አዳሪ ልጅ!” ዕሪሪሪሪሪሪሪ!


Post Reply