Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 04 Aug 2025, 12:28

ይህ የፋኖና ኦላ ነጭ ዉሸት ተከታተሉ

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 04 Aug 2025, 14:12

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 05 Aug 2025, 02:01

Right
Member
Posts: 4234
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Right » 05 Aug 2025, 06:50

Horse, the midget boy. The Amharas are your nightmares. 24/7 Amharas control your brain, your name and your culture.
They will stuff the Galla&Guraghie divisive constitution and policy in your stinking a.. and shot you in the head.

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 05 Aug 2025, 10:43

ደጋግሜ እንዳልኩት መንግስት የሚገለበልጠው (1) በሕዝብ ኣብዮት ፣ (2) በወታደር መፈንቅለ መንግስት ፣ እና/ወይም (3) በውጭ ወረራ ነው ።

(1) ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ አብዮታዊ ሁኔታ የለም ። ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ባህላዊ ችግሮ አሉ ። አብዮት የሚነሳው እነንዚህ ችግሮች ስላሉ ብቻ አይደለም። አብዮት የሚነሳው በነዚህ ችግሮች ምክንያት ሕዝቡ መኖር አቅቶት ፣ ስለሆነም ባለው መንግስት አልገዛም ብሎ በራሱ ምሬት አምጾ ሲነሳ ነው ። አምጾ ሲነሳ ብቻ ሳይሆን ይህን ነባራዊ የሕዝብ አምጸን የሚመራ አገር አቀፍ የተደራጀ ፣ በግልጽ የተቀመጠ እቅድ ያለው መሪ ድርጅት ሲኖርና ሲመራው ነው ። ያገር ችግር ፣ የሕዝብ አመጽና መሪ ድርጅት መኖር ብቻ ሳይሆን አገር፣ ሕዝብና አብዮት እመራለሁ የሚለው ድርጅት አሁን ካለው መንግስት የላቀ ሃሳብ፣ ንድፈ ነገር፣ እቅድ፣ ፍኖተ ካርታ ፣ መርሃ ግብር ያለውና ይህ የወደ ፊት ስርዓት አሁን ካለው ስርዓት የላቀ መሆኑን ለሕዝቡና ታጋዩ ማሳመን ሲችል ነው ፣

ዛሬ በኢትዮጵያ አብዮዮ አለ ማለት መዋሸት አይደለም ማበድ ነው!

አብዮት በሌለበት የተወሰኑ ስልጣን ፈላጊዎች ወይም ያገርና ሕዝብ ጠላቶች መንግስትን በከዳ ወታደርና በውጭ ጠላቶች ታግዘው መንግስትን ለመገልበጥ ከተነሱ ይህ አብዮት ሳይሆን የተላላኪነት ጦርነት፣ ሁከት ወይም ሽብር ነው ። መንግስት ብቻ ሳይሆን አገርና ሰላም ወዳድ ሕዝብ ጭምር እንዲያቆሙት የግድ ይላል። ።

ዛሬ በግብጽ፣ ሻቢያ ፣ ያለም ኃያል አገር፣ በወያኔ ፣ ኦነግ/ሸኔና ፋኖ ጥምረት የሚታሰበው ሁከትና ሽብር ይህን ይመስላል።

(2) ስለ ወታደራዊ ፍንቀላ ከላይ ብዬዋለሁ ። አንድ ጄኔራልም ቢሆን አቢይን አውርጄ እኔ ጠ/ሚ ልሁን የሚል ከሆነ እሱ ለምን ከአቢይ የተሻለ ሰው እንደ ሆነ ማሳወቅ አለበት ። ኑሮ ያበሳጫቸው ሰዎች ከቡፋው ጃዋር እስከ ቡፋው ዘመነ ብድግ ብለው በቃ ዋናው ችግር አቢይ ብቻ ነው። አቢይን አንስታችሁ እኛን ሹሙን የሚለው ሎጂክ አይደለም ዛሬ በወይዘሮ ሉሲ ዘመነ ኢትዮጵያ እንኳ የማይባል ነውር ነው!
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Last edited by Horus on 08 Aug 2025, 15:12, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 05 Aug 2025, 11:12

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 05 Aug 2025, 12:03

ቲ ፒ ኤል ኤፍ የኢትዮጵያ ከሃዲ ፣ የኢትዮጵያ ካንሰር ነው ! ይህን የማይቀበል ሰው ኢትዮጵያዊ ሊባል አይገባም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 05 Aug 2025, 14:45

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 05 Aug 2025, 15:04

ከዛሬ ጀምሮ ለሞንጆሪኖ አልሞትም!

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 06 Aug 2025, 14:37

የፖለቲካ ሃሁ የማያውቅ እንዴት ልሂቅ ይባላል?

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 08 Aug 2025, 15:08

ይህን የብልጽግና መግለጫ ሆረስ ጻፈው እንዳትሉ ብቻ !!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 10 Aug 2025, 02:54

እኔ ሆረስ ሁሌም እንደምለው ረጅም ዝብዝብ በመቸክቸክ ሰው አላሰለችም ። ከዚህ በላይ የአቢይ አህመድ መንግስትን ከስልጣን ለማውረድ 3 ነገሮች መደረግ አለባቸው ብዬ ነበር ፤ እነሱን ሶሺያል አብዮት ፣ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ወይም የውጭ ወረራ ናቸው። መንግስት ገልባጮች ከቻሉ አብዮትና መፈንቅለ መንግስትን ማቀናበር ፣ ወይም በዚያ ደሞ የውጭ ወራሪን መደመር ይችላሉ ። ለምሳሌ ግብጽ ባጀት ቆርጣ በኢትዮፕያ ውስጥ አብዮትና መፈንቅለ መንስት እንደ ሚደፉና እንደ ሚያደራጁ የታወቀ ነው። ሌላው ቀርቶ በመንግስቱ ነዋይ መፈንቅለ ዘውድ ውስጥ ሁሉ ግብጹ ናስር እጅ ነበረበት ፤ ዛሬም ያው ነው
ያቢይ መንግስት ረጅም ስብሰባ አድርጎ ጠላት በሚከተሉት 6 ስልቶች አብዮት፣ መፈንቅል፣ እና/ወይም የውጭ ወረራ እያዘጋጀ ነው የሚል መግለጫ ሰጥቷል።

(1) የተለያዩ ለግድያ የሚፈላለጉ ኃይሎች እና ቡድኖች በጥቅም ተሳስረዋል
(2) ኢትዮጵያን በሁከት ውስጥ ማቆየት የሚሰሩ
(3) በመልካም አስተዳደር ብሶት ያለውን ሕዝብ ለማነሳሳት የሚሰሩ
(4) ብሶት ቀስቃሽ አጀንዳ በማራገብ ሕዝብ የሚያስነሱ
(5) በሚዲያ ብሶትና ሁከት መቀስቀስ የሚራግቡ
(6) የኢኮኖሚ አሻጥር በማድረግ ሕዝብ የሚያነሳሱ

መንግስት ገልባጮች የሚጠቀሙትን ስልት ወደ ጎን ትተን የመንግስት ሶሺያል መሰረት ምን አይነት ሕዝብና ፖለቲካ ነው? የጸረ መንግስት ግምባር ማለትም ግብጽ ፣ ኤርትራ ፣ ወያኔ ፣ ፋኖ ፣ ኦነግ ና ኦላ ሶሺያል መሰረት ምን አይነት ሕዝብና ፖለቲካ ነው ብለን መጠየቅ አለብን ።

የመንግስት ገልባጩ ሰልፍ ሶሺያል መሰረት እና ፖለቲካ የጎሳ (የብሄር) ፖለቲካ ነው ። የፖለቲካ ፣ ኢኮኖሚ ፣ሶሺያልና ባህል ችግሮቹ ሁሉ የሚገለጹት በጎሳ ብሄር አሰላለፍና ፖለቲካ ቀመር ነው። ኤርትራና ግብጽ ይህን የጎስና ብሄር ፖለቲካና ሰልፍ መደገፍና ማድራጀት ነው ስራቸው። ይህም ሆነ ያ ይህ ሰልፍ ሶሺያ መሰረት አለው! ግልጽ የሆነ የተደራጀ ፖለቲካና ሲያልፍም ጦር አለው ። ወያኔ ጦር አለው ፣ ፋኖ ጦር አለው ፣ ኦነግ ጦር አለው።

የአቢያ አህመድ መንግስት ይህን ጠላቱን ለመቋቋም ምን ማድረግ እንዳቀደ የራሱ ሥራ ነው። ነገር ግን አንድ እጅግ ቁልፍ ጥያቄ መጠየቅ የግድ ይላል! ያቢይ አህመድ መንግስት ሶሺያል መሰረት ማነው? ያቢይ አህመድ መንግስት የቆመው በየትኛው ሕዝብ ፣ ማግበረሰብ ፣ ጽኑ ድጋፍ ላይ ነው? ይህ ሶሺያል መሰረት ካለስ ምን አይነት ፖለቲካ ነው ይህን መንግስት ከሶሺያል መሰረቱ ጋር አንድ አድርጎ የያዘው? እነዚህና ተመሳሳይ ቁልፍ ጥያቄዎች አልተጠየቁም! መልስም አልተሰጣቸውም ።

ይህ የዚህ መንግስት ቁጥር አንድ ድክመትና ስህተት ነው!

ይህን ጥያቄ በትክክልና በድፍረት ጠይቆ ትክክለኛ መልስ ለመስጠት ባለመቻሉና ባለመፈለጉ ከላይ ለተሰነዘረበት ዘርፈ ብዙ ስልተ ትግል ኢፌክቲቭ ምላሽም ሆነ መልስ ምት ሊያዘጋጅ አልቻለም!

በግብጽና ኤርትራ እየተረዱ በፖለቲካና ጦር የሚደራጁትን የትግሬ ፣ አማራና ኦሮሞ መንግስት ገልባጮችን በትክክል ለመዋጋትና ለማሸነፍ አንዱና ብቸኛው ፍቱን የትግል ስልት ወያኔ ትግሬ ፈልስፎ የዘረጋውን የጎሳ ፖለቲካ ፣ የጎሳ ፌዴሬሽን እና የክልል አደረጃጀትን በአንድ ነጋሪት ጋዜጣ በመሻር የአቢይ አሀመድን መግስት ሶሾያል መሰረት ከጎሳ ወደ ኢትዮጵያዊ ሕዝብና ፖለቲካ መለወጥ ነው ።

ይህን ሳያደርግ የብልጽኛ መንግስት የኦሮሞ ፣ትግሬና አማራ የብሄር ጎሳ ፖለቲካና ጦርነት ሊያሸንፍ አይችልም ። በጎሳና ክልል ፖለቲካ ላይ የተዋቀረው የብልጽግና አገዛዝ አሁን ባለው ሶሺያል መሰረት ላይ ቆሞ ከሌሎች የጎሳና ብሄር ፓርቲዎች የላቀ ሞራልል ዕልናም ሆነ የሶሺያና ፖለቲካ ፋይዳ መያዝ አይችልም ። በግብጽና ኤርትራ የሚደራጁት የብሄር ኃይሎች እና ብልጽግና ፓርቲ ሁለቱም አንድ ሶሺያል መሰረትና ጎሳ ፖለቲካ ላይ ነው የቆሙት ።

የብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያዊ ሶሺያል መሰረትና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ቆመ የሚባለውና የኢትዮጵያ ሕዝብ የኔ መንግስት ነው ብሎ የሚደግፈው ብልጽግና የጎሳ አገዛዝን ሕገ ወጥ አድርጎ በተግባር ኢትዮጵያዊ ፓርቲና መንግስት ሲሆን ብቻ ነው ። ስለዚህ ዛሬ ላይ ያቢይ አህመድ መንግስት የኢትዮጵያዊያን ሶሺያል መሰረት የለውም! ኢትዮጵያዊያንም አለምንም ግፊት ይህ የኔ መንግስት ብለው የሚታገሉለትና የሚሞቱለት መንግስት አይደለም።

ስለዚህ ያቢይ መንግስት የመውደቅ አደጋ ካለበት የሚሆነው በዚህ ብቸኛ ቁልፍ ድክመቱ ሳቢያ ነው።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by DefendTheTruth » 10 Aug 2025, 10:09

Horus wrote:
10 Aug 2025, 02:54

ቅዠትህን ሳትጨርስ ከእንቅልፍህ ነቀህ ዛሬ፣

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 10 Aug 2025, 15:48

DefendTheTruth wrote:
10 Aug 2025, 10:09

ዲዲቱማ፣ ምን ለማለት እየሞከርክ ነው?

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 10 Aug 2025, 16:10

አቢይ አህመድ የፖለቲካ መሪነት መስጠት አለበት፤ ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ቁጥር አንድ የፖለቲካ መሪነት በጎሳ ክፍፍልና በጎሳ ክልል የተመሰረተውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወደ ኢጎሳዊ ፣ ኢክልላዊ የፖለቲካ ተዋቀር መለወጥ ነው። ይህን እስካላደረገ ድረስ አቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ መፍትሄ ገብ የፖለቲካ መሪነት ሰጠ ለማለት አይቻልም ። ይህ ደሞ አሁን በኢትዮጵያ እዚም እዛም ያሉትን የጎሳ/ብሄር ሁከቶችን ኢፌክቲቨ በሆነ መንገድ ሊመክት አይችልም። ለምሳሌ የፖለቲካው አጀንዳ ከነዚህ የጎሳ ቡድኖች ቀምቷል የሚባለው ትክክል አይደለም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 10 Aug 2025, 23:27

ይህ ሃረግ ስጀምር አራት ዓይነት መፈንቅለ መግስቶች አሉ ብዬ ነበር ። በነዚህ አይነቶች ላይ አንዳንድ ምሳሌ እንመልከት፤

According to theories of military intervention in politics, there are four basic models of military coup against a regime.
(1) Organizational model
(2) Societal Model
(3) Corporatist model
(4) Personalist Model

1
ድርጅታዊ የወታደር መፈንቅል ለምሳሌ የግብጽ ኩነት ነው ። ይህን መሰል መፈንቅል ወታደሩ የሚያሳካው ከሲቪሉ መንግስት በአንጻራዊነት ባለው ድርጅታዊ ስርዓት ፣ መርህ፣ ዲስፕሊን፣ ዘመናዊነት ፣ ቀልጣፋነትና የተዋቀር የበላይነት ነው ። የሲቪሉ ፖለቲካ ክፍል ማለትም መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርጅታዊ መዝረክለክ ውስጥ ወድቀው መሰረታዊ የመግስት ሥራ ማከናወን ሳይችሉና በዚያም ችሎታ ወይም ብቃት ማነስ የተነሳ የሲቪል መንግስቱ ሰላም ማስጠበቅ ፣ አገር ማስከበርና መሰረታዊ የመንግስት ሥራዎችን መፈጸም ሲያቅተው ይበልጥ የተደራጀውና ቅልጥፍና ያለው ወታደር በመፈንቅል የሲቪሉን ቡድን ከስልጣን አስወግዶ መግዛት ይጀምራል ። ይህ ሱዳን ፣ በግብጽና ብዙ የላቲን አሜሪካ አገሮች የሚታይ ሞዴል ነው ።

2
ማህበራዊ የወታደር መፈንቅለ መንግስት በአንድ አገር ያለውን የፖለቲካ ክፍፍልና ትግሎችን መስሎ የሚከሰት ነው ። የወታደሩ ክፍል ልክ እንደ ሕብረተሰቡ በመደብ ፣ በጎሳ ፣ በፖለቲካ አመለካከት ፣ በርዕዮተ እምነት ፣ በኃይማኖት ይከፋፈላል ። በከፍተኛና ዝቅተኛ መኮንኖችና በተራ ወታደሩ መሃል ብቻ ሳይሆን መኮንኖችም የየራሳችው ፖለቲካና ፓርቲ ቡድን ዙሪያ ይሳሳባሉ ። ወታደሩ ይህን በመሰለ ማህበራዊ ፖለቲካ ሲከፋፈልና ገዥው መንግስት መግዛት ሲሣነው ወታደሩ እንደ ፖለቲካ ድርጅት በሚወደድ አዛዥ ዙሪያ አሲሮ መፈንቅል ይመታል ። ይህ ሲሆን የሲቪል ፖለቲካ ፓርቲዎችና የሲቪክ ድርጅቶች መፈንቅል መቺዎቹን የሚደግፉበትም የሚቃወሙበትም ሁኔታ አለ ። ያን የሚወስነው የመፈንቅል መቺዎቹ ፕሮግራም ነው ። ለምሳሌ የማሊ መፈንቅል ይህን መሰል ሞዴል ነው ።

3
ኮርፖሬታዊ የወታደር መፈንቅል በወታደሩ ክፍልና በሲቪሉ መንግስት መሃል ባለ ቅራኔ የሚፈጠር ነው ። የወታደሩ ክፍል የደሞዝ፣ የማዕረግ እድገት ፣ የትጥቅና ስንቅ ፣ የእረፍትና ዝውውር ጥያቄዎችን በተመለከተ መነግስትና ከመንግስት ጋር ከተሳሰሩ ከፍተኛ ጄኔራሎች ጋር የማይታረቅ ቅራኔ ውስጥ ሲገባ ወታደራዊ አመጽና ከዚያም ወደ መፈንቅል ይሄዳል ። ለምሳሌ የኢትዮጵያ ወታደሮች 1966ቱ አብዮት ዋዜማ የበራቸው ጥያቄን የመሰል ።

4
ግለ ሰባዊ መፈንቅል የሚባሉት በአፍሪካ ብዙ ብዙ ተከስተዋል። አንድ በጣም ደፋር ፣ ስልጣንና ዝና ፈላጊ ኦፊሰር ምንም አይነት ከፍተኛ አገር አቀፍ የፖለቲካና ርዕዮት ፕሮግራም ሳይኖረው የተወሰኑ ቁልፍ የተታወሩን ክፍሎች በምስጢር አደራጅቶ መፈንቅል በመምታት የሲቪል መሪውን ያስራል ይገድልና የመንግስት አለቃ ይሆናል ።

ከዚህ በተረፈ በቲኦሪ ደረጃ ሙሉ ምርምር ተደርጎበት ያልተጻፈ ራዲካል ወይም ስር ነቀል መፈንቅል የሚባል አለ ። የዚህ አይነት መፈንቅል የሚከሰተው በማህበራዊ አብዮት ውስጥ ባሉና ሕዝብ በአመጽ ኣማካይነት መንግስት ገልብጦ ግን ስልጣን የመረከብ ብቃት ሳይኖረው ቀርቶ የስልጣን ክፍተት ሲፈጠር አብዮቱን ወግነው ስልጣን ላይ በመውጣት ከዚያ ወታደራዊ አገዛዝ የሚሆኑ የመንግስቱ ኃ/ማሪያ አይነት መፈንቅል ነው። ይህ ሞዴል የተውሰኑ ምርምሮች ቢደረግበትም በሙሉ ሞዴልነት ለፖለቲካ ሳይንስ ተማሪዎች በመሰጠት ላይ ያለ ሞዴል አይደለም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 11 Aug 2025, 22:35

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 12 Aug 2025, 13:21

ላኪ የኢትዮጵያ ጠላቶችና የውስጥ ተላላኪዎቻቸው አንድም ቀን ከአፋቸው የማያወጡት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ፕሮጅከቶች ዝርዝዝ በጥቂቱ!
(1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ

በቲክ ቶክና በፌክ ቪዲዮ ጆሮ አደንቋሪው አላዋቂና አገር ከጂ ባንዳ ጥርቃሞ አይደለም አገርና ሕዝብ ሊመራ ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች፣ ምን እንደ ምትፈልግ፣ ምን እንዳላትና ምን እንዳጣች እንኳ ሃሳብ ባንጎል ቅሉ ውስጥ የለም! በደመ ነፍስ ተነስቶ ባዶ መናብ ቲክ ቶክና ቪዶዮ ላይ ስለለፈፈ የፖለቲካ ሥራ የሰራ መስሎት ተኝቶ ያድራል !!! የያዘው ነገር ሁሉ ባዶ አልቦ ምናብ አየር መሆኑን ረስቶት!!!
Last edited by Horus on 12 Aug 2025, 15:46, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 12 Aug 2025, 14:03

ሆረስ ነኝ ፤ አስፈላጊ ከሆነ በጣም በዝርዝር ይህን ጉዳይ ማብራራት ይቻላል።
የአቢይ አህመድ መንግስት በሲቪልና በወታደራዊ ሰላዮቹ አማካነት እየለቀማቸው ያሉት መካከለኛና ዝቅተኛ ኦፊሰሮች አለምንም ጥርጥር የኦነግ ሸኔ፣ የፋኖና የየትግሬ ወያኔ ሴሎች ሲሆኑ ሚሽናቸው በተመለከተ ቢያንስ 5 ነገሮችን መጥቀስ ይቻላል ።
(1) የመንግስት መረጃ ለኦላ፣ ፋኖና ቲዲኤፍ ያቀብላሉ
(2) የተሳሳተ ሚሊታሪ ታክቲክ ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋሉ
(3) አንድን ዉጊያ በወታደሩ ሽንፈት እንዲደመደም ያደርጋሉ
(4) የመንግስት መሳሪያ ለአማጺያን እንዲማረክ ያደርጋሉ ።
(5) ከቻሉ ከከፍተኛ ጄኔራሎች ጋር በመመሳጠር ከላይ በቁጥር 2 የጠቀስኩትን ሶሺያል መፈንቅለ መንግስት' ይመታሉ ።

እነዚህ ተያዙ የተባሉት ይህን መሰል መንግስት ገልባጮች ሲሆኑ ትስስራቸው ከትግሬም አልፎ እስከ ኤርትራ ፣ ከኤርትራም አልፎ ግብጽ ይደርሳል ።

መንግስት እነዚህ ማሰር አይደለም መረሸን ነው ያለበት ።

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The ABC of Regime Change in Ethiopia

Post by Horus » 13 Aug 2025, 00:58

ጃዋር መሃመድ ሆረስ ኮርጇል!

Post Reply