ቅንቅናም ለማኝ ሁላ
Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ
Pooritrea - please find your league!
Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ
ደንቆሮ ሻዕብያ - ከአንተ የዘላን አባትህ ግመል ትበልጣለች። የአሰብ ባህር ጭንቀት ጭንቅላትህ ላይ እንደ ቢጫ ወባ ወጥቶ የምትለጥፈውን እንኳን አታውቅም። አበረ የአብይ አህመድ ደጋፊ እንዳልሆነ በፍጹም ነፍስህ ታምናለህ - ነፍስህን ያሳጣህ ጭንቀት ስለሆነ አይደንቀኝም።
ደግሞ ከመቸ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያዊ አድርጎ የሚያውቀው? መለስ ዜናዊ የደፈረው አባይን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነው የደፈረው። የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ እና ህጋዊ የባህር በር ሰርቆ ለሻዕብያ መስጠቱ - ወፍ ሳይቀድመው ህገ-ወጥ ኤርትራ አገርናት ብሎ የጮኸ - ታኒካ እራስ። አሁን መለስ ዜናዊ መናፈቅ ጀመራችሁ - ከባድመ መቅሰፈት እንደ አተረፏችሁ እየመሰከራችሁ ነው። ይህ ማህበራዊ ህግ ነው - የተሰረቀ ሁሉ ይመለሳል። አሰብ ወደ ኢትዮጵያ ትመጣለች - ግድ ነው።
ደግሞ ከመቸ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያዊ አድርጎ የሚያውቀው? መለስ ዜናዊ የደፈረው አባይን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነው የደፈረው። የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ እና ህጋዊ የባህር በር ሰርቆ ለሻዕብያ መስጠቱ - ወፍ ሳይቀድመው ህገ-ወጥ ኤርትራ አገርናት ብሎ የጮኸ - ታኒካ እራስ። አሁን መለስ ዜናዊ መናፈቅ ጀመራችሁ - ከባድመ መቅሰፈት እንደ አተረፏችሁ እየመሰከራችሁ ነው። ይህ ማህበራዊ ህግ ነው - የተሰረቀ ሁሉ ይመለሳል። አሰብ ወደ ኢትዮጵያ ትመጣለች - ግድ ነው።
Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ
ፈሳም... አሰብ አሰብ አትበል ደረቅ ቦቆሎ ሞጃሪ እድፋም:: መሪህ ነው ለማኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ነህ እያለህ ያለው እኔ አይደለሁም:: ለማኝ ደግሞ warriors ሆኖ አያውቅም::Abere wrote: ↑27 Aug 2025, 14:35ደንቆሮ ሻዕብያ - ከአንተ የዘላን አባትህ ግመል ትበልጣለች። የአሰብ ባህር ጭንቀት ጭንቅላትህ ላይ እንደ ቢጫ ወባ ወጥቶ የምትለጥፈውን እንኳን አታውቅም። አበረ የአብይ አህመድ ደጋፊ እንዳልሆነ በፍጹም ነፍስህ ታምናለህ - ነፍስህን ያሳጣህ ጭንቀት ስለሆነ አይደንቀኝም።
ደግሞ ከመቸ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያዊ አድርጎ የሚያውቀው? መለስ ዜናዊ የደፈረው አባይን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነው የደፈረው። የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ እና ህጋዊ የባህር በር ሰርቆ ለሻዕብያ መስጠቱ - ወፍ ሳይቀድመው ህገ-ወጥ ኤርትራ አገርናት ብሎ የጮኸ - ታኒካ እራስ። አሁን መለስ ዜናዊ መናፈቅ ጀመራችሁ - ከባድመ መቅሰፈት እንደ አተረፏችሁ እየመሰከራችሁ ነው። ይህ ማህበራዊ ህግ ነው - የተሰረቀ ሁሉ ይመለሳል። አሰብ ወደ ኢትዮጵያ ትመጣለች - ግድ ነው።
Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ
ጎበዝ እንዴት ነው ነገሩ... አገር በ7ኛ ጨ ክፍል ተምሪ ስትመራ ኣካውንቲንጉ ምን ይመስላል ብላችሁ ለምትጭነቁ... ይሄው
https://www.facebook.com/share/v/1MBw9Y ... tid=wwXIfr
https://www.facebook.com/share/v/1MBw9Y ... tid=wwXIfr
Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ
የሆrous እና Abere the ሰገጤ አለቃ እውቀትን ኢትዮጵያውያን ላይ እንደ ዝናብ ሲያዘንብ:: ፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፓፓፓፓፓፓፓፓ
https://www.facebook.com/reel/748285651 ... 7S9Ucbxw6v