Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14766
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሶዶ - የውታፍ ነቃይነት ኪራይ ጭነት የመለጠው የገጣባ አህያ መፈጠሪያ። ሲደመር- ሲቀነስ፤ አቀበት ሲወጣ-ቁልቁለት ሲወርድ ውታፍ ነቀላ የገጠባቸው - ኤርምያስ ገጣባ- ብርሃ ድንጋ።

Post by Abere » 05 Aug 2025, 15:30

ሶዶ - የውታፍ ነቃይነት ኪራይ ጭነት የመለጠው የገጣባ አህያ መፈጠሪያ። ሲደመር- ሲቀነስ፤ አቀበት ሲወጣ-ቁልቁለት ሲወርድ ውታፍ ነቀላ የገጠባቸው - ኤርምያስ ገጣባ- ብርሃ ድንጋ። ሞራል እና ወንድነት እንደ ሊጋባው በዬነ እንጅ እንደ ሶዶ ገጣባ አህያ አይደለም። ሊጋባውም በክብር አልፏ፤ በርካታ ኪራይ ተጫኝ ገጣባ አህያዎችም ከእርሱ በኋላ አልፈዋል። ከስብ ስም ይሸታል - አለ ሊጋባው በየነ።

እንደ ኮራ ሄደ - እንደ ተጀነነ
ጠጅ ጠጣ ብሉት - ውሃ እየለመነ፡
ሊጋባው በየነ።




Post Reply