Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 03 Sep 2025, 00:36

የቋራ ቃል ኪዳንን አድሰናል። (አፋብኃ) .......... "በቋራ ቃል ኪዳን ድርጅታችን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይልን (አፋብኃ) ከመሰረትን በኋላ በአማራ ፋኖ በጎጃም በኩል የተነሱ የልዩነት ሃሳቦች ነበሩ። እነዚህ የልዩነት ሃሳቦች በውስጥና በውጭ ገፊ ምክንያቶች መልካቸውንና ዓይነታቸውን እየቀያየሩ ቢቆዩም በተደረጉ ተደጋጋሚ ውይይቶች በዛሬው ዕለት ማለትም ነሃሴ 27 ቀን 2017 ዓ.ም. መቋጫ አግኝቷል። በመካከላችን የተፈጠሩ ልዩነቶችን ፈትተን አንድ ሆነናል። በውይይታችንም የቋራ ቃል ኪዳንን አድሰናል።"
Please wait, video is loading...




















Post Reply