Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6091
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

አጣሩልን ባካችሁ! ዘይትገረም!

Post by Odie » 03 Sep 2025, 22:34

ዛሬ ደረጀ ዜና የስማሁት:: አጣሩልን!

የወፍጮ ቤት በጉ ጌቾ/አብይ በድንጋጤ ከሬሳ ጋር ያስተኛው ጌቾ ደግሞ ለአብይ ሲኦል ገብተን እናወጣዋለን ያለው/ ወደድሮ misinformation minster-ነት መልሶታል ሲባል ማመን አቅቶኝ syncopate ላረግ ነበር :lol:
በለገስ ቱልቱላ ቦታ ማለት ነው!
ለገስ ደግሞ ወደ-አምበሳድርነት ይቅርታ አምባሳደርነት ተቀንሷል እየተባለ ነው:: ወደ ቀይ ባህር ግማሽ መንገድ እንደተጉዋዘ መስናክል ገጥሞታል:: ጎማ ፈንድቷል!
የባንኩ ገዥ ማሜ ምህረቱም ወገቤን ብሉ resignation letter እንዲለጥፍ ተደርጎዋል!
----------
ጌች ለሁለተኛ ከተሾመች ኤርምያስ ለገስም ተስፋ አላት :lol:
ከስሞኑ የስማው አለ? ፍሬቻ ማሳየት ወይም ማርሽ የመቀየር ምልክት አላሳየም?
ሁሬሳ/አይነ ስንኩሉ ሆረስ የኢሃፖ ሌባ የኦሮሙማ አህያ ብቻ ነው ፊሎስፈር ነኝ እያለ low class video posting job የተስጠው:: :lol:

አክሱም ቅዘናም እንኳን ደስ አለህ የተደመረው ወገንህ ጌች ሹመት እየደራረበ ስለሆነ! Misinformation minster ሆኖ ደብረጭን እንደሚያብጠለጥል ይጠበቃል!
--------
ያንት ያለህ ጌታቸው disinformation minster ሆኖ መጥቶ የሚናገረውን አስቡ :lol:

የኢትዮዽያ ፖለትካ እንዲህ የተልከስከስና ሞራል ኢትክስ የሌለው ሆኖ በክቷል!!