እውነት መቀየር ውሸታም ያደርጋል። አሰብ የኤርትራ ክፍለ ሀገር አካል አልነበረችም። መለሥ ዜናዊ ከወሎ ክ/ሀገር ሰርቆ በምርቃት የሰጠው።
እውነት መቀየር ውሸታም ያደርጋል። አሰብ የኤርትራ ክፍለ ሀገር አካል አልነበረችም። መለሥ ዜናዊ ከወሎ ክ/ሀገር ሰርቆ በምርቃት የሰጠው። እውነተኛውን ከወንጀለኞች መለየት ይገባል። እውነትን በውሸት የሚቀይርም ወንጀለኛ ነው። በትውልድ ከመወቀስ ለመዳን ውሸትን እንጸየፍ። እውነት የምትባል በሻዕብያዎች፤ በወያኔዎች እና ኦነጎች ዘንድ ፍጹም የለችም። አሰብ መቸም የኤርትራ ክ/ሀገር ክፍል ወይም አውራጃ ሁና አታውቅም።



