Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Naga Tuma » 31 Jul 2025, 07:16

Fed_Up wrote:
30 Jul 2025, 19:01
Naga Tuma wrote:
30 Jul 2025, 15:47
Fed_Up wrote:
29 Jul 2025, 19:12
The ajejew to s nothing but b!tching like 7ኛ ሰፈር hoè.

Alamaz aka Misraq knows where the 7ኛ ሰፈር is :P
ምሁር ነኝ ነዉ ያልከዉ?

የአዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ ካፍቴርያ የት እንደሆነ እና ከካፍቴርያዉ መዉጣት ያልቻሉት እነ ማን እንደሆኑም ያዉቃል?
ኦቦ ነጋ ቱማ ባለግዜው,

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንደዛሬው ሳይሆን ያኔ ማትሪክ ወስደን ነበር የገባነው (4 ኪሎ to be specific)... ወደ ጥቁር አምበሳ ሆስፒታል ከመሄዳችን በፊት የማልረሳው ትምህርት የኢትዮጵያ ታሪክ ነበር:: አባ ባህሪዬ የፃፋት የጋላ ህዝብ በኢትዮጵያ እንዴት እንደተስፋፋ ነበር...

ታሪኩ እንዲህ ይነበባል..ቅቅ
"ጋላ እንደ ፍልፍል ከውቅያኖስ ነበር የሚወጡት (እንደ ሰው አይወለዱም?) ብቻ የጋላ ወረራ የተስፋፋው ከህንድ ውቅያኖስ ወደ መሃል ኢትዮጵያ እንደነበር ያትታል:: በወቅቱ የጋላ ተዋጊዎች ብዛት እንደነበራቸው በተለይ ፈረሰኛ:: ሌላው አድቫንቴጂ የነበራቸው ኢትዮጵያን የደጋው ህዝብ በስልጣን በክልል በዘር በጎጥ ተከፋፍሎና ተዳክሞ ነበር:: በ16ኛው ክፍለዘመን ከህንድ ውቅያኖስ እንደ ፍልፈል ከውሃ እየፈሉ የመጡት ጋሎች እስከ ሰሜን ጫፍ ድረስ ተስፋፋ ይላል... በመቀጠል የስሜን ትግሬዎች ተራራ ላይ ሰፍረው በጦርነት ገጥመው የጋላንበተሳካ ውጊያ ፈረሰኞችን ባያሸንፏቸው ኑሮ እስከ ምሰር (ግብጽ) ድረስ እንደ ጎርፍ ፈሰው በደረሱ ነበር ይልና እንዲሁም ስሜኖች ባህላቸውን ቋንቋና እሴታቸው እና ዘራቸው በጋሎች ከመበረዝ አድነዋል ብሎ ያትታል:: ቀጥሎም ሜዳ ላይ ብቻ መዋጋት የሚችለው የጋላ ፈረሰኛ በሰሜኖች ተሸንፎ ቀረ:: የቀሩት ጋሎች በአካባቢው ወይም ሰሜኖች ሰር ወድቀው ቀልጠው ቀሩ ይላል.....

አባ ባህሬ እንደጻፋት ጋሎች ጥንታዊ የኢትዮጵያህዝቦች ሳይሆኑ መጤዎች ናቸው ይላል:: በቀጠል ስሜኖች የጋላን መስፋፋት በተሳካ ውጊያ አስቁመውታል::

እንግዲህ ይህን እኔ የፈጠርኩት ሳይሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ተርም ላይ በግላጭ ያስተማሩን ነበር... ፈጽሞ የሚረሳ አይደለም::
ከኣንተ በኋላ ትምህርት የጀመርኩኝ፣ ግዜ ወደ ኋላ እየጎተተኝ ኣንተንም እመክራለሁ። የድሮ ማትሪክን ኣዉቀዋለሁ። ጥቁር አንበሳ መሄድ ችዬ እምቢ ብያለሁ።

የሚከተሉትን አባባሎች በደንብ ኣንብብ።

በስመ ዓብ
ዓብ ዳር
አባ ባህሬይ
አባ ገዳ
አባ ጋዝ

ሁሉም አባባሎች የኢትዮጵያ ናቸዉ። ሁሉም ዉስጥ ወይ ዓብ ወይም አባ ኣሉ።

የኢትዮጵያ ታሪክን ስትማር እነዚህን አባባሎች ኣታዉቅም ነበር አባ ባህሬይ አባ ገዳን እንዲህ ማለቱ ምንድነዉ ብለህ ያልጠየከዉ?

የኤርትራዉ ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ ስለ አባ ገዳ የጻፈዉ አባ ባህሬይ ከጻፈዉ ያንሳል ብለህ ነዉ የምታስበዉ?

እዚህ ፎረም ላይ ዝልፍያዉ ገርሞኝ ኣንድ ግዜ ቀልድ እና ቁምነገር ብዬ ጋላ እና የዞረበት ጋላ ብዬ ሀሳቤን ኣካፍዬ ነበር።

ቁምነገር ኣንዴ ነዉ የሚነገረዉ። ኣላነበብከዉም ወይስ ቁምነገር ነዉ ብለህ ኣልቆጠርከዉም?

እኔም ኮሌጅ ዉስጥ የኢትዮጵያ ታሪክ ኮርስ ወስጃለሁ። ኣንድ ሁሌ የማልረሳዉ ስለ አደዋ ታሪክ የተማርኩኝ ቀን ነዉ። ከክፍል ወጥተን ከዶርም ጓደኞቼ ጋር የምንኖርበት ዶርም እንደደረስን ነዉ እዉነታቸዉን ነዉ የሚታገሉት ያልኩኝ። ህግሓኤ ተገንጣይ ተብሎ በጣም የሚወቀስበት ግዜ ነበር።

ኣንተም ተማሪ ሆነህ አባ ባህሬይ አባ ገዳን እንዲህ ይወቅሳል ማለት ትችል ነበር። እንደዛ እንደመጠየቅ ኣሁንም የአባ ባህሬይን ቃል ተቀብለህ ትኖራለህ።

ለመሆኑ አባ ባህሬይ ምን ያህል የተማረ እና የተመራመረ የታሪክ ጸሓፊ እንደነበረ ታዉቃለህ?

ኣንተ ፈረሰኞች ተብለዉ ነበር የምትላቸዉን ሆረስ ደግሞ ፈረስ መጋለብ ከእኛ ነዉ የተማሩት ብሎ ይከራከራል። ጀርመኖች ፈርደን ፕፈርድ ይላሉ። ታድያ የትኛዉ ነዉ ትክክለኛዉ ታሪክ? ምናልባትም ያኔም ዛሬም ረገጣ የሚሉት የሆረስ ዘመዶች ናቸዉ ጋላ የተባሉት?





Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Naga Tuma » 16 Aug 2025, 15:18

ለማመን ከምያዳግቱ ታሪካዊ ገጠመኞች ኣንዱ

ባላገር ወይም ገጠር ተወልዶ ያደገ ተማሪ የማትሪክ ፈተና ወስዶ፣ መሠረተ ትምህርት ዘመቻ ሄዶ፣ ወደ ባላገር ተመልሶ ዉጤቱን መጠበቅ ጀመረ።

ዉጤቱ በዚህ ግዜ ይደርሳል የሚባል ኣልተለመደም ነበር።

ኣንድ ቀን ስለ ዉጤቶች ምን ተሰምቶ ይሆን ብሎ ወደ ተማረበት ከተማ ብቅ ኣለ።

የተማረበት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት የዘመዶች ቤቶች በር ፊት ኣንድ ቀን ረፋዱ ላይ ከሌሎች ጋር ሆኖ እያለ ከመንገደኞች ሎንቺና ዉስጥ ወረቀት ሲወረወር ኣየ።

ወረቀቱን ከመሬት ያነሳዉ እሱ ይሆን ኣብረዉት ከነበሩት ዉስጥ መሆኑን ኣያስታዉስም።

የተወረወረዉ ወረቀት ለዛ ተማሪ የተላከ ደብዳቤ ሆኖ ተገኘ።

ደብዳቤዉን የጻፈዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ ይማሩ ከነበሩት ሁለት ታላላቅ ወንድሞቹ መካከል የመጀመርያዉ ነበር።

ደብዳቤዉን ጽፎ አዲስ አበባ መኪና ተራ ሄዶ ለመንገደኛ ይህን ደብዳቤ በከተማዉ እዚህ ቦታ ስትደርስ ወይም ስትደርሺ ወርዉር ወይም ወርዉሪ ብሎ ሳይረሳ ደብዳቤዉ በተባለዉ ቦታ ተወረወረ።

ደብዳቤዉን ተሯሩጦ የጻፈዉ የታናሽ ወንድሙን የማትሪክ ዉጤት ቀድሞ ሰምቶ ተደስቶ ይህን ያህል ዉጤት ካመጠ ጥቁር አንበሳ ቢማር ይሻላል ብሎ ነዉ። ለዚህም ምደባዉ እንዲቀየርለት ተሯሩጦ እሺ ያለዉ ሰዉ ስላገኘ ምደባዉን ለመቀየር የተማሪዉ እሺ ብሎ መቀበል ብቻ ቀረ።

ተማሪዉ በጥድፍያ የተጻፈዉን ደብዳቤዉን ከፍቶ ማንበብ ሲጀምር ማለፉን ኣዉቆ ማንበብ ሲቀጥል በጣም ደነገጠ። ጥቁር አንበሳ ምርጫዉ ስለኣልነበረ የልፈለገዉ ቦታ እምቢ ማለቱ ሳይሰማ ይወስኑለት ይሆን የሚል ድንጋጤን ኣመጠ። የሆስፒታል ሽታ የምያቀረሸዉ ተማሪ ነበር።

ማለፉን ይጠብቅ ስለነበረ ትልቅ ዜና ኣልሆነበትም። ምደባዉን ለመቀየር መታሰቡ ግን መልስ ቶሎ እንዲደርስ ሌላ ሩጫን ኣስከተለ።

ምኞቱ አምስት ኪሎ ለመግባት ነበር። በወቅቱ ሁለት ታላላቅ ወንድሞቹ አዲስ አበባ ይማሩ ስለነበረ የኣንድ ቤተሰብ ወንድሞች ሁሉ ከኣንድ ዩኒቨርዚቲ ተመረቁ ከሚባል ብሎ ስያሰላስል ከአምስት ኪሎ ጋር ተመሳሳይ አዲስ ኢንስቲትዩት መከፈቱን ኣብሮት ከተማረዉ የቅርብ ጓደኛዉ ሰምቶ አዲሱን ኢንስቲትዩት የመጀመርያዉ ምርጫ ኣድርጎ አድስ አበባ ዩኒቨርዚቲን ሁለተኛ ምርጫዉ ኣድርጎ ነበር።

ተሯሩጦ የላከዉ እምቢ የማለት መልስ ተሰምቶ እምቢ ብሏል ተብሎ የመጀመርያ ምርጫዉ ቦታ ተመድቦ ሄደ።

ይህ ማመን የምያዳግት ታሪክ ጥቁር አንበሳ ሲባል ትዉስታ ሆነ።

ይህ እንዴት መሆን እንደሚችል ማብራራት የሚችል ይገኛል?


Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 15693
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Deqi-Arawit » 17 Aug 2025, 06:17


Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 15693
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Deqi-Arawit » 17 Aug 2025, 06:30

Weizero Fiyameta is pissed off about the inflation rate in ethiopia ,she cant take it anymore....She lead the marsh to topple the sub Galla because the Ethiopian people cant take it any more and the Galla cant improve the living condition of Ethiopians . :lol: :lol: :lol: :lol:




Fiyameta
Senior Member
Posts: 19731
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Fiyameta » 17 Aug 2025, 17:43

The former TPLF cadre Deqi Arawit has made a smooth transition to his new role as a PP cadre. :P :P

Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 15693
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Deqi-Arawit » 17 Aug 2025, 18:03

Weizero Fiyameta is so concerned about the low salary of Ethiopian doctors she cant take it any more.




Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 15693
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Deqi-Arawit » 17 Aug 2025, 19:24

The brainless Low IQ skunis.


Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 15693
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Deqi-Arawit » 17 Aug 2025, 19:27

Comical Ali aka weizero fiyameta....One notorious a brainless Low IQ skuni :lol: :lol: :lol:



Fiyameta
Senior Member
Posts: 19731
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Deqi Arawit’s journey from ትግራይ ትስዕር to አብይ ይስዕር

Post by Fiyameta » 18 Aug 2025, 10:02

Why did Deqi Arawit defect from the TPLF? Did Abiy offer him more money? :P


Post Reply