Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
almaze
- Member+
- Posts: 8378
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 18 Aug 2025, 17:40
ኩላሊቱ ልክ እንደ cryptocurrency እየተቸበቸበ ነው
Please wait, video is loading...
-
almaze
- Member+
- Posts: 8378
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
-
Affable
- Member
- Posts: 625
- Joined: 15 Jul 2023, 13:21
Post
by Affable » 18 Aug 2025, 22:33
አልማዜ በሀይለስላሴ ዘመንም ብዙ ሊባል የሚያስችል የያኔው የ ኤርትራ ክፍለሀገር ሰዎች የበለፀጉ ነበሩ ኢትዪጺያ ውስጥ በተለይ አዲስ አበባ። ምክንያቱን የ ኢሳያስን ደንቆሮ ካድሬዎችን አትጠይቂ። መልሳቸው ለድንገተኛ ልብድካም ይዳርግሻል። እንደነሱ ትረካ ኤርትራዊያን በተፈጥሮ high IQ ያላቸው ናቸው። ውሸት። ያ ውሸት መዘዝ አለው። አሁን ኤርትራ ያለችበት ሁኔታን ለመረዳት የፈለገ ከምንጩ መጀመር አለበት — ከዛ ውሸት።
ኤርትራ በ Italy ቅኝ ግዛት ለብዙ ዘመን በመኖሮዋ ከኢትዪጺያ በፊት middle class እዛ መፈጠሩ አከራካሪ አይደለም።
ለዛ ነው አንድ ኤርትራዊ የኬክ ቤት ባለቤት በሹካ መብላት ለ ኢትዪጺያዊያን ያስተማርነው እኛ ነን ያለው።
እኛ ትእቢትን በትእቢት አንመልስም። ለመሆኑ ሹካውን ማን ነው የሰራው ብለን አልጠየቅንም።
ያ ሰውየ ስለ ኤርትራኖች ሹካ አጠቃቀም መቻል ከፎከረ ሀምሳ ስልሳ አመት ሳይሆነው አይቀርም። ያም ሆኖ ግን ዛሬም ኤርትራኖች ሹካ መስራት ስለመቻላቸው መረጃ የለንም።
-
almaze
- Member+
- Posts: 8378
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 18 Aug 2025, 23:44
Affable wrote: ↑18 Aug 2025, 22:33
አልማዜ በሀይለስላሴ ዘመንም ብዙ ሊባል የሚያስችል የያኔው የ ኤርትራ ክፍለሀገር ሰዎች የበለፀጉ ነበሩ ኢትዪጺያ ውስጥ በተለይ አዲስ አበባ። ምክንያቱን የ ኢሳያስን ደንቆሮ ካድሬዎችን አትጠይቂ። መልሳቸው ለድንገተኛ ልብድካም ይዳርግሻል። እንደነሱ ትረካ ኤርትራዊያን በተፈጥሮ high IQ ያላቸው ናቸው። ውሸት። ያ ውሸት መዘዝ አለው። አሁን ኤርትራ ያለችበት ሁኔታን ለመረዳት የፈለገ ከምንጩ መጀመር አለበት — ከዛ ውሸት።
ኤርትራ በ Italy ቅኝ ግዛት ለብዙ ዘመን በመኖሮዋ ከኢትዪጺያ በፊት middle class እዛ መፈጠሩ አከራካሪ አይደለም።
ለዛ ነው አንድ ኤርትራዊ የኬክ ቤት ባለቤት በሹካ መብላት ለ ኢትዪጺያዊያን ያስተማርነው እኛ ነን ያለው።
እኛ ትእቢትን በትእቢት አንመልስም። ለመሆኑ ሹካውን ማን ነው የሰራው ብለን አልጠየቅንም።
ያ ሰውየ ስለ ኤርትራኖች ሹካ አጠቃቀም መቻል ከፎከረ ሀምሳ ስልሳ አመት ሳይሆነው አይቀርም። ያም ሆኖ ግን ዛሬም ኤርትራኖች ሹካ መስራት ስለመቻላቸው መረጃ የለንም።
Dr. ዘ-ምሶ ናቸው እንግዲህ, who is regarded by many on the Mereja forum as having the highest IQ among Eritrean forumers.ግራ ተጋባን እኮ ጓዶች
Zmeselo wrote: ↑18 Aug 2025, 22:17
ኣፈንድዶ ኢየበዳሽ፡ ለምን ኣያምርበትም?
viewtopic.php?f=2&t=366451
Last edited by
almaze on 19 Aug 2025, 08:26, edited 1 time in total.