Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

WHAT DOES A PURPOSEFUL NATION LOOK LIKE?

Post by Horus » 02 Aug 2025, 19:53

:idea: :idea: :idea: :idea: :idea: :idea: :idea: :idea: :idea: :idea:
አገር መሪዎችዋን ትመስላለች !!! ጠላቶቿን አትመስልም !!!!

sesame
Member+
Posts: 7903
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: WHAT DOES A PURPOSEFUL NATION LOOK LIKE?

Post by sesame » 03 Aug 2025, 00:25


This is what the Dying Ethiopia looks like!

5 ሊትር ዘይት 1,650
በርበሬ አንድ ኪሎ 1000 ብር
ሽሮ አንድ ኪሎ ከ600 - 800 ብር
ጤፍ ኩንታል 19,000
ጤፍ አንድ ኪሎ 190 ብ
ቡና አንድ ኪሎ 1,200
ስኳር 1 ኪሎ 200
ጨው 1 ኪሎ 30 ብር
ስጋ አንድ ኪሎ 1,500 ብር
ጥሬ ልብላ ካልኩ ኪሎ 3,600 ብር
የታሸገ ውሃ 2 ሊትር 40 ብር
የወንድ ሱሪ ከ 4,500 ብር በላይ
የወንድ ቲሸርት ከ4000 - 12000
የወንድ ጫማ ከ6000 - 18,000
የሴት ጥሩ ቀሚስ ከ5000 - 15000
የሴት አላባሽ ከ 3800 - 9800
የሕፃናት ኦሊፖፕ አንዱ 10 ብር
የቀን ወጪ ከ 450 - የትዬለሌ
ማኪያቶ ከ200 - 250
የሴቶች ጣጣ ለፀጉር 3000፣ ለጥፍር 2500፣
Steam 1000
ቡና 50 ብር
ሻይ 150 ብር
ዳቦ 10 ብር
ለልጆች የት/ት ቤት ክፍያ በወር ዝቅተኛው 5,000 ብር
እስኪ እናንተም የጎደለውን ጨምሩ

አብዛኛው ሰው ተከራይ ነው ለላጤ አንድ ክፍል ቤት 10,000 ኮንዶሚኒየም ሲሆን ደግሞ ከ25-40ሺ እንደ ሳይቱ ስለሚለያይ ማለት።

ቆይ እንደት ነው እየተኖረ ያለው?!

ከኢትዮጵያን ዲጀ ገጽ የተወሰደ

አንዳዶቹ አቬሬጅ ዋጋ ናቸው።


Post Reply