Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 01 Sep 2025, 23:19

Re: ሶስቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች - የአቢይ ኦነግ የወረሞ ኤሊት ፣ ወያኔያዊ የትግሬ ኤሊት እና ሻአቢያዊ የኤርትራ ኤሊት
Horus wrote:
11 Apr 2023, 09:39
ይህቺ ትንቢት አዘል ድምዳሜዬ ሶስት ሰዎች አይወዱትም ፤ የአቢየ ኦነግ የወረሞ ኤሊት፣ ወያኔያዊ የትግሬ ኤሊት እና ሻአቢያዊ የኤርትራ ኤሊት ። እኔ ቃላት በመፍለጥ አንብቢን አላሰለችም ። መልዕክቴ ግልጽ፣ አጭርና ግዙፍ ነው ። ከላይ የጠቀስኳቸው ሶስት የፖለቲካ ኤሊት የገዥ መደቦች ላለፈው 60 አመታት ሶስት ምናባዊ አላማዎችን ለማሳካት እንደ ባከኑ አሉ። እነዚህም አላማዎች የኦሮሙማ ኢምፓየር፣ አባይ ትግሬ/ታላቋ ትግሬ፣ እና ሲንጋፓራዊ ኤርትራ ። ሶስቱም አላማዎች ሊሚገነቡ የታሰቡት ኢትዮጵያ የምትባለውን አገር አፍርሶ ነበር ።

ይሃው እስከ ዛሬም ኢትዮጵያ አልፈርስም ብላ ነገሮች አንድ በአንድ በተቃራኒው የታሪክ ፋና እየተጓዙ ነው ። አው ኤርትራ ተገንጥላ አገር ሆናለች ። ሕዝቧ ግን ከ30 አመት ጦርነት በኋላ ከንጉሱ ዘመን በወረደ ድህነት ውስጥ መኖር ከጀመረ ሌላ 30 አመት ሆነው ። ኤርትራ ሲንጋፖር አልሆነችም፣ ሕዝቧም በአለም ተበተኑ፣ ብዙ መከራም ቀመሱ፣ የትግሬ ገዚ መደብ ታላቁ የትግሬ ኢምፓየር ለማቆም 17 አመት ተዋግቶ 27 አመት ኢትዮጵያን ከዘረፈ አይደለም ታላቅ ትግሬ እራሱን መመገብ የማይችል ተመጽዏችና የሰዎች መከራ ሲኦል ሆነ ።

ከነዚህ ሁለት ግዙፍ የኤርትራዎችና የትግሬዎች ታሪካዊ ስህተት ያልተማረው (የነሱ ውልድ ስለሆነ) የወረሞ ፖለቲካ ኤሊት (ከኦነግ እስከ አቢያዊ ኦብፓ) ኢትዮጵያ የምትባለውን አገር ወይም ውጠን አለያም አፍርሰን ያፍሪካ ቀንድ ወረሞ ኢምፓየር እንዘረጋለን የሚል ምናብ አንግቦ በወደቀው የትግሬ ጎዳና እየነጎደ ነው ። ይህ አቢየ ኦነግ የውድመትና የሞት እብደት ምናልባት ማረም ከማይቻልበት ደረጃ ደርሶ ይሆናል ። ያን የሚያውቁት ራሳቸው እብዶቹ ብቻ ስለሆኑ ።

ነገር ግን ይህ የዛሬ ጉዞአቸው ታሪካዊ አቅጣጫ (ሂስቶሪካል ትራጀክተሪ) ከልቀየረ የሚቀጥለው ውድመት በኢትዮጵያዊያን እና በወረሞ ኤሊቶች መሃል ይሆናል ። ውጤቱም ልክ እንደ ትግሬ የወረሞ ሕዝብ ማህበራዊ ሕይወት መፍረስ፣ ሞት፣ እልቂት፣ ረሃብ ፣ ስደትና የመላ አፍሪካ ቀንድ ይህ ነው የማይባል ቀውስና ፍጻሜ ይሆናል ። ኢትዮጵያ ፈርሳ በልቶ የሚያድር ተገንጣይ የለም ፣ አይኖርም ። ጆር ያለው ይስማ!

የጎንደሬ መፈክር፤ ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም!

ሆረስ ወልደ ብርሃን

viewtopic.php?f=2&t=318793&p=1378491&hi ... s#p1378485

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 02 Sep 2025, 08:10

Re: ኦሮሙማ ጉራጌን ለመሰልቀጥ ወስኗል፣ ለ158 አመት ተቋርጦ የነበረው የኦሮሞ ገዳ ስርአት በጉራጌ ዞን ተጀመረ ይላል ETV
Horus wrote:
28 Mar 2023, 02:34

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 02 Sep 2025, 08:13

Re: የብርሃኑ ነጋ 2 ጽኑ በሽታዎች፡ ፓቶሎጂካል ኦቢሲቲ & ፓቶሎጂካል የፖለቲካ መጃጀት !!
Horus wrote:
27 Mar 2023, 01:38
ብርሃኑ የባለ ሆቴሉ ነጋ ቦንጋ ልጅ ነው! ብዙ ምግብ ሲያይና ሲበላ እያየ ያደገ ልጅ ነው ። ምግብ ማብሰል እንደ ሚወድና ምግብ መስራት ለሱ ቴራፒው እንደ ሆነ ባዳባባይ ነግሮናል ! ዛሬ ላይ ግን እሱ ለ31 ሚሊዮን ወጣት ምሳሌ ሳይሆን የምግብ ጀንኪዎች ምሳሌ ነው! በቃ ብርሃኑ ነጋ አፉንና ሆዱን መቆጣጠርና ዲሲፕሊን ማድረግ ሳይችል ጉራጌ እንዴ መደራጀት እንዳለበት መዝለፍ የተማረው ካለቃው ከዚያ ትዕቢተኛ ወጠጤ ነው !

የብርሃኑ ነጋ ወቅታዊ እጅግ ክሪቲካል በሽታ የፖለቲካ መጃጀት ፖሊቲካል አልዛይመር ነው ። አንድ አይምሮው በትክክል የሚሰራ ሽማግሌ በፖለቲካ ውስጥ ከ15 አመቱ ጀምሮ የኖረ አንድ ሕዝብ ይህን እፈልጋለሁ ሲል ቢያንስ ቢያንስ እሺ እንግዲያው ይህ ሃሳብ የብዙሃኑ ለመሆኑ ሬፈረንደም ወይም ፕሌፕሳይት ይደረግ ያላል እንጂ አይ ይህ ሃሳብ ለዚህ ሕዝብ ጥሩ አይደለም ፣ አይገባቸውም የሚል የፖለቲካ መርህ ሜሞሪው በአልዛይመር የተደለተ ሆኖ ሲገኝ አይደልም ማናደድ እጅግ ያሳዝናል! ትራጂክ ነው !

ጉራጌ ስንትና ስንት ብሩህ ወደፊት ህይወት ያለው ታላቅ ሕዝብ፣ ትሁት ሕዝብ፣ ትጉህ ና የፍቅር ሕዝብ፣ ጽኑ ሕዝብ ነው ! አቢይና ብርሃኑ ለግርጌ ማስታውሻ ፉት ኖት የማይበቁ የታሪክ ጤዛዎች ናቸው ! ጉራጌ ይቀጥላል! ኢትዮጵያ ዘላለማዊ ! ይህ ነው የሆረስ አቋም !! እኔ ብርሃኑንም አቢይንም የተሟገተሟገትኩላቸው ኢትዮጵያን ወደ ፊት ይገፋሉ ብዬ ነው ! በኔ እምነትና ሕይወት ደሞ ከጉራጌ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም! ከጉራጌ የተሻለ ኢትዮጵያዊ አቢይና ብርሃኑ ሄደው ከማርስ ሊያመጡ ይችላሉ ! ጉራጌ ማለት የዜጋ ፖለቲካ ማለት ነው ! ጉራጌ ባሪያ ሆኖ የዜጋ ፖለቲካ የለም ! ብርሃኑ ነጋ የፖለቲካ ሞት ሞቶዋል ! ኬር !!!!
viewtopic.php?f=2&t=317981&p=1375399&hi ... s#p1375399

Right
Member
Posts: 4230
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Right » 02 Sep 2025, 11:37

Re: ኦሮሙማ ጉራጌን ለመሰልቀጥ ወስኗል፣ ለ158 አመት ተቋርጦ የነበረው የኦሮሞ ገዳ ስርአት በጉራጌ ዞን ተጀመረ ይላል ETV
The Oromos are inching to the long awaited goal of overtaking Gurage zone and the surrounding areas. Even the Hadiyas and Welayetas have been used to destabilize Guarage zone. The final blow will come unexpectedly and will be administered by Shemelse Abdisa ( Abiye will be in the background). Shimelese will use Oromo Liyu to that end but it may not be necessary. 100 %. Just watch.

Fano and the rest of Ethiopia will not come to the aid of Guraghies. The Oromos are coached to use behavioural science to that end effectively.

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 02 Sep 2025, 12:39

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Horus wrote:
19 Mar 2023, 22:28
Prime Minister Abiy Ahmed has been trying to invent his own form of political ideology which he calls 'homegrown'! But as he himself said so many times with his metaphor of 'the bottle and the water', the bottle is the 'form' the container which we call in cognitive science, the concept and the water which is the 'the content', the substance.

The political ideology of 'Medemer' is simply an eclectic collection of political ideas packaged in a conceptual framework called Medemer. Abiy can't invent a new political or social ideology - that is to say a new science of society. In the course of selecting and composing various ideas from existing theories and ideologies, he is forced to use the original languages of those ideas. Calling 'democracy' ሕዝብ ገዝ does not make it an Ethiopian idea. So he is in a funny dilemma - he really wants to invent something new that goes by his name but every time he thinks about political ideology or forms of social organization he falls back to same existing social sciences. It is a futile effort.

Medemer መከመር፣ መጨመር፣ መሰብሰ፣ መቆለል ማለት ነው ። The kind of political ideas he trying articulate are described by concepts such as association, collective, gathering, cooperation, መሰብሰብ፣ ሀብረት፣ ሀብረሰባዊነት፣ ማህበር ወዘተ። አገር በቀል የሚባሉት የኢትዮጵያ ሃሳቦች ማህበር፣ ሰምበቴ፣ እድር፣ ጅጊ፣ ደቦ፣ ገዳ፣ ሴራ፣ ጉባኤ ፣ ወኔቦ፣ ዉሳቻ፣ ወዘተ። እነሱን ወደ ዘመናዊ የፖለቲካ ስርዓት ከፍ ማድረግ ከፈለገ ስለነዚህ ያገር ሃሳቦች ማሰብ ሲገባው ስለ ም ዕራብ ሃስቦች እያወራ አዲስ ቲኦሪ አለኝ ማለት አይችልም።

እኔ ሁሉም እንደ ሚያውቀው በሰውዬ ላይ ፐርሶናል ጥላቻ የለኝም። ግን ይህ የካድሬዎች ማሰልጠኛ የሚባል ነገር ለጄኒራሎችና ለፒፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰዎች ሌክቸር ሲያደርግና እነሱ እንደ አምስተኛ ክፍል ተማሪ ደብተራቸው ላይ ሲቸከችኩ አፍራለሁ፣ በጣም አዝናለሁ። እነዚህ ከ100 200 የማይበልጡ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ከፍተኛ መሪ ተብዬ ናቸው ። ግን ልክ ተማሪና አስተማሪ ክፍል ውስጥ ታጉረው ኤለመንታሪ የሆኑ ጽንሰ ነገሮችን ደብተር ላይ ሲገለብጡ ሳይ በእውነትም ያቺ አገር መሪዎች እንደሌሏት ነው ምገነዘበው ። ድሮ አንድ አምባ ገነን መሪ በተነሳ ቁጥር የራሱን ፖሊቲካ ቶውት ያትም ነበር። ናስር ነበረው፣ ካዳፊ ነበረው፣ ሳዳም ነበረው። ኪም ኢል ሱንግ አለው። ማኦ አለው። ዢ ፒንግ አለው። ኤንቨር ሆጃ ነበረው ፤ ወዘተ።

የአቢይ ችግር አንዳቸውም የጎሳ የበታቾቹ መደመር በሚለው ቃል አያምኑም። እሱ ግን ልክ እንደ ዘመነ ኮሚኒዝም ከመደመር ጋራ ወደ ፊት እያሉ እንዲፎክሩ ይፈልጋል። ማለትም ፓርቲው በማከላዊ ኮሚቴ ደረጃ እንኳ ባንድ ሃሳብ አይስማሙም ። ያ ነው ችግሩ ። መደመር የሚባል ሶሺያ ሳይንስ የለም። መደመር የሚባል ሶሺያ ወይም ፖለቲካ ቲኦሪ የለም።

ደመረ የሚለው ቃል የፖለቲካ ኮንሴፕት አይደለም ። የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ ከሰው ልጅ ኔቸር፣ ከሰው ልጅ ሳይኮሎጂ ተነስቶ፣ በዚያ ላይ ሶሺያ ሳይኮሎጂ ገምብቶ፣ ሶሳዪቲ፣ ማህበረ ሰብ ምን እንደ ሆነ ቲኦሪ አቅርቦ ከዚያም እነዚህ የህዝብ ስብስቦች እንዴት እና ለምን መንግስት ያቆማሉ ፣ ኢኮኖሚ ያቆማሉ እያለ ፍልስፍናና ቲኦሪ ብሎም በዚያ የቆመ ድርጅት ወዘተ ይተነትናል ። አንድ ሰው ዝብ ብሎ ተነስቶ መደመር የሚባል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ ነው ሊል አይችልም።

እኔ የማዝነው እዚያው አዲስ አበባ ይኒቨርስቲ ውስጥ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ተብሎ ተማሪ የሚያዶነቁረው አስተማሪ እንኳ አንድ ቀን ወጥቶ ይህ መደመር የሚባል እንሰሳ ምንድን ብሎ ከሶሺያል ሳይንስ እይታ የሚተች አለመኖሩ ነው ።

መደመር መደበል ማለት ነው ። መድብለ ሕዝብ ማህበረሰብ ማለት ነው ። ፖሊቲካ የተፈጠረው ግለሰቦች መድብለ ሕዝብ መሆን ስላቃታቸው አይደለም። ፖለቲካ የተፈጠረውና የፖለቲካ ሳይንስና ስርዓት አላማ አንድ የህዝብ ድምር፣ መድብለ ሕዝብ፣ በምን አይነት መንገድ ቢደራጅ ነው ነጻነቱና መብቱ ተከብረው፣ በሕግ እየተገዛ የሁሉም ሰው ሰላም፣ ህልውና፣ ድሀንነት፣ ብልጽግናና ደስታ የሚረጋገጠው የሚለውን ችግር ለመፍታት ነው።

በሌላ አነጋገር መደመር የፖለቲካ ኮንሴፕት አይደለም ። የፖለቲካ ኮንሴፕት የሚመለከተው ስለ ስልጣን፣ መብት፣ ነጻነት፣ መንግስት፣ ወዘተ ነው ። አቢይ ስለነዚህ ጉዳዮች አንስቶ አያውቅም ። ደሞ ስለ መንግስት ምንነት፣ ስለ ሰው ልጅ ነጻነትና መብት፣ ስለ ህግ ገዝነትና ፖለቲካዊ ስርዓት ሳያነሳ ያገር መሪ ሊሆን አይችልም !
viewtopic.php?f=2&t=317508&p=1374373&hi ... s#p1373456

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Abere » 02 Sep 2025, 13:11

የሚገርመው እኮ በጉራጌ ስም ለምን መነገድ ተፈለገ? ጉራጌን ከጉሮሮ ማወራረጃ መፈለግ ወይ ጉራጌን የኦሮሙማ እና የአባ-ገዳ ( often referred to as አባገዳይ) ተጠቃሚ አድርጎ ለመሳል? ለኦሮሙማ ጉራጌን ወጥመድ ላይ እንደተቀመጠ ቁራጭ ቀይ ሥጋ መጠቀም የአማራን ህዝብ የተፋፋመ የነጻነት ትግል ጥያቄ ማዘገይተም፤ ማስቆምም አይችልም። እንደ እኔ ጭልፊቱ ፀረ-ጉራጌ እና ፀረ-አማራ ነው። ለተሰፋፊ ኦሮሙማዎች ዘላቂ ስትራቴጃዊ ግብ ( ሀገረ-ኦሮምያ ምስረታ) የጉራጌ ህዝብ መልክዐ-ምድራዊ አሰፋፈር (low hanging fruit) የቅርብ ቅርንጫፍ ማንጎ ወይም ትርንጎ ስለሆነ በቀላል ተንዠርግጎ የሚገኘውን መዥርጎ ኦሮማይዝድ የማድረግ እርምጃ ነው። ለ12 ቦታ የተከፋፈለውን በቀላሉ ማወራረድ። የቅርቡን ገቢ የሩቁን ደግሞ መፋለም - ምክንያቱም አማራ የታጠቀ፤ የተደራጀ (ከሞላ ጎደል)፤ ህዝብ እና ሃይል ያለው በመሆኑ - ኦሮሙማ አማራን ለመዋጥ ቀበሮ ዝሆን በአንድ ጊዜ ለመሰልቀጥ የምታደርገው መንጋጭላዋን የመክፈት ጥረት ያህል ነው። ኦሮሙማ እንደነ ጭልፊቱ ያሉ የፓለቲካ ጥንብ-አንሳዎችን በመጠቀም አማራን የመበለት ዘላቂ ፕሮፓጋንዳ ይሰራሉ - ቅማኔ፤ ጋፍቴ፤ ማናምንቴ ቅራቅንቦ ስያሜዎች።

The good thing is, at least the average citizen knows what Orommumaa's project is and the behavior of የፓለቲካ ጥንብ-አንሳዎች such as Chilfitu.The public is far a head of the vultures.

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 02 Sep 2025, 18:44

ጭልፊቱ እንደ እነ በቀለ ገርባ በአናሳነት ስሜት የጎበጠ አማራ-ጠል ጉፋያ ካድሬ ነው። በጎጠኞነት የሰከረ ስናዳሪ ደግሞ በስተመጨረሻ ብሄሩን ብቻ አይደለም እናቱንም አሳልፎ ለትርፍ ይሸጣታል።

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 02 Sep 2025, 18:50

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ መደመር
Horus wrote:
19 Mar 2023, 14:08

አጭበርባሪ ዴማጎግ! እራሱ አይደለም እንዴ ዛሬ በ2023 እኔ ብቻ ነኝ የማቅላችሁ እያለ እራሳቸውን ለማስተዳደር የሚጠይቁትን ሰላማዊ ሕዝብ በማጅራት መቺዎች ቶርቸር የሚያስደርግ! ለማያውቁሽ ታጠኚ በሉት ! ሰው የሚለካው የማንም አድር ባይ አሽከር እዚም እዛም በጻፈው ባዶ ቃላት ሳይሆን በራሱ በሰውዬው ተግባር ነው ። ኢትዮጵያ የ5 አመት የአቢይ አህመድ ተግባር አላት እሱን ጀጅ ለማድረግ፣ እሱን ለመለካት! አቢይን አህመድን በቀኑ በተግባሩ በስራው ማን እንደ ሆነ ማወቅ እንችላለን! ይህም ነገ ይረሳል !!! አቢይ መሰል አበሻን እህ ብለው ከሰሙት ባፉ ጤፍ ይቆላል ይባላል !!! ይህ ሁል ጉንጭ አልፋ ነው !!! አቢይ እንደ ምኞቱ ቢሆንማ ኪም ኢል ሱንግ! ሱሃርቶ! ማኦ መሆን ያልማል! ቃዳፊም እኮ ዘ ግሪን ቡክ ጽፎ ነበር ! የዲክታተር ሁሉ ቅዠት ያ ነው፣ መመለክ!!! በኢትዮጵያ ግን ያ አይሆንም !!!
viewtopic.php?f=2&t=317470&p=1373343&hi ... s#p1373292

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 02 Sep 2025, 19:00

Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ኮራሁ!!!
Horus wrote:
17 Mar 2023, 14:26
ያልተደራጀ ሕዝብ የትም የሚበተን ዱቄት ነው ። ጉራጌ እራሱን ባለ ማደራጀቱ የማንም ባለግዜ ዲክታተርና ፋይዳቢስ ፓርቲ ፖለቲከኞች ማጣፈጫና መቀለጃ አድርገነው ኖረናል ። አሁን የትግስት ዋንጫችን ሞልቷል ። በሰው ልጅም ሆነ በማህበረሰብ ሕይወት ውስጥ መቆም መውደቅ አለ። ነገ የሚያመጣውን ነገ እንቋቋመዋለን! ዛሬ እጅግ ባጭር ግዜ ረቂቅ በሆነ መንገድ በክልላችን፣ በኢትዮጵያ በአለም ላይ መድራጀትና ማደራጀት እንደ ምንችል አስመስክረናል! የጉራጌ መብት ይከበራል ። ለኢትዮጵያ ከምኒልክ ጋር ሞተናል፣ ከሃለስላሴ ጋር ሞተናል፣ ከደርግ ጋር ሞተናል፣ ከኢ ህ አ ፓ ጋር ሞተናል ። ወደ ፊትም ጉራጌ ለኢትዮጵያ ይሞታል ! ዛሬ ዛሬ ደሞ ለራሱ ለመሞት ዝግጁ ነው! ሞትም ጀግንነትም ብርቃችን አይደለም ! ሰላም፣ ፍቅርና ትግስተኛነትችን እንደ ድክመት ለወሰዱት መልስ ሰጥተናል ! ነገም የሚሆነው ያ ነው ። ጉራጌ ራሱን ማስተዳደር የሚችል ሕዝብ ነው ! በቃ!
viewtopic.php?f=2&t=317290&p=1372805&hi ... s#p1372781

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 02 Sep 2025, 21:27

Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
Horus wrote:
14 Mar 2023, 22:29
ይህን ፋሺሽት ስልቃጭ ቡድን የሚቀጥለው ምርጫ ተብዬ ከመድረሱ ባስቸኳይ ባስቸኳይ ከ4 ኪሎ ማጽዳት የግድ የግድ ነው።
viewtopic.php?f=2&t=317178&p=1372199&hi ... s#p1372184

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 02 Sep 2025, 21:59

Re: ሆረስ አባላለሁ! ነቢይ አይደለሁም! ግን የፖለቲካ ጥበብ አውቃለሁ !! አቢይ ሺመልስን ከስልጣን ያንሳ ያልኩት የዛሬ 2 አመት ነው!!! አማራ ቧ አለ!!!
Horus wrote:
08 Mar 2023, 02:29
አሁን ሁለቱም ከስልጣን ይነሳሉ ! እራሱ ኦሮሚያ እየፈነዳ ነው ! የኦሮሙማ ጎማ ተንፍሷል!
viewtopic.php?f=2&t=316801&p=1370844&hi ... s#p1370689

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 03 Sep 2025, 07:55

Re: ያቢይ መንግስት በውቀት እጦት እየተናጠ ነው
Horus wrote:
17 Nov 2022, 01:56
ብልጽግና የክሊፕቶክራት የቢሮ ከበርቴ ሳሆን የቢሮ ሌቦች ፓርቲ ነው እንጂ የፖለቲካ ሊቃውንት ፓርቲ አይደለም!!
viewtopic.php?f=2&t=181263&start=20#p1344075

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 03 Sep 2025, 08:05

Re: ኦሮሞች ባንክ ቤት ከመስራት መወገድ አለባቸው
Horus wrote:
07 Sep 2023, 02:15
ኦሮሞች ባንክ ቤት ከመስራት መወገድ አለባቸው ። ባንክ ቤት የሚሰሩ ኦሮሞች የባንክ ደምበኞች ስምና ገንዘብ ልክ ለሸኔ በመስጠት መላ ኢትዮጵያን የሚያዘርፉ እነዚህ ኦሮሞ የሆኑ የባንክ ሰራተኞች ናቸው ።

ስለዚህ ኦሮሞች በሚሰሩበት ባንክ ገንዘብ ያላችሁ አውጡ ፣ ቤተሰባችሁን ደውሉ !
viewtopic.php?f=2&t=329624&p=1421139&hi ... D#p1421148

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 03 Sep 2025, 08:19

Re: ኢትዮጵያ አሰብን መጠቀም የምትችለው በኢኮኖሚ ስምምነት ነው
Horus wrote:
01 Jul 2023, 14:54
ኢትዮጵያ ትክክለኛ መንግስት ስታቆም በማግስቱ በኢኮኖሚ ስምምነት አሰብን መጠቀም እንችላለን ። በኔ እምነት አቢይም ኤርትራን ለመዋጋት የሚያስችለው ቁመና የለውም ። አይደለም እኛ ወረሞችም አይዋጉለትም ።
viewtopic.php?f=2&t=324146&p=1400448&hi ... 5#p1400448

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 03 Sep 2025, 23:30

Re: ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያን አንድነት ይደግፋል፣ በጣም ይሻል!
Horus wrote:
16 Jan 2015, 21:50
As predicted, ESAT journey to Eritrea and its report on AGADN historic event and ESAT's meeting with Eritrean officials is going to change the politics of the Horn as we know it.

These are exciting times and a glorious time to be a freedom fighter.

What is Isayas saying? He is saying that Ethiopia is a Biblical nation, a part of Egyptian civilization, her Christianity 1700 years old, Her Islam is 1300 years old, with her 100 ethnic groups origin of humanity, she is the source languages, cultures, and much, much more.

Now with 100 million (will be quarter billion, 250, million in our life time within 25 years - Ethiopia is the core, the anchor of what is known as Horn of Africa.

Isayas said that without a strong united stable Ethiopia, there will be no stable or coherent Horn of Africa. This is are words that are taken out of my mouth. It is precise, it is accurate, it is the truth.

This tells me Ethiopia and Eritrea are heading into a beautiful future.

Tedy Afro so it the same so beautifully !!!!

Get is from the horse's mouth.

http://ethsat.com/esat-radio-fri-16-jan-2015/
viewtopic.php?f=17&t=92080&p=550960#p550908

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 03 Sep 2025, 23:37

Re: ኢትዮጵያና ኤርትራ ተመሳሳይ እጣ ፈንታ ያላቸው አንድ ህዝቦች!
Horus wrote:
07 Apr 2015, 00:26
Ethiopia Eritrea one people - one destiny !!!

[video]
[/video]
viewtopic.php?f=17&t=95340&p=567454#p567454

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 03 Sep 2025, 23:42

Re: ኤርትራ የውሸት ሃገር!
Horus wrote:
07 Apr 2025, 12:48
በአሜሪካና አውሮፓ ሬሚታንስ እየኖሩ የግብጽ ተላላኪ መሆን ኋላ ለማፈር ነው! አገር በፎቶ ሾፕ አይቆምም!! የሚያጎርስህን ጣት መንከስ የእባብ ባህሪ ነው! ከተላላኪነትም በላይ!!:lol: :lol: :lol:

viewtopic.php?f=2&t=359861#p1547571

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 04 Sep 2025, 08:00

Re: ጉራጌ አማራን ይወዳል፣ ለወያኔም ይደንሳል
Horus wrote:
12 Apr 2014, 00:34
We (Gurages) love justice and when TPLF and OLF were attacking Amaras, we supported Professor Asrat. We as a whole dance to Woyane tune. As the result Gurage is one of 'not developing region". I kind of like that. It is good for our environment. There is less trash building, useless roads and no prostitutes. We have our own share opportunists who spend their night at Sheraton with Woyane thieves. But you know we are very old very reflective people. They all will pass.... the culture is good, Ethiopia is beautiful, and eternal....

viewtopic.php?f=17&t=76223&p=466652#p466652

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 04 Sep 2025, 19:43

Re: ህዝብና ንብረት የሚያወድመው መንግስት!
Horus wrote:
28 May 2014, 20:45
State organized terror, burning, accidents, and other actions are central element of (1) fear creation, (2) pre-emptive action (displacement action), and (3) inoculation. They might even use it (4) after trauma desensitization.

We all must realize that TPLF is a totally Godless, immoral, lawless force there is nothnig by the way of ethical or moral constrain to stop him from doing anythnig. There is nothing that TPLF will not due. It is 100% evil force that existed in recent memory.

(1) First, it commits crimes and state organized terrors in order frame up people and killing and prisoning them in order to give lesson to those who might entertain the same kind of action. This is better known and understood purpose of its low level state organized terrors

(2) Pre-emptive state terrorism is conducted in order to take out the force out of the anticipated action. TPLF reasons that or visualizes certain types of terrorist act to be taking place. Then it pre-empts its perceived future terror action by some imagined group. TPLF by doing the terrosim itself, thinks it is able to make non-news if it is done by others. In other words, TPLF normalizes terrorism because it feels that it monopolizes anythnig that has to do with violence

(3) Inoculation is I think why TPLF would burn colleges and apartment complexes because it is preparing both its own forces and its civilian backers what is expected to happen in the case of national popular uprising. By creating terror, TPLF is trying to reduce the effect and trauma of full blown legitimate fire and death.

I am sure they got some half backed consultation from chinese or some other warsultants but the ponit is with respect to the revoluttion of the people none of these matters. The people will do what they will which no body knows apriori.
viewtopic.php?f=17&t=79847&p=486882#p486882

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቱስ ቱስ ዓይነ ኩሉ aka ሆረስ aka ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ማኒፌስቶ

Post by Selam/ » 05 Sep 2025, 00:35

Re: ዓመጽ አይመጣም የሚል ቂል ነው
Beles wrote:
21 Jun 2014, 09:58
‹‹ጋዳፊ በመጨረሻዋ ደቂቃ ላይ ስንትና ስንት የጸጸት ነጎድጓድ ነፍሱን አስጨንቀውት እንደነበር መገመት አያዳግትም፡፡ ጉሙ ሲገፈፍ በዓለም የታወቀበት ድንፋታው፣ ትቢዕቱና መጀነኑ ሁሉ በነነና በቦይ ውስጥ እንደ... ተወሽቆ ያዙት፡፡ ጠባቂዎቹ ሁሉ አልነበሩም፡፡ እንኳን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ህዝብ ጩኸትና የአንድ አበበ ገላው ጩኸት እንዴት እንደሚያሸብር አይተናል፡፡

ዓመጽ የሚመኙት ነገር አይደለም፡፡ ግን ወደድንም ጠላንም የግፍ ቋት ሞልቶ የእግዚያብሄርን ደጃፍ ሲያጨቀይ፣ እግዚያብሄር የደካሞችን ልብ ያጨክናል፡፡ የትቢዕተኞችን ጉልበት ያብረከርካል፤ ተደጋግሞ በተለያዩ አገሮች የታየ ነው፡፡

ባህር ላይ ቆሞ አያሰምጥም ማለት፣ ዝናብ ላይ ቆሞ አያረጥብም ማለት፣ እሳት ላይ ቆሞ አይፈጅም ማለት፣ ህዝብ ተጠማሁ እያለ ውሃ ውሃ ሲል፣ ጨለማ በላኝ እያለ መብራት መብራት ሲል፣ ተርቦ እንጀራ እንጀራ ሲል፣ እስር ቤቶች ሸብርተኛ በተባሉ ወጣቶች ሲሞላ፣ አየሩ በግፍ ሲከረፋ.....ዓመጽ አይመጣም የሚል ቂል ነው፡፡››
viewtopic.php?f=17&t=81324&p=495447#p495331

Post Reply