ጉራጌ፡ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ክብርና ጌጥ እንጂ ችግርና ጉድፍ ሆኖ የማያውቅ ሕዝብ!
አይሞቀው አይበርደው፣ አይለምን አያላዝን ፣ አይኩራራ አይዋሽ! አያጎነብስ አያኮርፍ፣ የረጋ የስከነ ራሱን ቻይ ፍጡር
Re: ጉራጌ፡ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ክብርና ጌጥ እንጂ ችግርና ጉድፍ ሆኖ የማያውቅ ሕዝብ!
Last edited by Horus on 19 Aug 2025, 16:23, edited 1 time in total.
Re: ጉራጌ፡ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ክብርና ጌጥ እንጂ ችግርና ጉድፍ ሆኖ የማያውቅ ሕዝብ!
አንተ ነገደ ጉራጌን ሁሉ አትወክል ምንድነው የምትቀባጥረው ወይስ ጉራጌን ለ peepee pi mping ስራህ hijack እያረክ ነው?
የት ሄጄ ልፈንዳ አሉ እማማ አትጥገብ!
ግርማ ዘ-ቁራው አንተና ብርሃኑ ብቻ ናችሁ ጉራጌ?
ጉራጌን በኢትዮዽያዊነት ገመድ ጠልፈህ አትጣለው:: ኢትዮዽያዊ ነኝ ላለ አማራም አልጠቀመውም:: ጉራጌ የራሱ የቤት ስራ አለው ካወቀ!
ደግሞ ውራጌ ብለህ የምትለጥፈው ራስህን ጨምሮ oromuma sympathizer ሶዶዎችን ነው

የት ሄጄ ልፈንዳ አሉ እማማ አትጥገብ!
ግርማ ዘ-ቁራው አንተና ብርሃኑ ብቻ ናችሁ ጉራጌ?
ጉራጌን በኢትዮዽያዊነት ገመድ ጠልፈህ አትጣለው:: ኢትዮዽያዊ ነኝ ላለ አማራም አልጠቀመውም:: ጉራጌ የራሱ የቤት ስራ አለው ካወቀ!
ደግሞ ውራጌ ብለህ የምትለጥፈው ራስህን ጨምሮ oromuma sympathizer ሶዶዎችን ነው
Last edited by Odie on 19 Aug 2025, 17:13, edited 1 time in total.
Re: ጉራጌ፡ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ክብርና ጌጥ እንጂ ችግርና ጉድፍ ሆኖ የማያውቅ ሕዝብ!
Just bad habit, Odious. He does't really care. This is the same guy who said Shene killing 40, "not enough," according those who interepreted his remark.
Last edited by Dama on 19 Aug 2025, 19:57, edited 1 time in total.
Re:
ዶ/ር አለማየሁ አረዳ (በነገራችን ላይ አረዳ ማለት አርዴ (ወልዴ) ማለት ነው) የሰጎን ፖለቲካ ሲል ያበሻ ፖለቲከኛ እንደ ሰጎን ጭንቅላቱን አሸዋ ውስጥ ሲሸፍን መላ አካላቱን የደበቀ ይመስለዋል ብሎ ሲቅ እየቋጠረ ነው። አንተም ሰጎን የመሆን መብት አለህ ። ታሪክ እና እውነታ የትም አይሄዱም ። በኢትዮጵያ ካሉት ጎሳዎች አንድ ባንድ በመቁጠር የቱ ጎሳ በኢትዮጵያ ችግር ፈጠር ፣ የቱ ጎሳ የኢትዮጵያን ስም የሚያጎድፍ ባህሪና ተግባር ፈጸም ብሎ ማስተዋል ለሚፈልግና ለሚችል ታሪክ ዘግቦ የያዘው ፋክት ሃቅ አለ ።