ብራብራት ውስጥ ያለው የቆጮ ቅንጬ እርግፍን እንለዋለን ! እርግፎን የቆጮ ወይም ቡላ ዱኬት በብረት ምጣድ ይቆላና በቅቤ በቅመም ያብዳል ። (ለዚህ ነው ልጁ እንኩሮ ያለው)፣በመሰረቱ የቁርስ ምግብ ነው። የተፈጨ ስጋና ጎመን ተደባሎ የሚሰረው ደሞ ሌላ ስሙ አርፈረፋት ይባላል።
INTER-COFFEE: A GURAGE CREATIVITY!
የአንድ ሕዝብ ኢንተለጀንስ አንዱ መመኪያው የፈጠራው ልክ ነው ።
ብራብራት ውስጥ ያለው የቆጮ ቅንጬ እርግፍን እንለዋለን ! እርግፎን የቆጮ ወይም ቡላ ዱኬት በብረት ምጣድ ይቆላና በቅቤ በቅመም ያብዳል ። (ለዚህ ነው ልጁ እንኩሮ ያለው)፣በመሰረቱ የቁርስ ምግብ ነው። የተፈጨ ስጋና ጎመን ተደባሎ የሚሰረው ደሞ ሌላ ስሙ አርፈረፋት ይባላል።
ብራብራት ውስጥ ያለው የቆጮ ቅንጬ እርግፍን እንለዋለን ! እርግፎን የቆጮ ወይም ቡላ ዱኬት በብረት ምጣድ ይቆላና በቅቤ በቅመም ያብዳል ። (ለዚህ ነው ልጁ እንኩሮ ያለው)፣በመሰረቱ የቁርስ ምግብ ነው። የተፈጨ ስጋና ጎመን ተደባሎ የሚሰረው ደሞ ሌላ ስሙ አርፈረፋት ይባላል።
Re: INTER-COFFEE: A GURAGE CREATIVITY!
Looking for investors to modernize kocho production, dry storage and packaging of wusa.
I know youre useless but just saying!
I know youre useless but just saying!
Re: INTER-COFFEE: A GURAGE CREATIVITY!
ሁራሳ!
የተከበረው ባህላችን አትስረቀን!
የምን ጠጋ ጠጋ!
ኦሮሙማ ብራፕራት አያውቅም!
ብራፕራት ከቆጮም ከቡላም ይስራል! ከቡላ የሚስራው ነው በጣም የሚጣፍጠው:: ቡላ is the juice of the thick inner part of inset. ውሳ probably is less carb and more fiber. Bula should be energy rich. ብራፕራት ጎመን ተጨምሮበት በቅቤ ወይም በዘይት ታሽቶ ሃይለኛ ምግብ ነው!
I used to like it so much. ቡላ (አሚኢድ በጉራጊኛ ቃሉ ወደ አጥሚት ቀረበ!) can be converted to ገንፎ:: When ቡላ is freshly produced (before storage) it can make a nice white bread a lot better than kocho and can be eaten with [deleted] enriched cheese (ቄሳ). Bula like kotcho can be used for making bread but less available than kotcho!

So ignorant. Al you do is blind guesses and groundless statements. You never read a page on enset while the internet is full of it.Odie wrote: ↑19 Aug 2025, 23:22ሁራሳ!
የተከበረው ባህላችን አትስረቀን!
የምን ጠጋ ጠጋ!
ኦሮሙማ ብራፕራት አያውቅም!![]()
ብራፕራት ከቆጮም ከቡላም ይስራል! ከቡላ የሚስራው ነው በጣም የሚጣፍጠው:: ቡላ is the juice of the thick inner part of inset. ውሳ probably is less carb and more fiber. Bula should be energy rich. ብራፕራት ጎመን ተጨምሮበት በቅቤ ወይም በዘይት ታሽቶ ሃይለኛ ምግብ ነው!
I used to like it so much. ቡላ (አሚኢድ በጉራጊኛ ቃሉ ወደ አጥሚት ቀረበ!) can be converted to ገንፎ:: When ቡላ is freshly produced (before storage) it can make a nice white bread a lot better than kocho and can be eaten with [deleted] enriched cheese (ቄሳ). Bula like kotcho can be used for making bread but less available than kotcho!
Good God!
Don't speak until you read.
Re: INTER-COFFEE: A GURAGE CREATIVITY!
የናንተ አገር ቆሴ በሃዲያ ጉዴሎች ሲወረር አፍህን ዘግተህ በኮምፒዩተር ተሸሽገው ሙሉ ቀን ስለ ክስታንኔ ኦሮሞነት ወይም ጋላነት ትለፋደዳእልህ እንጂ በክስታኔ ሕይወትና ባህል ወስጥ አንድ የኦሮሞ ባህል በክስታኔ አለመኖሩን አታቅም! እኔ ጨጨብሳ የሚባል ምግብ መኖሩን አዲስ አበባ ነው የሰማሁት ! እናንት ፋንዲያዎች!
እጅግ ትልቁና የመጨረሻው የ7 ቤት ጉራጌ ቃል ዬጆካ ቅጫ ይባላል! እኛ ጎርደና እንደምንለው ። አንድን የሰባት ቤት እናንተ ብጤ ቅጫ የሚለው ቃል ምን ማለት ነው ብትለው አያውቀውም ፤ ክስታኔኛ ቢናገር ግን ያውቀዋል ። ቅጫ ስብሰባ ፣ ጉባኤ ማለት ነው። ቁጭ የሚለው ቃል አማርኛው እንዳለው መቀመጥ ሳይሆን ቁጭ በል፣ እንጨት ቁጭ አብል፣ ቅጠል ቁጭ አብል ስንል ሰብስብ የሚለው ቃል ነው። ቆጬ የሚለው ቃል መርካቶ ክስታኔዎች የፈጠሩት ቃል ሲሆን ጥቂት ቸርቻሪ ሴቶች የሚሰበሰቡበት ቦታ ማለት ነው። ለምሳሌ አንዲት ሴትን ቁጭ ቤልም ቶኚ ስንላት ዝም ብሎ ተቀመጪ ማለት አይደለም ። መቀመጥ ቶኚ ፣ቶና ነው ። ቁጭ ቤል ማለት ተሰብሰቢ ማለት ነው። ስለዚህ ዬጆካ ቅጫ ሽማግሎችና ዳኞች ዛፍ ስር የሚቀመጡት ስብሰባ ነው ። በአንድ ቃል ክስታኔኛ የጉራጌኛ ቋንቋ ግንድ ነው።