Re: Horus does not know Oromuma is building a corridor in Oromia
አንተ ዉሻ ዛሬ አማራን እያደረጋችሁት ያለውኮ ይህን ነው! እንዳንተ ያለ አሸባሪ መሃይም ነው የጉራጌ እናቶች ለምን ይህን መከራ አልደረሳቸውም እያልክ ምትጨማለቀው! ጫታም ደንቆሮ! ኦነግና ኦላ ወለጋን ወደ ድንጋይ ዘመን ነው የለወጡት! ያማራ ህጻናት ትምህርትና መድሃኒት ካገኙ 2 አመታቸው ነው! እንዳንተ ያለን ውሻ መሃይምን ስልጣን ላይ ለማውጣት ! አው በርታና እንደዚህ ያሉትን የመከራ ፎቶውች ለጥፍ ትልቅ ትህምርት ነው! ተላላኪ የሕዝብ ጠላት!
Re: Horus does not know Oromuma is building a corridor in Oromia
ሆረስ ልክ እንደ አምላክህ ሆረስ ራስ የለህም!Horus wrote: ↑07 Aug 2025, 15:03አንተ ዉሻ ዛሬ አማራ እያደረጋችሁት ያለውኮ ይህን ነው! እንዳንተ ያለ አሸባሪ መሃይም ነው የጉራጌ እናቶች ለምን ይህን መከራ አልደረሳቸውም እያልክ ምትጨማለቀው! ጫታም ደንቆሮ! ኦነኛ ኦላ ወለጋን ወደ ድንጋይ ዘመን ነው የለወጠው! ያማራ ህጻናት ትምህርትና መድሃኒት ካገኙ 2 አመታቸው ነው! እንዳንተ ያለን ውሻ መሃይምን ስልጣን ላይ ለማውጣጥ ! አው በርታና እንደዚህ ያሉትን የመከራ ፎቶውች ለጥፍ ትልቅ ትህምርት ነው! ተላላኪ የሕዝብ ጠላት!
ይሄ ሁሉ አገሪቱ ውስጥ እንዲነድ የቆስቆስው ማን ነው? አንተ የማይረባከ10-20 post በቀን ሳታላምጥ የምትለጥፍለት ቡድን አይደል እንዴ? ጦርነቱን እያቀጣጠለ ያለው አንተ የምትደግፈው የኦሮሞ መሪ ነኝ የሚለው ቡድን መስሎኝ?
አንተ አገር ወዳድ ብትሆን ስለአገር ስላም ስለ majority ኢትዮዽያ ችግር ታወራ ነበር እንጂ የነ አቤቤች ፎቶ በየቀኑ እየለጠፍክ እልል ትል ነበር? ኮሪደር እየለጥፍክ እልል ትል ነበር?
እንግዲህ እንመራዋለን የምትሉት የምትመኩበት የኦሮሞ ክልል እንኳ እንዲህ ከሆነ አዲስ አበባን አይደለም ይዛችሁ የምትጮሁት?
ትልቅ መሆን ሲገባህ ወደ ፈሳም ካድሬነት ተቀይረህ መገኘትህ አሳፋሪ ነው!