"የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
https://www.facebook.com/share/v/1CKCSL ... tid=wwXIfr
^^^እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ...አፈረጡት!! አደባባይ ላይ አሰጡት!! ዘረገፉት!! ያንቲያለህ!! በህግ አምላክ... ኡኡኡኡኡኡ በል ጎንደር
^^^እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ...አፈረጡት!! አደባባይ ላይ አሰጡት!! ዘረገፉት!! ያንቲያለህ!! በህግ አምላክ... ኡኡኡኡኡኡ በል ጎንደር
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10438
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
What is your business? You are Shabian the anti Ethiopian!
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
What a shame! A low down dirty shame!
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
Gallaw,ethiopianunity wrote: ↑28 Aug 2025, 10:38What is your business? You are Shabian the anti Ethiopian!
ማሰብ የምትጀምረው መቼ ነው? ማሰብ መጀመር አለብህ...እንዳንተ ያለ እማያስብ ሰው ጋር መመላለስ ጊዜ ማቃጥል ነው
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
Foreign aid is conditioned upon the recipients not think at all. 
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
የግብጽ ቅጥረኛ ሻቢያ ከህዳሴ ምርቃት በፊት አንድ የጸረ ኢትዮፕያ ዘመቻ እንዲሞክሩ የሲሲ ትዕዛዝ ወርዶባቸዋል ! የጥሊያ ፍጡር የግብጽ አሽከር ሽያጭ ባሪያ ሁላ! ከኢትዮጵያ ጋር ትከሻ ለመለካካት መጋጋጥ!!!
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
Horus, እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ! ማን ነህ?
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
"እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ" ይላሉ ፋኖዎች ሲተርቱ ቅቅቅቅ
አዛውንቱ hearingaidህን በደንብ ገድግደህ አዳምጠው...
https://www.facebook.com/share/v/1JSmVi ... tid=wwXIfr
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
ኢትዮጵያ ያስተማረችኝ ኤርትራዊ ነኝ ባይ እና ኢትዮጵያዊ ለመሆን እንደራደራለን ያለዉ ስራቸዉ ኢትዮጵያ ኣትፍረስ ባይን በአሽሙር ማዉራት የሚሆነዉ ለምን ይሆን? መለኮታዊ አሰራር ከመሃይሞች አፎች የሚወጣ ቢሆን ነዉ?Fed_Up wrote: ↑28 Aug 2025, 11:55Gallaw,ethiopianunity wrote: ↑28 Aug 2025, 10:38What is your business? You are Shabian the anti Ethiopian!
ማሰብ የምትጀምረው መቼ ነው? ማሰብ መጀመር አለብህ...እንዳንተ ያለ እማያስብ ሰው ጋር መመላለስ ጊዜ ማቃጥል ነው![]()
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
Fendadaw used to amaze me for his apple
bottom. Now he amazed me with this post. Full package ይልሃል እንዲህ ነው

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Last edited by Fiyameta on 28 Aug 2025, 20:28, edited 2 times in total.
Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?
ጎድ ኦፍ አክናተን ያላስባለህ የኢትዮጵያ የሬይነሳንስ ሰዉ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ። ሃገር እንደገና እና ለዘላለሙ ጎድ ኦፍ አክናተን ማለት ሲጀምር ኣብረህ ካላልክ ዲቮርስ እንደምያደርግህ ግምት ኣለ። ካልገባህ ሊተንትንልህ ይችል ይሆናል።