የሚመጣው ትራንስፖርት ሰአት የወጣለት ሰአት የሚያከብር ቢሆንና ወያላ ቢቀር ጥሩ ነው፡፡ ሌላው ዋናው ነገር መኪኖቹ ዘመናዊ የመክፈያ ሲስተም ቢኖራቸው ጥሩ ነው፡፡
ሰበር፡ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ከስራ ውጪ ሊሆኑ ነው
መደበኛ ኮድ አንድ ሰማያዊ ታክሲዎች ከ 22 በላይ በሚይዙ መኪኖች ሊተኩ ነው፡፡ ጥሩ ሃሳብ ይመስለኛል ግን ወደ ኤሌትሪክ ካልተቀየሩ ፈቀቅ አሉ ነው የሚባለው፡፡ የቀድሞ ታክሲዎችና ወያላዎች ፈልቶባቸው ነበር ፡ በዛ ላይ እየደረቡ ይጭናሉ፡ ሲፈልጉ ይቀራሉ፡፡
የሚመጣው ትራንስፖርት ሰአት የወጣለት ሰአት የሚያከብር ቢሆንና ወያላ ቢቀር ጥሩ ነው፡፡ ሌላው ዋናው ነገር መኪኖቹ ዘመናዊ የመክፈያ ሲስተም ቢኖራቸው ጥሩ ነው፡፡
የሚመጣው ትራንስፖርት ሰአት የወጣለት ሰአት የሚያከብር ቢሆንና ወያላ ቢቀር ጥሩ ነው፡፡ ሌላው ዋናው ነገር መኪኖቹ ዘመናዊ የመክፈያ ሲስተም ቢኖራቸው ጥሩ ነው፡፡
Re: ሰበር፡ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ከስራ ውጪ ሊሆኑ ነው
Killing the economy, they are the best. Deprivation of choice is at its core. Infringement on the right of the individual to choose.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ሰበር፡ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ከስራ ውጪ ሊሆኑ ነው
There you go, the owners of Uber, new taxis are not owned by Ethiopians. This is another issue too, instead of making Ethiopians the owner of their own business such as taxi, they end up working for foreign corporations for living!
Instead of targeting those Ethiopian taxis as small business, instead, train the poor and those who don't have jobs and money to drive the imported taxis, this means you gave jobs and income for those who did not have. The taxi owners who are alreadyy working, why take their livelihood? Live them alone and earn their income by owning their own taxis!
Instead of targeting those Ethiopian taxis as small business, instead, train the poor and those who don't have jobs and money to drive the imported taxis, this means you gave jobs and income for those who did not have. The taxi owners who are alreadyy working, why take their livelihood? Live them alone and earn their income by owning their own taxis!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ሰበር፡ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ከስራ ውጪ ሊሆኑ ነው
Whenever replacing something that seemly new, is it owned by corporations? Esp foreign corporation? If not, why not auction off those taxis so that the people become the owners of those taxis.
Re: ሰበር፡ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ከስራ ውጪ ሊሆኑ ነው
መደበኛ ኮድ አንድ ሰማያዊ ታክሲዎች ከ 22 በላይ በሚይዙ መኪኖች ሊተኩ ነው፡
What are these? mini-buses?