Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Za-Ilmaknun » 25 Aug 2025, 14:39

When the going gets tough, it is only the tough who gets going :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Za-Ilmaknun » 25 Aug 2025, 14:47

If you can't beat them, Join them !!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Za-Ilmaknun » 25 Aug 2025, 14:51

በውቀቱ ስዩም ሲሳለቅ 😂 ምን ታይቶት ይሆን ብሎ የጠየቀ አልነበረም!
እኛ አሁንም ፣ ጉራጌ ክልል ነው ከሚለው አቋማችን ፣ ፍንክች አንልም!!

Dama
Member+
Posts: 6323
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Dama » 25 Aug 2025, 15:24

Za-Ilmaknun wrote:
25 Aug 2025, 14:39
When the going gets tough, it is only the tough who gets going :mrgreen:

Why do post these very old videos? You used to post current happenings, once in full moons. Especially quoting tge sellout Birratu Naga is offensive to us.

Odie
Member+
Posts: 6091
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Odie » 25 Aug 2025, 16:18

Za-Ilmaknun wrote:
25 Aug 2025, 14:51
በውቀቱ ስዩም ሲሳለቅ 😂 ምን ታይቶት ይሆን ብሎ የጠየቀ አልነበረም!
እኛ አሁንም ፣ ጉራጌ ክልል ነው ከሚለው አቋማችን ፣ ፍንክች አንልም!!

That was funny! Listening it for second time.
ሆረስ gave up on ጉራጌ ክልል ነው መፈክር long time ago and became an Oromuma cadre in support of 5% of his genetic heritage from Sodo Oromo :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6789
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Naga Tuma » 26 Aug 2025, 14:25

Za-Ilmaknun wrote:
25 Aug 2025, 14:39
ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
ምን ማለቱ ነዉ ብለህ ጠይቀሃል ወይስ ፕሮፌሰር ነኝ ያለ ይህን ኣለ ብለህ ምን ማለቱ እንደሆነ ጠይቀህ ሳይገባህ ትለጥፋለህ?

የትኛዉ ጉራጌ ነዉ የትኛዉን ጉራጌ እራሱን ያልጠበቀ ማለት የሚችለዉ? የጉራጌ ሕዝብ ሃገሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ ታታሪ ያልሆነ ሕዝብ ነበረ?

የጉራጌ እራሱን የመጠበቅ መመዘኛዉ ምንድነዉ? መመዘኛዉን ያወጣዉ ማን ነዉ?

ይህ ሰዉ የሰለጠነዉ የሃገሩ ሕዝብ መርጦናል ብሎ ሲናገር ሰምቼዉ ስልጣኔ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያዉቃል ወይ ኣስብሎኝ ነበር።

ለምንድነዉ ምሁር ቢፈለግ የማይገኘዉ?

Abere
Senior Member
Posts: 14786
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Abere » 26 Aug 2025, 14:37

Naga Tuma,

መጠጥ ቤት እና ባለ ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ ነው የገደሙት ይባላል - ከ72 ልጃገረዶች ጋር። :mrgreen: አንድ ቀልድ እሰማ ነበር - እርሱም እንግሊዘኛ መናገር አስቸጋሪ ስለሆነ በአደባባይ አንድም ትንፍሽ ብሎ ሲያወራ አይሰማም። ታዲያ ወደ መርካቶ ጠጅ ቤት ጎራ ያለሰው 3 ብርሌ ከጨለጠ በኋላ አገረ ሰብ ቋንቋውን ወደ ጎን ገፋ በማድረግ የእንግሊዘኛ ንግግር ይዥጎደጎል ይሉሃል። እንግሊዘኛ ለመስማት ጠጅ ቤት ግባ።

ምሁሩን ሁሉ ውሃ በላው። ፈረንጅ አገር ስፓኒሹን፤ ህንዱን ነጩን፤ ጥቅሩን፤ ቻይናውን ወዘተ ታንኪው ሲል ሲለማመጥ እንዳልኖረ ኢትዮጵያ ሲመለስ አንዱ ገበሬ ሌላውን ገበሬ ጨቆነው እያለ ግጭት እየሸጠ የመጠጥ ቤት ሂሳብ እየከፈለ ነው። መጠጥ ቤት ናቸው።

አብይ አህመድ አጠጥቶ እያሰከራቸው ነው። :mrgreen:

Naga Tuma wrote:
26 Aug 2025, 14:25

ለምንድነዉ ምሁር ቢፈለግ የማይገኘዉ?

Horus
Senior Member+
Posts: 39939
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Horus » 26 Aug 2025, 14:48

የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ተባለ !! እነ በየነ ጴጥሮስ ሁሉ ከሞት እየተነሱ የፋኖ አጋር ሆኑ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4258
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Right » 26 Aug 2025, 15:46

The Oromo Liyu Army, the 2nd biggest mechanized force in the country has passed 1.2 million. For what?
The Gurage boy blindsided by hatred couldn’t see the real danger.
Just watch carefully how this drama unfolds. The bromance between the Crocodile and the baby Hippo.
History will repeat

The midget piece of sh&it Horus is sleepless and suffering from an inferior complex deeply worried about FANO.

From EPRP to this day these garbages never get it right.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6789
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Naga Tuma » 26 Aug 2025, 16:05

Horus wrote:
26 Aug 2025, 14:48
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ተባለ !! እነ በየነ ጴጥሮስ ሁሉ ከሞት እየተነሱ የፋኖ አጋር ሆኑ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሰዎችን እየገበረች ቆማ ሰዎችን እየገበረች ስትንገዳገድ የኖረች ሃገር መድፉ የሳይኮሎጂ ፈሱ የሆነ፣ ፉናን ማለት ፉኛን ማለት ኣይዴለም ባይ ንፍጣም ኣግኝቼ የመፅናት መንገድ ላይ ነኝ ትላለች።

ለምንድነዉ ለሁለት ሺህ ዐመታት ገደማ ጎድ ኦፍ ፈረኦ አክናተን ማለት ያልቻልነዉ ብሎ መጠየቅ ያልቻለ ንፍጣም ነበረ።

ሂድ እና ልቀቅ፣ ይቅለልህ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6789
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Naga Tuma » 26 Aug 2025, 16:21

Abere:

I once came up with the idea of presenting a better alternative if you are critical of what is already presented. To this day, I remember the exact reason for doing so.

Is it not time to present a solidly researched vision for the nation that is better than what others have been presenting, which evidently lacks a solid understanding of an ancient polity like Ethiopia?

A civic institution anywhere in the world can come up with a better national vision for a harmonious continuity of this ancient polity and leave it upto the judgment of all Ethiopians.

This is something that can be done with a focus on the better vision and without any rush for expediency.
Abere wrote:
26 Aug 2025, 14:37

Naga Tuma,

መጠጥ ቤት እና ባለ ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ ነው የገደሙት ይባላል - ከ72 ልጃገረዶች ጋር። :mrgreen: አንድ ቀልድ እሰማ ነበር - እርሱም እንግሊዘኛ መናገር አስቸጋሪ ስለሆነ በአደባባይ አንድም ትንፍሽ ብሎ ሲያወራ አይሰማም። ታዲያ ወደ መርካቶ ጠጅ ቤት ጎራ ያለሰው 3 ብርሌ ከጨለጠ በኋላ አገረ ሰብ ቋንቋውን ወደ ጎን ገፋ በማድረግ የእንግሊዘኛ ንግግር ይዥጎደጎል ይሉሃል። እንግሊዘኛ ለመስማት ጠጅ ቤት ግባ።

ምሁሩን ሁሉ ውሃ በላው። ፈረንጅ አገር ስፓኒሹን፤ ህንዱን ነጩን፤ ጥቅሩን፤ ቻይናውን ወዘተ ታንኪው ሲል ሲለማመጥ እንዳልኖረ ኢትዮጵያ ሲመለስ አንዱ ገበሬ ሌላውን ገበሬ ጨቆነው እያለ ግጭት እየሸጠ የመጠጥ ቤት ሂሳብ እየከፈለ ነው። መጠጥ ቤት ናቸው።

አብይ አህመድ አጠጥቶ እያሰከራቸው ነው። :mrgreen:

Naga Tuma wrote:
26 Aug 2025, 14:25

ለምንድነዉ ምሁር ቢፈለግ የማይገኘዉ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6789
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Naga Tuma » 28 Aug 2025, 15:05

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ኣሁን የሚመራዉ የትምህርት ምንስቴር ዉስጥ የከፍተኛ ትምህርት ኮምሽን መስርያ ቤት እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ ከፖለትካ ተፅዕኖ ነፃ ነዉ ይባል ነበረ። ሲባል የሰማሁት የአካዳሚ ስራን እሺ ያስባለኝ ነበረ።

እነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የፖለትካ ፓርቲ ካቋቋሙ በኋላ ከርቀት የሰማሁኝ ኣንዱ ተገቢ ሂስ ከፖለትካ ተፅዕኖ ነፃ ይባል የነበረዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ የአካዳሚ ነፃነቱ ይጠበቅ የሚል ነበረ።

ኣሁን የኢትዮጵያ የትምሀት ምንስቴር መሪ ሆኖ ትልቅ እና ታላቅ ኢትዮጵያ ማለት ተዘንግቶ ጉራጌ ማለት ከቀደማ ኢትዮጵያ ዉስጥ የአካዳሚ ነፃነት ይኑር የማለትን ተገቢ ሂስ እና የማሳካቱ ሃላፊነትን መዘንጋት ማለት ኣይሆንም?

Dama
Member+
Posts: 6323
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም

Post by Dama » 28 Aug 2025, 17:13

Za-Ilmaknun wrote:
25 Aug 2025, 14:39
When the going gets tough, it is only the tough who gets going :mrgreen:

Why is he saying?
In truth, humans and most animals are social animals. Everyone is a brother's keeper. May be he was raised with strange animals that are loners.

Post Reply