Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12878
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
You know, it was here, that I became what I am today!
you show only your best friend all about what you are, where you are from, what made you what you are today.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12878
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
የአብይ ካድሬ ብሎ እዚህ ፎረም ላይ አፉን ስከፍትብኝ የምዉል የዚህ ፎረም ጋጠወጥ ሁሉ፣ እኔን ብቻ ሳይሆን ሰፊዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ነዉ ክፍት-አፉን ስከፍት የምዉለዉ። እኛ ደግሞ ሕዝብ ነን፣ ለአገራችን የምንቆረቆር፣ ለአገር የምለፋን እንደግፋለን፣ አፉን ቁጭ ብሎ ስከፍት የምዉለዉን ደግሞ በዚያዉ ልክ እናወግዛለን።
ሕዝቡ የምሆነዉን ያዉቃል፣ ፍላጎቱን ይረዳል፣ ማን ለሱ እንደምሆን ጠንቅቆ ያዉቃል። ሐቁ ይህ ነዉ!
ደደቦች!
ሕዝቡ የምሆነዉን ያዉቃል፣ ፍላጎቱን ይረዳል፣ ማን ለሱ እንደምሆን ጠንቅቆ ያዉቃል። ሐቁ ይህ ነዉ!
ደደቦች!
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
ካድሬው
ልክ ከኢሳያስ ጋር አንድ ሽንት ቤት አብረን ካልተቀመጥን ብለው ለያዥ ለገራዥ እንዳስቸገሩት ማለት ነው።
ኢሱ ብልጡ ዓብይን ቁልቋል አብልቶ ሲልከው፣ ቂሉ ማሞ በቅሎ አስጭኖ፣ ሰንጋ አሰልፎ፣ ጦርና ጋሻ አስታጥቆ፣ መከላከያን ከእግር እስከ ራሱ አስጎብኝቶ፣ እያለከለከ መረብ ወንዝን አሻግሮ ተመለሰ። ይኸንን ያህል ለውጪ ሰዎች ከሚያሸረግድ፣ የሃገሬን ንፁሃን መግደሉን፣ ማሰሩንና ማፈናቀሉን ያቁም። ጥቁር ጉዳን ባላቸው ህዝቦች ዕርግማንን የተከናነበ ወራዳ ፍጡር በዓረብና በሰላቶ ግርግር አይድንም።

ጎጠኛ የዓብይና ፍልጥ የኦሮሙማ ካድሬ መሆንክን ዘይግቶ ነው የገባህ? ጉፋያ!
DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:55የአብይ ካድሬ ብሎ እዚህ ፎረም ላይ አፉን ስከፍትብኝ የምዉል የዚህ ፎረም ጋጠወጥ ሁሉ፣ እኔን ብቻ ሳይሆን ሰፊዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ነዉ ክፍት-አፉን ስከፍት የምዉለዉ። እኛ ደግሞ ሕዝብ ነን፣ ለአገራችን የምንቆረቆር፣ ለአገር የምለፋን እንደግፋለን፣ አፉን ቁጭ ብሎ ስከፍት የምዉለዉን ደግሞ በዚያዉ ልክ እናወግዛለን።
ሕዝቡ የምሆነዉን ያዉቃል፣ ፍላጎቱን ይረዳል፣ ማን ለሱ እንደምሆን ጠንቅቆ ያዉቃል። ሐቁ ይህ ነዉ!
ደደቦች!
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
I asked Odie to be easy on you. Hope, he accepted my advice.DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:38you show only your best friend all about what you are, where you are from, what made you what you are today.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12878
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
did you also ask Abere, the other ጋጠወጥ of this forum? Not that I care much about ጋጠወጥs, but if they care about themselves somehow I mean.Dama wrote: ↑29 Jul 2025, 07:57I asked Odie to be easy on you. Hope, he accepted my advice.DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:38you show only your best friend all about what you are, where you are from, what made you what you are today.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Odie won't change their critical view of PP and Abiy Ahmed and his treasonous crimes against Ethiopia. But, hopefully he won't be too harsh on you if he believes you do not echo PP philosopy. Fingers crossed!!DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 14:44did you also ask Abere, the other ጋጠወጥ of this forum? Not that I care much about ጋጠወጥs, but if they care about themselves somehow I mean.Dama wrote: ↑29 Jul 2025, 07:57I asked Odie to be easy on you. Hope, he accepted my advice.DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:38you show only your best friend all about what you are, where you are from, what made you what you are today.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
Remain authentic you. Don't change.
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
እንዴ የጥቁር ጉንዳን ካድሬዎች ፣የስነ ምግባር ማማ ላይ ቁጢጥ ብለው ስለ ጋጠወጥነት ትርጉም የሚፈላሰፉት የትኛውን ሰይጣን እየጋለቡ ነው?
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣልክ ፈርሃ እግዝኣብሔር የሆነዉን የኢትዮጵያ ሕዝብን ሳትተዋወቅ ወይም ለምን ፈርሃ እግዝኣብሔር እንደሆነ ሳታዉቅ?DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:55የአብይ ካድሬ ብሎ እዚህ ፎረም ላይ አፉን ስከፍትብኝ የምዉል የዚህ ፎረም ጋጠወጥ ሁሉ፣ እኔን ብቻ ሳይሆን ሰፊዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ነዉ ክፍት-አፉን ስከፍት የምዉለዉ። እኛ ደግሞ ሕዝብ ነን፣ ለአገራችን የምንቆረቆር፣ ለአገር የምለፋን እንደግፋለን፣ አፉን ቁጭ ብሎ ስከፍት የምዉለዉን ደግሞ በዚያዉ ልክ እናወግዛለን።
ሕዝቡ የምሆነዉን ያዉቃል፣ ፍላጎቱን ይረዳል፣ ማን ለሱ እንደምሆን ጠንቅቆ ያዉቃል። ሐቁ ይህ ነዉ!
ደደቦች!
ከመቶ ሚልዮኖች በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ሃገር፣ ጥንታዊ እና ታሪካዊ የአፍርካ ሃገር መክሰም ኣለባት ብሎ ጽፎ ዐለምን ከማስነበብ በላይ ጋጠወጥነት ተሰምቶ ይታወቃል?
የዛሬ ሃምሳ ዓመት ወይም የዛሬ ሃያ ዓመት ሳይሆን ኣምና ነዉ እዚህ ፎረም ላይ “ሸዋ ኢዝ ዲፕሊ እንፍልትሬትድ ባይ ወለጋ” ብለህ የጻፍከዉ። ከዚህ በላይ ጋጠወጥነት ኣለ?
ይህን ማን ነዉ የመከረህ? ኤዳ ነመ ነምን ሚዼ ሀርከ ዋቃቱ ኪሳ ያስባለዉ ቃሉ ነዉ? ያ ቃሉ ካለ ኤዳ ብየ ነምን ሚዼ ሀርካ ዋቃቱ ኪሳ ኣላስባለም?
ለመሆኑ “እንፍልትሬት” ኣደረጉልኝ የምትለዉ ወታደሮችህ እነ ማን ናቸዉ? ጃሱስ የሚሉት አጋሰሶችህ ናቸዉ?
ጃሱስ ባዩ አሜሪካ ደርሶ፣ ሸዋ ገብቶ፣ ሐረርጌ ገብቶ ተኝቶ፣ ሁለቱ ትግሬዎች መሃል ገብቶ ቃዥቶ ወጣ የሚባል ኣይዴላም? ሳይንስን ሞክሮ ተሳክቶለት ከሆነ ኣላዉቅም።